@jery_organic: #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #ሐበሻtiktok #homemade #looseweight #ፀጉር #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha

jery ማማዬ 💕organic
jery ማማዬ 💕organic
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 26 August 2024 16:06:22 GMT
323741
4741
108
1298

Music

Download

Comments

user4504837484620
user4504837484620 :
እህት ጠባሳ ላለው ሳምባ የሚሆን መድሐኒት አለሽ ካለሽ እባክሽን እርጂኝ ለናቴ ነው
2024-08-27 10:41:48
7
rose.r69
ROZN✍️ :
ለሳንባ ተጠቅሜው አድኖኛል ግን እኔ የቄብ እንቁላል ብቻውን ነበር እምጠቀመው
2024-12-23 17:49:04
2
user9996027848172
user9996027848172 :
ለህፃን ይሆናል እናቴ
2024-08-26 16:25:03
9
.1651933
ማረግ የጌቱ እህት @ የማርያም ልጅ :
እስኪ ነጭ የደም ሴልን የሚያጠነክር ነገር ካለሽ ስሪልኝ በጌታ
2024-10-15 03:49:00
2
yemaryamlije5
yemaryam :
በማርያም ለሳንባ ጠባሳ የሚሆን ስሪልን
2024-10-06 21:40:57
4
user838050330743
jo :
ለ ኣለርጂክ ብሮንካይት ስ ይሆናል።ልሞክሮው እሀትየ ንገሪን እባኮሽ።ደረቅ ሳል ኣለን ህክምና ደሞ ኣልለርጊጅ ብሮንካይት ብሎናል
2024-08-28 07:16:45
2
geni.dimpl
geni dimpl :
በናትሽ እህቴ ለኣስም ስሪልን
2024-09-06 16:41:05
3
zeynebashifa2
Zeyneba Shifa :
ለሳንባ ጠባሳ ማጥፋ ውዴ
2024-10-06 14:58:00
3
lilla65882
lilla :
የእቁላል አስኮልና ሌላው ምንድ ነው የተዋሀደው?
2024-08-27 08:20:48
2
user206770709350
Sania A/Wakil@ :
ለአስም እህቴ
2024-08-27 18:31:36
2
user5957650278171
Everyone shall taste death :
ለጉበት ህመምስ?
2024-10-06 14:58:39
1
selam21303
S€🥰 :
ሰላም እህት ሁሌ አንድ አንድ እንቁላል እያፈረጥን ነው የምንጠጣው ወይስ አንዱን ብቻ ነው
2026-03-03 13:38:01
1
gashaw0704
besufikad yihun :
ለሳንባ ጠባሳ አና ስብን ከሳነባ ላይ ለማ ጥፋትስ፡
2024-08-27 18:21:22
2
yimerchekole2
yimer :
ለ3ወር ህጻን ስሪልኝ
2025-11-26 13:24:06
1
user23440948687606
Netsi Belay :
ለህፃናት ይሆናል
2025-03-14 08:17:55
1
wubetrose
wubet :
አረ በናትሽ እናት ለሳንባ ጠባሳን ማጥፊያ አሳይን በጣም እንገብጋቢይ ነው የ ህይወት ጉዳይ ነው በውስጥ አዋሪኝ ፕሊስ🙏🙏🙏
2024-11-05 12:17:18
2
user7227437161097
የድንግል ማርያም ልጅ :
የሳባ ጠባሳን የሚያጠፋ አስረጅን እስኪ
2025-10-05 19:50:32
1
user3524639387084
ከርታታው :
ለስድስት ወር ልጅ እንስጠው
2025-09-27 04:03:01
1
samira.salie
Samira Salie :
ሰላም ለህፃ ሆናል?????
2024-09-09 07:27:56
1
berukayesheger460
ማሙተ :
የኔ ውድ በጦም አመሰግናለው በጦም እያሳለኝ ነበር አሁን ተሽሎኛል
2025-01-22 17:26:22
1
goldsis13
Gold :
ለሳንምባ ጠባሳ የሚሆን 🙏🙏🙏
2024-11-03 15:38:53
1
user5339235850674
@fitsum official.com :
ባል ትፈል
2024-08-29 19:21:40
1
hayu.queen21
صبر🧕🦋 :
ለህፃን ይሆናል ደሞ እነሱ ለስድስት ሰአት መቆየት አይችሉም መልሽ በፈጠረሽ
2025-09-19 20:13:33
1
tigiw
tigiw :
አድግዚ ያዘጋጀነዉ 7ቀን እሜሆነዉ እህቴ
2024-10-06 16:19:01
1
yaekobepaterosesalato
yaekobepaterosesa :
እናማሳግናሌን
2024-08-27 09:27:35
1
To see more videos from user @jery_organic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About