@liliandemoura898: Bom dia! #CapCut

lilianmoura
lilianmoura
Open In TikTok:
Region: BR
Friday 23 August 2024 11:01:49 GMT
687
67
1
15

Music

Download

Comments

valferreira1142
VAL 👉 Ferreira :
☺️
2024-08-23 11:10:51
0
To see more videos from user @liliandemoura898, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጠብቄው ነበር ..... እስኪመጣ አለ አይደል  እንደናፈኩት ፣  እንደሚወደኝ እስኪነግረኝ  ካለእኔ ከባባድ ጊዜያትን እንዳሳለፈ  በመለያየታችን የሆንኩትን ሁሉ እንደሆነ  እስኪነግረኝ ጠብቄው ነበር  አልመጣም ! እሱ ዘግይቶ ይሁን እኔ ፈጥኜ   እንጃ ብቻ ቀስ በቀስ መሔዱን ተለማመድኩት ፤ አለ አይደል  እሱን ባጣው ብዬ ሳስብ  ይሰማኝ የነበረው ስሜት እና ከተለያየን በኋላ የተሰማኝ ስሜት ለራሴም አስገረመኝ  ምናልባትም መጠበቅ አድክሞኝ ይሆናል። እዚጋ የገባኝ  ነገሮች ሲታሰቡ ፣ሲሆኑ እና ከሆኑ በኋላ ጭራሽ የተለያየ ስሜት እንዲሰማን ማድረጋቸው ነው ። ብቻ ግን ጠብቄው ነበር .... የምናዘወትርበት ቦታ፣ መንገድ ላይ  ድንገት ብንገናኝ እንኳ  የማወራውን ተለማምጄ  ፤ ድንገት ወደቀደመው ነገራችን ብንመለስ ለልደቱ የሚሆን ስጦታን ገዝቼ ፣ አበድኩልሽ የሚሉኝን ወንዶች ፍቅረኛ አለኝ እያልኩኝ ሸኝቼ ፣ ለጓደኞቼ በእኔ እንዴት አስችሎት ይጨክናል  ተውት በቅርቡ እንመለሳለን እያልኩኝ  ያለእሱ ያለፍኳቸውን ቀናት እየረገምኩኝ አይሆኑ አከራረም አይሆኑ ጊዜያት እያለፍኩ መምጫውን ስጠብቀው ነበር  ዘገየ መሰል ወይም ፈጠንኩኝ መሰል  ኑረቱ ድብዝዝ ካለብኝ በኋላ አንድ ቀን  ከእንቅልፌ ባንኜ ስነሳ እንዴት እረሳሁት ብዬ ማሰብ ስጀምር  ናፍቆት አይነት ስሜት ሲሰማኝ  ሳላስበው ድንገት ደወለ ስልኩን ለማንሳት አመነታሁ  በስነስርዓቱ ከእንቅልፌ መንቃቴንም ተጠራጠርኩ  ደውሎ ነው ደውዬ የሚለውን ሳስብ ስልኩ መጥራት አቆመ  ተነሳሁ፣ ሻወር ወሰድኩ  የተጫጫነኝ ነገር ከራሴ ላይ ተንሸራቶ ሲወርድ  የሆነ ሸክሜ ሲቀል አይነት ስሜት ተሰማኝ የምወደውን ፍርፍር ሰራሁ  ቡናዬን ጠጣሁ  መኝታዬ ላይ ተመቻችቼ ተቀምጬ ማሰብ ጀመርኩ  ወደኋላ የመጎተት አይነት ሀሳብ ስልኬን ስከፍት የፅሁፍ መልዕክት አገኘው
