@seada464: #ልጅ #ናፍቆቴ💓💞💕💖 #አለሜ🌍የኔ❤️ #A

𝒔𝒖𝒔𝒖🇪🇹🧡
𝒔𝒖𝒔𝒖🇪🇹🧡
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 04 September 2024 09:51:10 GMT
275385
11777
851
1916

Music

Download

Comments

amir857273
Amiro dire bonda :
አግብታ ወልዳለች ሁሌም የሱዋ ደስታ ነው ምፈልገው እኔ ግን አሁንም ብቸኛ ነኝ 💔💔
2024-10-04 19:14:38
85
tsion44571
Princess tsi 👸💎 :
ድሮ እፈራለሁ ካንተ መለያየት አሁን ግን ረሳሁህ 😁እግዚአብሔር ይመስገን
2024-09-20 16:30:35
13
jojo.music54
jo jo🔱.. :
አንድ ቀን...
2024-11-28 18:11:27
2
unitedstatesofafrica2018
United States of Africa :
M it's for you Still I'm on the same feeling the same too our before period
2024-12-03 09:14:50
0
.isb5
❧ኬኳ❥🄼ቾ❦የ🅢ሬስwa➳🅢🅘🅢 :
በማይለቀው ቀለም ተፅፈህ ከልቤ ዛሬም ያፈቅርሀል ይሄ ሞኝ ልቤ😥 💔Ⓐ💔 ስጠብቅህ ልኑር ምንም ባትመለስ😥
2024-11-25 22:14:11
0
haymanot.yilma7
Haymanot Yilma :
ከማንም ጋር ሁን ግን ደስታህ ደህንነቴ ነው ስኬትህ የደስታየ ምንጭ ነው ዛሬም እወድሃለሁ ልክእንደ 18 አመት
2024-11-24 14:47:04
1
semriwt
የቦረናዋ🦅 :
ተስፋ አድርጌህትተኸኛልእና ተስፋህ ይጨልም😁😁😁😁😁😁😁
2024-12-01 06:11:19
0
wlela.amare.ktema
በረከቱ እረዴቱ አይለየን :
ወድቄ አልቀረሁም ተነሰቻለሁ
2024-11-25 17:48:09
0
esra2956
1,6,7,12,16,21 🥰 :
ላምሮት ሁሌም አፍቅርሓለሁ ❤️❤️❤️
2024-11-26 19:58:02
0
yo.romeo27
Rocks :
ከልቡ የሚወድሽ ሰው እጂ ለገላሽ ፈልጎ ሚቀርብሽ ሰው እወቂ
2024-11-25 10:58:24
0
aziz.aziz7665
Hrisa _÷°`´~የበድ ዋልድ 💖💝💞 :
ሁሌም አፈቅርሻለው ያኔዎ🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-26 08:05:39
0
alkadir38
jemes :
ላገባ ነው ነይ ቅዳሜ መተሽ እጀራ እድጋግሪ😂😳😏
2024-11-25 07:41:05
0
alhamidulilhi78
አልሀምዳላህ ለሁሉም ነገር🙏 :
ስላም ብቻ ሁኑ ሌላ ምን እላለሁ💔
2024-11-25 07:03:48
0
axumawi56
ATAKLTI LEGESE :
ሁሌ አስታውስሻለሁ🥰
2024-11-26 14:39:51
0
user678094007
ሶብር صبر❤️🤌 :
ሲኦልእንገናኝ
2024-11-24 14:50:47
0
uservwu3c9rlsi
ናታኔም..... :
ካንተ ተለይቶ መኖር አልቻልኩም በናፍቆት ልሞትብህ ነው.....አንተ ግን ጨካኝ ነህ እንዴት አስቻለህ......እኔ ግን ሌላ ሰው መልመድ አልቻልኩም 😭😭
2024-11-20 18:07:49
0
kerimolv9
ኮሜንት🤣 :
መዉደድ ነው ያላቹት 😏
2024-11-30 04:38:08
0
misk.5252
MΊK🧕🏽 :
Alsefem🙂
2024-12-01 20:39:45
0
ashiya.je
maranata 🦋🦋🦋🦋 :
godteshignal betam betam🥺🥺🥺
2024-11-22 19:12:09
0
guramayleww
black man,,,,🔪,,,🇦🇱 :
በጣም በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቀበጥ
2024-11-21 19:19:09
0
raabiiabdu
of tahi jiraadhu :
balagenyim zareem isedihalehu
2024-12-03 02:43:46
0
ayda2424
ayda _ Dire 🦅🇪🇹🇪🇹🦅 :
የውሸት አስመስሎ ከሚያታልል ሰው ሁላቹንም ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏
2025-01-11 01:22:08
0
danielmisgana
Dani :
ዝምምምምምም
2024-11-22 06:27:58
0
xoxo.yenatu
xoxo :
ለኔ ሲል ያኑርሽ💔💔💔😭
2024-11-22 10:26:37
0
geze76
{`````} :
ከጎኔባቶኜኝ ዛሪ የሌላ ብቶኝም ሁሌም እወድሻለሁ🥰🥰🥰
2024-11-21 09:12:31
0
To see more videos from user @seada464, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About