@babina106: የዚህ ስሜት ዉጤት ካልቀየርህ መብሰል ይቅርሃል ማለት ነዉ እንደነዚህ ስሜት ነገሮቺን በግልፅ የሚያሳይ መስተዋት የለም ለታሪክ በልባችን ይቀመጣል መከየራችን እስከማይገብን ድረስ እንደነዝዛለን 🥹🥹🥹 #fyp #4u #viral #sad #babina106 #habeshatiktok

Yohanis Teshome
Yohanis Teshome
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 20 August 2024 05:06:22 GMT
1033140
96298
2767
6312

Music

Download

Comments

user56363175434903
kalkidan getnet :
አንተ ግን ለሔቨን ድምፅ አትሆንም ምንአይነት ልብ ነው ያለህ
2024-08-20 06:56:39
12
kedest21k
kidu :
ማርያምን ቤቴክርስቲያን ነው የምሄድ በቃ ከለ እግዚብሔር በስተቀር ሁሉም ይቀየራል እራሴን አሳምኘ ነው የምኖር
2024-08-20 19:44:32
122
focus_hub16
𝗙𝗢𝗖𝗨𝗦 𝗛𝗨𝗕 :
እኔ አሁን ያለውበት ሁኔታ ነው የተናገርከው 😭😭😭
2024-08-20 05:19:44
692
rich10690
rich10 :
ከባድ ነው ግን ድንግል አለች
2024-08-20 05:20:15
368
yse894
ብርጭቆ ነኝ ፍንጭታሟ💃 🐟♓️👸 :
ለኔ የምር እንባ ነው ዘመዴ ማልቀስ ነው የሚቀድመኝ አልቅሼ እንባዬ ሲፈስ የምር ይቀለኛል😭❤❤
2024-08-20 05:28:13
69
hanansalmetiw
ሀናን ሰለምቴዋ ኢስላም ነው ውበቴ :
መቼም ወደማይቀየረውና ወደማይለወጠው አምላኬ አብዝቼ እቀርባለው ወደዋናዬ
2024-08-20 06:59:57
44
tizu37973
tizu888 :
ሁሉንም መተዉ ፈጣሪን መያዝ የማይተዉ አምላክ አለን
2024-08-20 06:59:33
45
fasiltefera237
Fasil Tefera :
ወደ እግዚአብሔር መቅረብ በጸሎት
2024-08-21 19:37:49
34
mihertmarkos2
Mihert Markos❤🎀👩📕📚 :
ፀሎት መድረግ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር መሆኑን መሰብ🙏🙏🙏🥰🥰🥰😭😭
2024-08-20 13:34:27
13
sitotaterefewalde
Sitota Terefe :
በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ!!!
2024-08-20 10:49:04
23
16love97
እናናዬ🐝 :
የኔ ሂወት እንደዚ ሲሆንብኝ ወደስደት መጣሁኝ🥺😢
2024-08-20 12:09:51
33
marykifle7
marykifle7 :
እኔ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እሄዳለሁ 🙏
2024-08-20 17:26:02
11
user2099652838695
أمي𝑙𝑜𝑣𝑒 :
አላህን እለምናለሁ የዉስጤን የሚያውቀው አላህ ነው
2024-08-20 12:42:51
11
omega5316
@Omega21 :
እኔም አሁን ላይ እንደዛ ነዉ ሚሰማኝ እውነት ከፍቶኛል 😔😔
2024-08-20 15:28:10
12
messykassye
Messy Kassye :
ፀሎት ማድረግ መቼም የማይተዉክ የፈጠረክ አምላክ ብቻ ነዉ❤️🙏
2024-08-20 07:00:22
7
sami32she
CHoncha08 :
ሁሉንም በኢየሱስ ለይ ጥለላሁ
2024-10-22 18:46:55
5
birhanu0685
birhanu068 :
የእናቴን ኪዳነ ምህረትን ደጅ ሄጄ ቁጭ ከሷ ጋር ማውራት ምርጫዬ ነው
2024-10-26 19:27:20
6
user1617611219595
elshu ye arsma lij :
ቤተክርስቲያን ሂጄ የእናቴ ለድንግል ማርያም ሰዕል አድኖ ሰር አለቅሳለሁ
2024-08-23 17:20:44
5
nuraseid3
𝐙𝐚𝐡𝐫𝐚~💚🌸 :
አሁን ያለሁበት ሁኔታ🥺🥺🥺🥺
2024-08-20 11:04:42
6
mulerbest5
user265449825106 :
ስለኔ የምታውራ ነው የመሰለኝ በጣም በደበረኝና ሁሉም ነገር አስጠልቶኝ ባለሁበት ስዓት
2024-08-20 22:07:48
14
yohanis.anjelo
Yohanis Anjelo :
መቼም የማይተወኝን ፈጣሪ አስባለሁ
2024-09-30 20:14:38
5
roominabudhabi
M. L Room :
justice for heaven💔😭
2024-08-20 13:16:45
61
sanr029
Sanr632💔❤❤ :
ማልቀስ ነው🥺🥺🥺🥺🥺
2024-08-20 07:06:29
53
mized5
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 :
ማልቀስ ነው የነ ስመት😭😭😭 ሁለም
2024-08-20 15:18:26
7
maya143869
𝑞𝑢𝑒𝑒𝑛 👸 𝑚𝑎𝑦𝑎 888🕊⚡️ :
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አለልኝ🙏🥰
2024-08-20 08:34:53
7
To see more videos from user @babina106, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About