@fmusic11345: #Tedi#Afro#fyp

F_music-lyrcis
F_music-lyrcis
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 27 August 2024 17:45:04 GMT
89563
4319
58
267

Music

Download

Comments

fitsa.follow
Fitsum :
የ ኢትዮጵያ ድንቅ ጣዕም😍 ቴዲ አፎሮ 😘
2024-09-07 12:56:58
0
zuzu1232443
➻𝑤𝑒𝑙𝑒𝑦𝑒𝑤𝑎➺🦋 :
🥰🥰🥰
2024-08-27 18:19:34
1
saba20215
saba20215 :
🥰🥰🥰
2024-09-03 16:06:14
1
user2530415817370
አለያ :
ቴደዩ 😍🥰🥰🥰🥰
2024-08-27 19:14:27
1
monalisamonalisa390
Monalisa Monalisa :
❤king
2024-09-23 15:31:19
1
asd9e2
ያቫቱ ዝናር :
🥰🥰🥰🥰
2024-08-27 20:56:22
1
dywdi8p4i67a
fano fano :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-09-08 00:20:54
0
kas60jsh
🥷𝓚𝓪𝓼𝓶𝓪𝓼💯🥷 :
🙏🙏🙏
2024-09-14 18:36:21
0
m467002
R ነኝ ንፁህ ልቧ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-09-05 06:36:32
0
.lijmiki1
lij miki🇮🇱🇪🇷 :
🥰🥰🥰🥰
2024-09-03 09:31:37
0
nurinasry
ffaf,nh :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
2024-09-02 22:09:09
0
hayaty273
#hayet :
💖💖💗💗💖
2024-09-02 19:52:46
0
davlove68
davlove6281 :
my king
2024-09-02 18:44:21
0
cherekatesfayenechi
Chereka :
🥰🥰🥰🥰🥰
2024-09-02 01:58:55
0
user106816615631
user106816615631 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋው
2024-09-01 16:38:36
0
appleuser46253374
Laylatulqadri :
Scheiße egal auf Politik. Schönen Grüsse aus Somalia
2024-09-01 14:13:27
0
.kbrom16
Kbrom19 :
ቴ🥰🥰
2024-08-31 09:26:47
0
birimoooo
user1948068108747 :
❤️❤️❤️❤️
2024-08-31 06:41:21
0
user3141720624617
ciise jiniyo :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-09-11 09:45:08
0
montaserahmed69
Montaser Ahmed :
🥰🥰🥰🥰
2024-09-12 18:33:04
0
user92028602474724
ሂኖክ ኣየለ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-09-14 18:55:55
0
abi782353
abi :
1ኛ
2024-09-26 20:26:37
0
user138621691194
user138621691194 :
🥰
2024-10-04 01:54:18
0
muluu.leta
muluu :
ጀግናዬ
2024-10-09 19:18:54
0
klm4702
Kassu Ejigu Ha :
