@bett12710843: #vir chicken fries#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Betty ጎንደር (ኪችን)አድራሻ አዲስ አበባ
Betty ጎንደር (ኪችን)አድራሻ አዲስ አበባ
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 15 September 2024 07:58:58 GMT
557864
15250
257
3577

Music

Download

Comments

user787071584
user787071584 :
ሀገርሽ ግቢ እና ምግብ ቤት ክፈቺ በቃሽ ስደት 🙏🙏
2024-09-15 15:59:29
126
fikrabi7
W❣️T⚡ :
በቃ ግቢና መተአም ክፈች😊 ይበቃሻል የሰው ሃገር🥺
2024-09-15 08:26:27
17
my.way324
my way :
ስታወሪ ግን ራስሽ አዳምጪዉ ምራቅ በአፍሽ አትያዢ ደስ አይልም
2024-09-16 15:45:59
5
tiktok.comh.hatiku.hty0
رانيم رانا :
ኦርገኖ ምድነዉ አለቅዉም አትለፍኝ ንገርኝ
2024-09-15 15:31:27
2
fekadugashaw4
@fekadu :
thank you sister no more by from KFC or chicken flat I'm going to cook for my children
2024-09-15 20:58:26
6
user69892400
21 :
ክንፍሌክስ ?ስትናገሪ በትክክል በአማርኛ. አስረጅን
2024-09-15 18:55:54
3
mekdi31
maki :
ማባያ ሶሱን አሳያን
2024-09-15 09:01:22
8
eadu56
eadu56 :
macdonat
2024-09-16 17:35:13
1
beza.getachew2
beza getachew :
እግሩን ማገንፈል ይቻላል እንዲሁ አይበስልም
2024-09-15 11:42:29
3
tgfinancialempowerment
TG | Financial Empowerment :
Gobez Yene konjo
2024-09-17 18:56:11
1
user7950160522581
user7950160522581 :
ዶሮ ዉድ የሚመስላችሁ ወላጆች ከአንድ ኪሎ የበሬ ስጋ አንዲኪሎ የደሮ ስጋ እርካሽ ነዉ ሱፖር ማርኬት አልማ;ኩይንስ እስከ 400ብር ነዉ ሙሉ ደሮ የተበለተ እስከ550ብር ነዉ በሬ ስጋ ከምትገዙ ዓሳ ና ደሮ እየገዛቹ ልጆቻቹሁን መግቡ
2024-09-18 13:17:20
1
weyzerosihin364
ወ/ሮ ስኂን ጥበብ☎ :
በርበሬ አይደለም ቀዮ ፊልፊል ሮሚ ነው አረ።
2024-09-17 20:57:57
1
tigi945
tigi 945 :
በጣም ይጣፍጣል እኔም እሰራለሁ እቤት ምርጥ ነው 😋😋😋😋😋😋😋
2024-09-16 13:26:09
1
sadabashir2
የተዋሕዶ ልጂ ነኚ :
በጣ ጎበዝ ነሽ እሕቴ ሥራወችሽ ሁሉ ያሥደሥታሉ ደሞ እርጋታሽጋ ተጨምሮ ዋውው በርች
2024-09-15 10:25:18
1
fikre092
የታየልኝ በፍቅር :
ድምፅሽ እና አንቺ አትገናኙም🙏
2024-09-19 14:56:02
2
kebronbeki
mita :
ጎበዝ አንቺማ ሆቴል መክፈት አለብሽ ለሐገርሽ በሰላም ያብቃሽ የኔ ባለሞያ🥰
2024-09-17 02:45:48
1
user309334393906
user309334393906 :
ጥሩ ነው ግን የምሠሬው ምንም ነገር ስሰሬ ካለ እንቁላል አትሠሬም ለምንድነው ግን😅😅
2024-09-15 13:37:42
2
sola0642
sola :
thank you my hero
2024-09-18 11:29:18
1
almaz.fantaye
Almaz Fantaye :
እኔ ሰለቸው ኮፈሌሽኑ ረገፈ ዘይቱላይ
2024-11-01 22:36:42
0
tseghegirmay
tseghe girmay :
waooo 😋😋አቦ እጅሽ ይባረክ
2024-10-31 21:35:54
0
ayni.z
Ayni z :
አመሰግናለው የኔ ውድ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2025-04-17 06:04:08
0
gmailcomppppllll
እግዚአብሔር መልስ ይስጣችሁ :
የኔው ሰላምሽ ይብዛልኝ ጋደኛ ገትሽ ሼ አረገችልኝ አኔም ፎሎ አረሽ ምግብ ካንቺ ተማርኩ
2024-12-09 10:03:28
0
seniatregassa
Seniat Regassa :
batikikil test indimaxa qimamochu ba malakiya norot bitnagrin ihite
2024-09-15 08:30:17
0
To see more videos from user @bett12710843, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About