@melegnaa: @Gelagle_ ፍላፍል 👉 @Melegna መለኛ የስኳር ድንች ጥብስ 👉 @Melegna መለኛ ሩዝ በስጋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የቅመም አይነቶች ዝርዝር እና መጠን ገላግሌ 1 .ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ 2 . ፒያሳ ካንትሪ ታወር 2ኛ ፎቅ፤ 3 . ጀሞ 1 ደሊና ሞል(ውል እና ማስረጃ ያለበት ህንፃ) 4 . ገርጂ መብራት ሃይል ፋውንቴን ህንፃ 1ኛ ፎቅ በ0989939393/0911259661 ሐዋሳ 0930278917 ይደውሉ እና የበለጠ መረጃ ይሰጥዎታል የአትክልት ግብዓቶች ፡ - 1 የሾርባ ማንኪያ ታጥቦ እና ተልጦ በቀጭንኩ የተከተፈ ዝንጅብል - 6 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 3 ራስ ትልልቅ ቀይ ሽንኩርት - 4 በደንብ የበሰለ ቲማቲም - 4 አረንጓዴ የሚጥሚጣ ቃሪያ - 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል የስጋ ዓይነት - 750 ግራም የበግ / የፍየል አጥንት ስጋውን ለመጥበስ - 5 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት - 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ ደረቅ የቅመም ዓይነቶች - 3 የላውሮ ቅጠል - 8 ፍሬ ቁሩንፉድ - 6 ፍሬ ኤል - 3 የቀረፋ እንጨት - 1 የቡና ማንኪያ ከሙን - 1 የሾርባ ማንኪያ ጨው (ጨው እንደምትፈልጉት ያህል መጨመር እና መቀነስ ትችላላችሁ) ዱቄት የቅመም ዓይነቶች በቡና ማንኪያ ልኬት - 1 እርድ - 1 ሚጥሚጣ - 1 ፓፕሪካ - 1 ቀረፋ - 1 ድምብላል - ግማሽ ኩባያ እርጎ - 2 ከግማሽ ኩባያ በደንብ የታጠበ ሩዝ - 3 ኩባያ ውሃ - ግማሽ ፍሬ የሎሚ ጭማቂ አበሳሰል - የማብሰያ ድስቱን በሚገባ ትዘጉት እና በከፍተኛ ሙቀት ለ 10 ደቂቃ - በመካከለኛ ሙቀት ለ 5 ደቂቃ ማብሰል - ከበሰለ በሃላ ማስተንፈል ማባያ እና የማባያ ስልሶች - ቂጣ / ዳቦ - የቃሪያ ስልስ - ዳጣ - የስልሶች ድብልቅ #foryou #tiktok #habeshatiktok #ethiopia #ethiopian_tik_tok #amharatiktok #oromotiktok #FoodLover

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 September 2024 06:26:13 GMT
1327480
47366
502
9272

Music

Download

Comments

nassmabuto
Nass mabuto :
ስጋዉን በዉኃ ብቻ ቀቅለህ ከበሰለ በኃላ ብጠብሰዉና አትክል የጠበስከዉ ሥጋ ሩዝ አንድ ላይ በማድረግ ስጋ የቀቀልክበትን ዉኃ ጨምረህ ብታበስለዉ የበለጠ ይጣፍጣል
2024-09-03 18:14:42
2
believe_in00
Bet :
እርጎ እና ሎሚው ለምን ይጠቅማል ?
2024-09-03 07:53:49
3
aster16210
aster :
❤❤❤❤እጅክ ይባረክ ወንድሜ ሰጣፍጥ❤❤❤❤❤
2024-09-07 17:26:33
0
yordi700
user2498151897606 :
የእሩዝ አፍቃሪ ነኝ እጅህ ይባረክ
2024-09-20 14:57:13
12
woin.2
woin Getachew :
እርጉው ለምንድነው ንገረኝ
2024-09-04 09:19:44
3
orien4r
orien :
ማስታወቅያ ከሞያ ጋር እዉነት አንተ ጋር ቀር በርታ
2024-09-03 09:34:46
35
user6106110530328
@Misho3221 :
የምር ድምፅክ በራሱ ሁሌ እንድከታተልክ ያስገድደኛል wow andegna nw
2024-10-20 14:57:01
6
user8194290002774
the lover of Muhamed :
ግን ትንሽ መብሠል ይቀረዋል
2024-09-03 21:30:46
3
michaelmelak74
miky :
የፕሬጀር ኩከሩ ዋጋ ስንት ነው?
2024-09-03 16:27:36
3
etalemayele790
Etalem Ayele :
ቅጠሏ ምንድናት
2024-09-03 15:40:55
1
zebiba414
Zebiba :
ሙያክ ደስ ይለኛል ምግቦችህን ዳውን ሎድ ማድረግ ብችል ደስ ይለኝ ነበር😌
2024-09-04 20:36:50
4
thripleh8
Mama :
ባዛር ላይ ዊጋው ከሱቃቸው ይቀንሳል ወይ?
2024-09-03 08:28:15
4
eyerus...6200
Eyuab6200 :
erego lmn chemerek aseredagni pls
2024-09-03 14:32:00
0
meryab21
Merich🎀💫 :
ለበዐል በቃ በገላግሌ ፕሬዠር ኩከር ቅቅል መስራት ነው🥰
2024-09-03 10:16:16
3
hiwizeab56
Hiwi ze Ab :
Be normal dest mestat Anchelem?
2024-09-07 09:06:34
2
user4153881393010
user4153881393010 :
እሩዝ በኢትዮጵያ ገዝተን ስንቀቅለው አይጣፍጥም የሌሎችን ቀምሼ ይጣፍጣል ሚስጥሩ
2024-09-03 07:30:02
39
nebiyukebedeasefa
nebiyukebedeasefa :
ስለ እንዶሚን ምን ትላለህ ስለ እንዶሚን የሚወራውስ ትክክል ነው?
2024-09-05 02:03:32
2
kamil.3768
Kamil Jemal :
ከቻልክ ተሰርቶ የሚሸጥበትን በቻ ጠቁመን
2024-09-03 17:19:05
0
mese010716
mesi 010716 :
የላውሮ ቅጠል የት ይገኛል
2024-09-17 03:32:38
1
__edu110
Eden :
እስቶቨ ተቸግረናል አሪፍ ንገረን
2024-09-03 13:23:40
10
ccvvvht
lebego new :
ጀግናዬ በርታልኝ ጣፍጦኝ ነው የጨረስኩት
2024-09-04 19:13:16
4
user4313067424207
userትትናን ከማርያም ፍቅርን ከክርስቶስ :
ቅጠሏን በናትህ ንገረኝ ስሟን በኢትዮጵያውያ በናት
2024-09-03 10:15:00
7
user5184565346265
hanidan :
ፓብሪካ ከምንድነው የሚዘጋጀው?
2024-09-04 04:46:46
3
tinibit2
Tinibit ሀበሻ :
ድስቱ ዋጋው ስንት ነው
2024-09-03 15:07:21
3
yonamabutu2
yona mabutu :
አሪፍ ነው በጣም ግን፡ማውረድ ብንቺ ቪዲዪን
2024-09-03 07:05:05
6
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About