ዕድለኛነት ከራስ ቁጥጥር ዉጭ ነዉ።ሰዉ ለህይወት ጉዞው ዕጣ ተፈላጊ ሆኖ ይወለዳል እንጂ ራሱ ዕድል ፋንታውን ታግሎ አይወልዳትም። ሙዚቃና የሰው ልጅ ህይወት እጅጉን የተቆራኙ ናቸው።ሙዚቃ አያሌ ጥቅሞችን ከመያዙም ወዲያ በህክምናውም ዘርፍ የተፈላጊነት ድርሻ አለዉ። ኢትዮጵያ የብዝሃ ቋንቋ የዘፈን ግጥምና ዜማ ጥበበኞች ባለቤት ናት።በቋንቋቸዉ እያቀነቀኑ የታዳሚውን ቀልብ በእጅጉ የገዙ በጣት የሚቆጠሩ ጎምቱ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች ነበሩ፣አሉ፤ነገም ይመጣሉ።ከእነዚህ ጎምቱ የሙዚቃ ለዉጥ አብዮተኞች መካከል አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን አንዱ ነዉ ቢባል ያጋነንኩ አይመስለኝም። በኢትዮጵያ የሙዚቃ ጥበብ የአዘፋፈን ልዩነትን ያመጣና በተግባር አጉልቶ ያሳየን ሰዉ ነዉ ቴዲ አፍሮ።በአደባባይ ዘፍኖ ታዳሚዎቹን አደባባይ ያስፈነደቀ፣ሲሻዉ አደባባይ ያስለቀሰ አልፎም በግላችን ዉስጥን ኮርኳሪ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች ያበረከተልንና እያበረከተልን ያለ ድንቅ አርቲስት ነዉ። በአዕላፋት ኢትዮጵያዉያን፣አለፍ ሲልም ለቋንቋዉ ባዕድ በሆኑ አድማጮች ለህያዉ ተወዳጅ የሆነው አርቲስት (አቻምየለህ) በሚዘፍናቸው መሳጭ አስተማሪ፣አዝናኝ፣አነቃቂ፣ ወዘተ ዜማዎቹ ለሙዚቃ አፍቃሪዎች ፍፁም ቁምነገር አዘል መልዕክቶችን አበርክቷል። የሙዚቃ ፍላጎት ለሰው ልጅ አዕምሮ ዕረፍትንና መዝናናትን በማጎናፀፍ አካላዊ የህመም ስቃይንም ያስረሳል።በኢትዮጵያ የሙዚቃ አጓጓዝ በአይረሴ የዘፈን ድርሰት አደራረስ፣በመድረካዊ አዘፋፈን ስልቱ ይጠቀሳል ቴዲ።ለሌሎች ድምፃዉያን ስራዉንም በመስጠት የኢትዮጵያን ሙዚቃ ተፈቃሪና ተወዳጅ እንዲሆንም አድርጎታል።አደራረሱ የተለየ በመሆኑ ግጥሙና ዜማዉ እየተመቻቹ መጣጣማቸዉ የጥበቡን ስልተ ቀመር ያጎሉታል። ግጥሞቹ በርዕሰ-ሃሳቡ ላይ ብቻ የሙጢኝ ሳይሉ ከጥግ-መሃል-ጥግ እየተሳሳቡ የዘፈኑን ጣዕም እያዟዟሩ የአድማጭን ስሜት ይገዛሉ።ስራዎቹ ዘፈኑ ከተሰራበት ቋንቋ ዉጭ ላሉ አድማጮችም ቢሆን አዝናኝ በመሆናቸዉ "ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ" መባልን ያጎላሉ።የዘፈን ስንኞቹ ለሰማ ሣይሆን ለአደመጠ አያሌ መልዕክቶችን ያስተላልፋሉ። ልበብሩሁ ቴዲ፡የኢትዮጵያን አትንኩኝ ባይ ጀግንነትና የባንድራ ፍቅር፣ማፍቀርና መፈቀር፣ማክበርና መከበር፣መመኪያ መሆንና መመኪያ ማግኘት፣መታወቅና ምስጋና፣ማሸነፍና ድል መጎናፀፍ፣ክብርና ሞገስ፣ዉበትን...ወዘተ በሙዚቃው ዳሷል። አድናቆት ከሰዉ ፍላጎቶች አንዱ ሆኖ ዉበትንም በማድነቅ ይገለፃል።የዉበት አረዳድ ከሰው ሰው የሚለያይ ቢሆንም የዉበት አገላለፅ ከሰዉ ልጅ 5መሠረታዊ ፍላጎቶች ዉስጥ አንዱ ሆኖ ይስተዋላል።ዉበትን የማድነቅ ፍላጎት በሰው ዉስጥ ያለ ትልቁና የመጨረሻው የሰው ልጅ የፍላጎት ደረጃ ነዉ።ከሰብዓዊ ዉበት ባሻገር ሁለመናዊ የኢትዮጵያን ስነ-ምህዳራዊ ዉበት በሙዚቃዉ ገልፆ ቴዲ ፍቅር ከዉስጣችን ተክሏል። አትሌቶቻችን ከዓለምአቀፍ ፍልሚያ ሜዳ በትብብራዊ መከባበር የተቀዳጁትን ስኬት ወዲያዉ የሚገልፅ ሃይል አስታጣቂ ሙዚቃ ሰርቶ ድል አብስሮ፣ኢትዮጵያዊያንን በዜማዉ የደስታ ፅንፍ አስፈንድቆናል።አንዳንድ ዜማዎቹን ያስተዋልን እንደሆነ እጅ በአፍ አስጭነው ለጥሞና ማድመጥ ይጋብዛሉ። በጠንካራ ትስስር መሠረት የተገነባውን ኢትዮጵያዊ ቁርኝታችንን በሙዚቃው መስክ አሰባስቦን፣በአደባባይ አስተቃቅፎ አስጨፍሮናል ቴዲ።በሙዚቃዊ ዲፕሎማትክ አቀራሩቡ የቋንቋ መለያየትንና የባህል ልዩነት አክብሮና ጠብቆ ብዝሃነታችንን በገሃድ አንድነት ሰብስቦን በአዉዱ እኛንም በፍቅርን አስተቃቅፎናል። ስራዎቹ የዉስጥ ብስል እንጂ የላይላይ ቅብ አይደሉም።