@yidnek_kasim: The best person in 2016 puagume 2 is dedicated to dr. Abiy jima. #የሚኖር_ህይወት #ethiopian_tik_tok #fyp #habeshatiktok #doctor @ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon) @Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ @Mental Wellness የአእምሮ ጤና h

ይድነቅ ቃሲም
ይድነቅ ቃሲም
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 September 2024 07:51:20 GMT
562661
103227
3127
20971

Music

Download

Comments

dr.abiy
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon) :
እግዚአብሄር ያክብርልኝ የኔ ጌታ🙏🥰
2024-09-07 09:31:56
5737
liyana5433
lali :
አይ ስም ለሰይጣኑም ለመላዕኩም እኩል ተሰጠ ዶ/ር አብይ 🤭
2024-09-07 11:47:15
912
zyadshemsu
Ziyad Shemsu :
አቦ አንተም ይመችህ በዚህ ልክ ስላስታወስከው
2024-09-07 09:31:47
701
lidi_yena
Naili :
በማይኖር ህይወት ውስጥ የሚኖር ሰው🔥❤❤🙏
2024-09-07 08:34:11
438
meskermbireda
M an A :
እውነት ነው ወንድሜ ተባረክ ይገባዋል እድሜና ጤና ለዶክተር አብይ ታደሰ ይሁንልን ዘመኑ ይባረክ
2024-09-07 08:05:53
352
2112mule
Muler 21 :
ቃል የማይገኝለት ትልቅ ሰው እረጅም እድሜ ያኑርልን🙏❤❤
2024-09-07 17:22:42
32
biruk_engineering
Biruk_Engineering :
ይህ የሚኖር ህይወት ነው 🙏🙏🙏 respect you brother
2024-09-07 07:56:10
142
mer_ethio
mer_ethio :
የአመቱ ጀግና ሰው👌👌👌👌
2024-09-07 08:13:39
121
mekedimu
Mekedimu Tamiru :
ሀኪም ዶ/ር አብይ ከመቀመጫየ ብድግ ብየ አከበርኩህ። ረጅም እድሜ ይስጥልን።
2024-09-07 09:19:10
6
user2365501831660
@Bini1223 :
ወንድሜ ልክም ትክክልም ነህ ! ደካሞችን ታበረታታለህ ጀግኖችን ታጀግናለህ መንገዳቸውን የሳቱትን ተው ተው ልክ አደለም ተመለስ ትላለህ ብቻ ምንም አይቀርህም እኔ ደግሞ ጳጉሜ 3 ላንተ ለሚኖር ሂወት ትሁን ይህ የሚኖር ሂወት ነው !
2024-09-07 09:43:39
126
seidhassenshibeshi
ጨረቃው :
ሰርጀሪ አይደለም የህጻናትን ቶንሲል መቁረጥ ብቻ ነው ።ይሄ ደግሞ ወንጀል ነው ወላሂ
2024-10-18 02:55:15
8
meri.fekadu8
mery :
ስም መቀየር ቢቻል እቀይርልህ ነበር አንተ የህፃናት አባት በጣም እንወድሀለን
2024-09-07 16:09:01
39
tarikgebre12
Tarik☦️ :
እውነት ነው የኛ ጀግና 🥰🥰
2024-09-07 08:06:20
64
designer.omer
omer fashion design :
እባካችሁ ኢስላምን ሳታቁ እንዳትሞቱ please🙏🙏
2024-10-12 17:03:42
32
rahel162
liya 02 :
ወይ ትእግስት ማጣት ልሳደብ ለትንሽ😁😁😁 👏👏👏
2024-09-08 05:27:43
39
yohanisd12
yohannis12 :
እውነት ነው ሰው የሆነ ሰው ነው ያውም ጀግና ሲያንሰው ነው
2024-09-07 08:14:22
25
fatherlovee
አደመ እና ቤተሰቡ :
በደንብ ገልፀከዋል ጀግናችን ምሳሌያችን ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤
2024-09-07 23:15:25
15
kerodrz
kerod 🛖 :
ተባብረን አስፈቅደነው ስሙን ብናስቀይር ባይ ነኝ😂🥰
2024-09-07 18:29:22
52
bezatadsse
Beza ⛰️ :
ትክክል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድለው
2024-09-07 22:00:05
5
mekedu
user3282201649511 :
ተባረክ በትክክል ገልፀኸዋል እርሱንና አንተን እናመሠግናለን አቦ ተባረኩ
2024-09-07 19:32:43
9
medi21yemariamlij
Medi Yemariam :
ከክፉ አይን ይሰውርህ🙏🥰
2024-09-07 18:39:30
5
sena.feysa
Sena Feysa :
perfect speech 👌👌👌
2024-09-07 11:47:41
13
ethiopiagonder
EthiopiaGonder :
ትክክል የጨዋ ሰፈር ልጂ ወንድማችን ኑርልን
2024-09-07 13:42:25
6
sel_4508
💸💎_𝖘𝖊𝖑𝖒𝖆𝖓 𝖘𝖊𝖎𝖉 2🤞 :
ዶክተር አብይ መንግስቱ ስንትልጅ ነው ሚያሳድገው😂😂😂
2024-09-07 08:00:35
10
abu_ayub06
Zemen Getnet :
yigebawal wellahi he deserved 🙏🙏🙏🙏🙏
2024-09-07 19:42:56
5
To see more videos from user @yidnek_kasim, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About