@mehru1610: ሂዱ እስክትባሉ አጠብቁ @Yohanis Teshome @JO JO 🎥@Ezana #mbabi #mehru #fyp #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Mehru
Mehru
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 September 2024 16:41:09 GMT
1982132
125812
874
3966

Music

Download

Comments

semiradestaw
Akira2112 :
ሂጅ መባል አንዳንዴ ጥሩ ነው ይቆርጥልሀል🥺 ቆይ ወይም ሂጂ ሳይል ከሚያወዛግብ ሰው
2024-09-14 22:14:19
1541
asehubi
💫🧸 :
አንዳንዴ መሄድ ግድ የሚሆንብን ግዜ አለ እኛ ሰለፈለግን ሳይሆን እነሱ ለኛ ግዜ ስላላቸው ነው🥺💔
2024-09-14 16:59:38
636
asu_mos19
asu_mos :
The worst pain 💔
2024-09-14 18:28:37
192
sofitekle5634
🌸🌸Sofi a :
እንደዚ የሚል ሰው ጥሩ ነው በረጅም ገመድ አስሮ ነይ ሂጂ ከሚል ሰው
2024-09-14 20:26:57
596
just_cool54
𝓑𝓐𝓓 𝓑𝓞𝓨🙅‍♂️ :
አንተ ወይም አንቺ አዎ አንተ ይሄንን comment የምታነበው ልጅ እናትህ እና አባትህ 20000 አመት ትኑርልህ🥰🥰 follow 🙏
2024-09-15 06:34:30
125
terukibertu
TIRINGO :
የሷ ሰብራት ምንም የማይመሰላችው ነገርሰ
2024-09-14 18:03:37
322
babina106
Yohanis Teshome :
Yikrta tesemitognal💔
2024-09-14 17:41:40
67
alhamdulilah74000
faiz33 :
ሂድ አትበለው እንዲሄድ አድረገው
2024-09-14 19:17:39
50
jamalamanaii
Jamal Aman🦁 :
አንቺ ሁሌም ምሰሪው ነገር ይመቸኛል በተለይ የዛሬ ይለያል ባንቺ ውስጥ ራሴን ያየሁበት በህይወታችን ከባዱ ስሜት ማለት ይሄ ብቻ ነው❤️
2024-09-14 18:40:39
124
kalkidan_637
Kalkidan19 :
አንተ የምትጫወትባት ሴት እኮ አባቷ ደክሞ ለፍቶ ነው ያሳደጋት ።አባቷለፍቶ የያሳደጋት አንተ ልትጫወትባት አይደለም እሽ ። ወዳሀለች አይደል ውደዳት አለበለዚያ ታጣታለህ። ትጎዳለህ
2024-09-15 20:18:04
2
abresh377
Abe :
በተቻለ መጠን ጥሩ ነገር አስተላልፉ ሰው እንኳንስ መጥፎ ነገር ጥሩም ነገር አስተላልፈን አልተቻለም😏
2024-09-19 11:15:39
2
hiwot.ye.meshu
hiwot ye meshu :
💔😞 ሰለተወደዳቹ ብቻ መግፋት ...
2024-09-14 17:31:10
5
maritakiyakiya
Marita Kiya :
አይገርምም ግን ሁላችንም የሆነ ግዜ ላይ ሰው እንዲህ ያደርገናል እኛም እናረጋለን
2024-09-14 21:37:19
38
zemen.mengistu
Zemen Mengistu :
ሲገረም ግን ጕዴኛው ተዉ ማለት ነበረበት አኮ ተነስቶ ከሚሄድ የውሸት ወደድኩሽ ከሚል ግን ይሻላል
2024-09-15 04:00:36
1
elu2562
elu :
እውነት ነው 🥰🥰🥰
2024-09-20 21:12:00
1
jamila.yimam
👸ልጅ ➹ጀማ 🇸🇦 :
ስወዳችሁ
2024-10-11 11:52:59
3
hizqyas.t
Never alone :
ደካማ ሰዉ እሚሆነዉን አያቅም ይባላል አንዳንዴ የሰዉ መኖር እሚገባን ስናጣዉ 💔💔💔💔
2024-09-14 22:17:19
12
abela_ab8
ቹሜ( አባ ድቅድቄ) :
ትችያለሽ ምሩ ✊✊✊
2024-09-15 05:15:24
5
be.dingil.amare.2
Be Dingil Amare 21 :
ሂዱ እስኪባል መጠበቅ ልክ ፓራስታሞል እደመዋጥ ነው
2024-09-16 07:45:17
1
rufiyans
ኢምራን 23 :
ሂሳብ አልከፈሉም ሊያስከፍሉሽ ነው
2024-09-15 04:10:38
1
.2128003
♥️♥️💍ሊነጋ ሲል ይጨልማል 💍 ♥️♥️ :
ይገርማል 🤣🤣🤣
2024-09-21 09:55:05
1
tiktok.comnardi2
@NaNi Awoke :
ewunet betam tesemagn
2024-09-17 14:12:25
1
hambisa.degaga1
Nardos 💮 :
😳 ayii 😭😭
2024-09-22 12:29:48
2
dagiii__
dagiii___ :
keza bill askefelush aa 😭
2024-09-19 13:53:28
1
sosi.love46
🌸sosi kebet💕💕 :
41kutr chama nw yemaregew 😂
2024-09-16 11:56:21
1
To see more videos from user @mehru1610, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About