ፍቅርን ሰብከዉ ወዲያ ማዶ ተራርቀዉ የተለያዩትን ለማስታረቅ ዉለዋል። በዜማዉ የተመልካች አድማጭን ስሜት በእጅጉ የሚገዛው የሙዚቃዉ ንጉስ ቴዲ ለነገም መልካሙን እየሰነደ ቀጥሏል፣ይቀጥላል።ስለቴዲ የጥበብ ዕድለኛነት ብዙ ማለት እየተቻለኝ ከሃሳብ መፃፊያዉ ዉስንነት ሳላበቃ ላበቃ ነዉ። ፈጣሪ ለዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ረጃጅም ጤናማ የደስታ ዓመታትን ዕድሜ ያጎናጽፍለት። ሳላበቃ አበቃሁ! ካእ
2024-10-21 18:21:55
0
mamo83812
Mamo :
🥰🥰🥰
2024-10-22 17:06:27
0
ahmedaliy4
ahmedaliy4 :
🥰🥰🫡
2024-11-02 08:36:29
0
conjiredwan
Conji Redwan🇩🇪🇪🇹🫂🇰🇷💜 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-05 06:07:31
0
samuelejamo
Samuel Ejamo :
የእትዮ ንጉስ
2024-11-13 16:35:02
0
nani077068
⓶⓵ :
🥰🥰🥰
2024-11-18 06:17:11
0
pease417
sami :
🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-28 11:57:05
0
user8074114108447
forpeace :
tedyeeeeeeee
2024-08-27 17:56:34
0
sarahsarahloveko
🌟one love :
🥰🥰🥰
2024-08-27 18:27:11
0
wagayeaa
ቀጮ😘😘😘 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2024-08-27 18:55:57
0
seni31910
seni :
ትኩረት ለጠለምት ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭😭
2024-08-27 19:02:46
0
user8617982244462
ود حاتم :
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
2024-08-27 20:09:10
0
wael61087
wael :
🥰🥰🥰🥰
2024-08-27 20:50:20
0
liji.temu
🦅 የጊወኑ ፍሬ የጣው ሞገድ🌴🌴💙🦅 :
🥰🥰🥰
2024-08-27 21:02:19
0
mirnakhelil
يارب :
❤️❤️❤️
2024-08-27 21:12:56
0
sintayehugeremew3
sintayehugeremew3 :
❤❤❤
2024-08-27 21:23:52
0
sidy.traore21
𝕊𝕀𝔻𝕐 𝕋ℝ𝔸𝕆ℝ𝔼̂223🇪🇦 :
🥰🥰🥰🥰
2024-08-27 22:40:52
0
zayzadlove
zeyad :
🙏🙏🙏🙏🙏
2024-08-28 00:14:16
0
sarakedir941
S :
🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-28 01:21:12
0
commentafkariwa8639
𝕚𝕥𝕤 𝕞𝕖 кємє𝖗➦🌖🇪🇹$🇦🇪 :
🥰🥰🥰
2024-08-28 06:59:43
0
user9435755385454
user9435755385454 :
ኑጉሳችን
2024-08-30 16:22:37
0
awhxbeti
me 254 :
🥰🥰🥰
2024-08-28 17:39:27
0
user6110298273674
heldana 2010 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-28 19:12:18
0
To see more videos from user @fmusic11345, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About