@africatv.1: አል-ፈታዋ|| ሰላት የማይሰግድ ሰው ያሰረው ኒካህ... || በሸይኽ ሙሐመድዘይን --------------------------------------------------------------- #አፍሪካ_ቲቪ1 #Africa_TV1 #የህይወት_ጐዳና #ሰላት

Africa TV1 / አፍሪካ ቲቪ
Africa TV1 / አፍሪካ ቲቪ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 August 2024 14:00:00 GMT
34582
1134
79
300

Music

Download

Comments

user8443719467705
እሙ አብድላዚዝ መሐመዲ :
በአላህ የፈትዋ ቁጥር እሚያቅ ተባበሩኚ
2024-09-16 09:10:03
3
km.aa14
EBU weloYeww :
አሰላሙአለይኩም. ወረህመቱላሂ. ወበረካትሁ. ኡዝታዝ. ጥያቄ. ነበረኝ. ጥያቄየ. በጁታው. ስአት. አካውቴላይ. 10000. ገብቶ. አገኘሁ. የኔነው. ብሎ. የጠየቀኝም. ሰውየለ. እኔተጠቅሜዋለሁ. ምንማዲረግ. አለብኝ. ምንላዲርግ.ያብራሩልኝ
2026-02-24 02:18:37
0
nbela35
"ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሺ!! :
እስኪ ጥያቄ መጠየቂያ ቁጥር ካላችሁ ስጡኝ
2025-08-26 08:20:55
1
user1498361682248
አህመድ ሰለምቴው 2ተኛ ሚስት እፈልጋለሁ :
አሰላሙአለይኩም ሸህ አድ ሙስሊም ከክርስቲያን ላይ ከእናቱም ቢሆን መሬትን ጨምሮ መውረስ የሚችለው ነገር አለወይ
2025-11-07 13:41:19
2
dykdzm7nl6zm
Hulum yalfal :
የሚያጬስ የሚቅም አባት ኒካህ ማስር ይችል ወይስ አይችልም የምታቁ ካላቹ🥺
2025-06-21 00:03:57
0
allah.nw.gettayyee
kiyyaa❣️❣️koo❣️❣️ :
be Allah teykee algni
2026-02-22 21:21:44
0
remedan2770
yaqob1122 :
ኧሠላም ዋለይኩም ወራህመላሂ ወበረካትሁ ኡሥታዝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄዬ ንያን በተመለከተ ነው አንድ እህታችን ዉጭ ሣቴድ በፊት የነየተችዉ ብር ነበር ዉጭ ከሄደች በኃላ ንያዋን አድርሡልኝ ብላ ላከች የተባለዉም ወንድማችን ንያዉን ለማድረሥ ቢሄድ ንያዉ ትንሽ ነዉ የወር ደሞዝዋ ካልሆነ በሚል ተመልሦዋል ኢሄ እንዴት ይታያል? ጀዛኩም ኧላህፊልኸይር
2025-05-18 17:57:39
1
user2053308218106
ቅር ካለሽ ቅሪ :
አረ ቁጥሩን በአላህ
2026-02-23 16:28:30
0
user7738561815456
ያችዉነኝ አፍቃሪሽ :
ኡዝታዝ አሠላማለይኩም
2025-04-27 09:27:10
1
eman.eman5999
إمان :
እረኔምጥያቄአለኚ ለአላህስትሉ እህበሉኚ
2025-09-04 03:50:42
1
meki16177
meki :
ሰለ ቁኑስና ሞሊድ ይቻላል ወይ
2026-01-19 17:58:39
1
zamzam.bakeriz
. :
የምፈልገው ጥያቄ
2025-05-20 16:55:17
1
hayatukedir
hayatu :
ፈተዋ የምንጠይቀበት ስልክ ለጥፉልን ያጀማአ
2026-01-26 20:20:10
0
fozi4207
fozi :
ፈትዋ ለመጠየቅ ነበር
2026-01-27 17:47:08
0
abduselam.edris
𝕥𝕠𝕜𝕜𝕦𝕞𝕞𝕒𝕒 :
بارك الله فيك
2024-08-31 20:02:24
2
user9743263035143
user9743263035143 :
አሠላሙ አለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
2025-09-13 15:15:59
0
user6651003025485
احمد :
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
2026-04-09 18:33:30
0
zacki_zac
Zα𝚌h_ᴍαŋ :
እስኪ ይሄንን ጥያቄ ጠይቀሽ መልሱልኝ ሜንሽን ወይም inbox ላይ አስቀምጡልኝ። ጥያቄው:- እናታችን ያልሆነችን ሴት አክስት ልትሆን ወይም ጎረቤት ወይም አያት ልትሆን ትችላለች"* እናቴ እማየ *"ብሎ መጥራት እንደት ይታያል??🤔 ጀዛኩሙሏሂ ኸይረልጀዛ!!
2025-01-14 20:25:26
0
user777525214882
አህመድ ጁድ :
ሱባሀንአላህ
2026-01-23 14:14:43
0
musaboro6
MUSABORO🫵💪 :
ቁጡራቻዑን ጃባ ባሉኝ
2025-05-21 11:45:14
0
user777525214882
አህመድ ጁድ :
ሶላትንአደራብለዋል ረሱል
2026-01-23 14:15:02
0
user1708494449954
ያላህ ሀሳቤሰብስብልኝ ምኞቴ አሳካል ያረቢ :
ባላህ ንገሩኝ ለወድ ቤተሰብ ከረሰታን ከሆኑ እዴት ኢታሰራል
2026-04-04 13:44:17
0
user76919393117868
user76919393117868 :
🥰
2026-01-16 18:47:11
1
hakime362
Abdul :
🥰🥰🥰
2026-01-02 17:08:36
1
fafi_endris1
Fafi🦋 ቢንት እንድሪስ🦋 :
🥰🥰🥰
2025-09-26 15:47:20
1
To see more videos from user @africatv.1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About