ጠብቄው ነበር ..... እስኪመጣ አለ አይደል እንደናፈኩት ፣ እንደሚወደኝ እስኪነግረኝ ካለእኔ ከባባድ ጊዜያትን እንዳሳለፈ በመለያየታችን የሆንኩትን ሁሉ እንደሆነ እስኪነግረኝ ጠብቄው ነበር አልመጣም ! እሱ ዘግይቶ ይሁን እኔ ፈጥኜ እንጃ ብቻ ቀስ በቀስ መሔዱን ተለማመድኩት ፤ አለ አይደል እሱን ባጣው ብዬ ሳስብ ይሰማኝ የነበረው ስሜት እና ከተለያየን በኋላ የተሰማኝ ስሜት ለራሴም አስገረመኝ ምናልባትም መጠበቅ አድክሞኝ ይሆናል። እዚጋ የገባኝ ነገሮች ሲታሰቡ ፣ሲሆኑ እና ከሆኑ በኋላ ጭራሽ የተለያየ ስሜት እንዲሰማን ማድረጋቸው ነው ። ብቻ ግን ጠብቄው ነበር .... የምናዘወትርበት ቦታ፣ መንገድ ላይ ድንገት ብንገናኝ እንኳ የማወራውን ተለማምጄ ፤ ድንገት ወደቀደመው ነገራችን ብንመለስ ለልደቱ የሚሆን ስጦታን ገዝቼ ፣ አበድኩልሽ የሚሉኝን ወንዶች ፍቅረኛ አለኝ እያልኩኝ ሸኝቼ ፣ ለጓደኞቼ በእኔ እንዴት አስችሎት ይጨክናል ተውት በቅርቡ እንመለሳለን እያልኩኝ ያለእሱ ያለፍኳቸውን ቀናት እየረገምኩኝ አይሆኑ አከራረም አይሆኑ ጊዜያት እያለፍኩ መምጫውን ስጠብቀው ነበር ዘገየ መሰል ወይም ፈጠንኩኝ መሰል ኑረቱ ድብዝዝ ካለብኝ በኋላ አንድ ቀን ከእንቅልፌ ባንኜ ስነሳ እንዴት እረሳሁት ብዬ ማሰብ ስጀምር ናፍቆት አይነት ስሜት ሲሰማኝ ሳላስበው ድንገት ደወለ ስልኩን ለማንሳት አመነታሁ በስነስርዓቱ ከእንቅልፌ መንቃቴንም ተጠራጠርኩ ደውሎ ነው ደውዬ የሚለውን ሳስብ ስልኩ መጥራት አቆመ ተነሳሁ፣ ሻወር ወሰድኩ የተጫጫነኝ ነገር ከራሴ ላይ ተንሸራቶ ሲወርድ የሆነ ሸክሜ ሲቀል አይነት ስሜት ተሰማኝ የምወደውን ፍርፍር ሰራሁ ቡናዬን ጠጣሁ መኝታዬ ላይ ተመቻችቼ ተቀምጬ ማሰብ ጀመርኩ ወደኋላ የመጎተት አይነት ሀሳብ ስልኬን ስከፍት የፅሁፍ መልዕክት አገኘው "ሲመችሽ መልሰሽ ደውይ እማ ላወራሽ እፈልጋለሁ " ደስ አለኝ ምን እንደሆነ እስካሁን የማልለየው አይነት ስሜት ተሰማኝ ደወልኩ በመጀመሪያው ጥሪ ተነሳ አወራን ፣ ለቀናት ደግመን ተደዋወልን ፣ ተገናኘን ልሰማቸው የምፈልጋቸውን ነገሮች አንድ በአንድ ነገረኝ ያለፍኩትን ህመም ሲታመም አየሁት አብሮኝ መሆን እንደሚፈልግ ደጋግሞ ነገረኝ እሺም እምቢም ሳልል ወደ ቤቴ ሄድኩ ቤት ስገባ ከዚህ በኋላ እንዳይደውልልኝ መልዕክት ልኬ ስልኩን Blacklist ውስጥ ከትቼ ተኛሁ በጊዜው ፈልገን ያጣነው ነገር ካለፈ በኋላ ሲመጣ ለምንድነው ደስ የማይለው? ✍️koki #የኮኪዲያሪ #የእናንተገፅ🇪🇹viral #caption #fypシ #kokina1219 #ጀማሪ_ነኝ_አበረታቱኝ

About