@m.h.k0990:

m.h.k
m.h.k
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 15 September 2024 23:41:36 GMT
196336
6727
324
907

Music

Download

Comments

user37822741608453
Tmer mohammed :
የድግምት ማፈደሻ ሲሪልኝ በጣም ነው የተሳቃየሁት 🥰🥺
2024-09-16 05:20:01
29
pkbaki
Pk Baki :
yemer kedewel birr asegbaleshalew
2024-09-28 11:27:52
2
titi28188
Ethiopian :
2024-09-26 20:37:59
1
sinknsh.eshetu
sinknsh eshetu :
m h k ለገበያ ስሪልኝ
2024-09-16 12:03:51
6
user8270617501468
የመቅደላዉ መብረቅ፡፡ :
አኡዚቢላ
2024-09-18 20:18:44
3
ed56yg
ⓩⓩከመስቃን🌹☪💯✅✅✅ :
አውዝቢላሂ ምነሼጣን ኧረጂም
2024-09-19 18:42:11
4
eyu_tou4
pandi 🤗 :
orthodoxoch yehen edataregu 🥺🥺
2024-10-15 22:58:03
3
bethelehemtesfay8
kidu :
እህቴ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ሰራ በጣም ይገርማል አመሰግናለሁ ኑሪልን
2024-09-21 19:08:05
4
user3665378773792
selame :
እረ እህቴ አትለፊኝ እርጂኝ እባክሸ በሰደት ላብድ ነው ፍቅረኛዬ ፀባዩ ተለወጠብኝ እባክሸ ምን ላርግ
2024-09-16 04:31:28
0
user3675746879322
Afar love🌹 :
ጥንቆላ ነው እንዴ የምሰሪው
2024-09-18 12:35:29
9
beletu236
Beletu :
ፐmhk. ጨንቆኛል እራስሽን አጥፊ ይለኛል ባሌ ለስራ ብሎ ሄዶ 10ወር ዘጋኝ በመከራ ከቡዙ ትግል በኋላ አግቼው ተይኝ አለ ጊዜዬንና ገንዘቤነ ወሰዶበብኛል አሁን ጤናዬ በዚ ከቀጠለ ከባድ ነዉ ቤተሰቦቹን ሄጄ ሳናግሪቸዉ ተይው አሉኝ እንዴት
2024-09-17 22:38:53
0
hayat29992
ሁሉም ለበጎ ነው :
ውዴ በአላህ አትለፊኝ ጣት ጣት በጣም ነው የሚጫነኝ ተኝቸ አድሬ ከምነግርሽ በላይ ነው የሚጫነኝ
2024-09-16 03:43:01
1
hannyy3693
hanni :
አይግረምም ሰራ m. h. k. sera 😁thank you
2024-09-20 17:01:56
0
user1996275020154
Blessed 😍😍 :
ግን ከሃይማኖት ጋር ችግር አያመጣም እባክሽ መልሽልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2024-09-19 17:25:47
3
saliya674
saliya :
ያልገባኝ ነገር ቢኖር እጄን ወደጎን ነው ወይስ ወደታች ነው የምዘረጋው አልገባኝም
2024-10-04 13:44:00
1
fyori563
𝐅𝐘𝐎𝐑𝐈🦋 :
ሰዎች እባካችሁ እንዳትሰሙዋት እቺ የ666 ተከታይ ናት እባካችሁ ተጠንቀቁ
2024-10-21 16:00:13
1
allhmdulilahg
☆ፀደዋ☆ የማዘሯ🧕 :
ጥቆላ ነዉ ዉዶ
2024-09-18 20:00:33
0
tg12787
Tgየማሪያም ፍቅር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
እኔ መጠየቅ ላቆም ነው m.h.k የሎተሪ አፍቃሪ ነኝ
2024-09-17 06:14:07
2
user309399818191
haftom :
የኔ ውድ የሎተሪና የቢንጎስ መላ ይኖራል እባክሽ ንገሪኝ እተማመንብሻለው ❤🙏
2024-10-11 16:04:51
1
wistaria861
Hareg :
ሰላም ላንች m.h.k እንዴት አለሽ ቤተሠብ ሁሉ ሰላም? እባክሽ ቤተሰቦቼ ተለያይተዉ ነዉ ሚኖሩ ሲታረቁ በአመታቸዉ ይለያያሉ እህት ወንድሞቼም በየቦታዉ ተበትነዉ ነዉ ያሉ እና በፈጠረሽ መፍትሄ ካለሽ??
2024-09-16 14:32:19
1
sam_dd6
samdd :
ቁጫጭ አስቸገረኝ መዳኒት ካወቅሽ plc
2024-09-16 08:57:16
4
anie.ye.maryam
Anie ye maryam :
ስወድሽኮ❤
2024-09-16 15:39:19
1
saron.tk7
sarina :
mhkእባክሽእናቴ አባቴን በጣምነዉ የምትጠርጠረዉ ማለት ከሴትጋር ግንኙነት አለዉ ትላለች እኔ እሱን ማዉቅ እፈልጋለሁ plsእባክሽ😭
2024-09-16 06:22:19
1
To see more videos from user @m.h.k0990, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About