@apostolicanswers:

ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 30 August 2024 16:55:04 GMT
1067395
94887
3878
35898

Music

Download

Comments

ffhqwer3974
jubv :
Bro ደበቅ ብሎ ያያል ማለት ነዉ 🤣🤣
2024-08-30 17:43:59
2848
apostolicanswers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers :
ቅዱስ ቁርባን ላይ ለተናገረው ነገ😁😁
2024-08-30 17:05:03
2362
henokx15
ሔenök :
Ur impact on TikTok is astounding. Two of my friends changed their religion from Protestant to Orthodox by listening to your sermons. Additionally, I've gained a lot of knowledge about the Orthodox🙏
2024-08-30 17:14:37
2117
jesusisloveme21
የሲሎንዲስ ጥበብ ♉✝️ :
አይ በግ+አሻው 😁😁
2024-08-30 17:23:13
1221
abela3738
Abel :
አላሰራ አልሽው እኮ በያ ለዛ ነው🤣
2024-08-30 17:03:28
1690
eyob.562
eyob@tefe1621 :
ሁዳዴን የማይፆም እንዴት ፍልሰታን አንስቶ ይወቅሳል🤔🤔 አይ በግ አሻው
2024-08-30 17:06:43
544
nahom.telgel
ናሆም ቴልጌል :
አኬ!! ከዚህ ሰውዬ ጋር ወርደህ አትመላለስ!!! እኛ እንበቃዋለን!😜
2024-08-30 17:22:19
352
gebretsadik24
ገብረ ጻድቅ :
አንዱ ምን አለ "የበጋሻው ትክክለኛ ጸጋው ከመዝሙር በፊት በጎረነነ ድምጽ በስመአብ... የሚለው intro ነበር"😄😄
2024-08-30 17:11:54
361
genetgqtcsp
💫Geni✨💫 :
በጋሻ የአኬ ተመላላሽ ታካሚ ሆነ እግዞኦ 🛌🛌ይያዝለት
2024-08-30 17:01:41
184
minte1215
Mintesnot Betre :
በሶሻል ሚድያ ....ገና....አለም ...ይነቃል....እውነተኛዋና ...ቀጥተኛዋ ሀይማኖትም...እንደ ጸሀይ ታበራለች😊
2024-08-30 17:17:07
248
kitaw115
አቶ ቅጣው :
አኬ አስጨንቀህዋል ፋታ አልሰጥ አልከው😂😂😂
2024-08-30 17:04:42
450
natanem2122
N𝖆𝖆𝖙𝖆𝖆𝖓𝖊𝖊𝖒 :
ይህ ሰው ከትምህርቱ ይልቅ አባባሎች ላይ ጎበዝ ነው ሰዎች 😂😂😂
2024-08-30 18:10:52
252
anetenhtariku
Anteneh :
አኬ በማርያም እንዳትለቀው እግር በእግር እየተከተልክ አስጨንቀው ይሄ ከሐዲ
2024-08-30 17:22:25
190
kiko.z.21
kiko :
አኬ ባንተ ምክንያት ብዙ ተለውጫለሁ በርታ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
2024-11-02 17:56:52
121
user3396184837805
ጠበቃና የህግ አማካሪ መንግስቱ ዘገየ :
ወፍራም ድምጽ ለጩኸት ብቻ መሆኑን በጋሻው እያሳየን ነው።
2024-08-30 17:03:46
200
metiti.belay
Tsion gashe ✨🤍 :
የድግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ አኬ ወድማችን🙏🙏🙏
2024-08-30 17:26:21
135
seya2119
የማርያም ልጅ ሰያ :
አኬ በርታ እግዚአብሄር ያፅናክ🙏
2024-08-30 17:05:41
131
mmamay8
ማማይ የመሲሁ ልጅ :
ወረቀት አስይዞ ይቅርታ ያስጠየቀው የቲክ ቶኩ ወጣት መሆኑን ረሳው
2024-09-05 23:41:17
33
cycoggmufan
CYCO GGMU❤ :
ኮንታ ከገባህ እኮ ከባድ ነዉ 😅😅😅 ato begashaw😜
2024-08-30 17:00:19
145
mahi73531
@mahlet mesfin :
ማልቀስም አይሻልም ማልቀስ ይሻላል እንዴ?🥺በጌ
2024-08-30 17:16:40
58
sara.yusuf.114
sara yusuf 1,14, :
አኬ የዚ ሰውዬ መዳኒት
2024-09-05 13:30:48
8
muradtop123
Muradtop :
አላህ ብቻ ነው አምላክ የውይይት ጥሪ ከእኔጋ ተቀበለኝ እንወያይ
2024-08-30 17:30:31
7
1ak5645
Ak :
በምልስ ምት እየነገራቹት አዝረከረካቹት ተናዶ ነው ማርያምን😂😂
2024-08-30 17:13:24
45
zerubabel19
ዘርዓ ማርያም ዘሩ :
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3) ---------- 10፤ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን? 11፤ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን፥ ምስክራችንንም አትቀበሉትም።
2024-08-30 19:35:47
5
.king3483
ዳኒ የመርኬው🇪🇹✈️🇱🇧 :
አክዬ እንደተ አይነት ሰው ያብዛልን
2024-08-31 12:39:53
6
To see more videos from user @apostolicanswers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About