@tekt_12: #ክርስቶስ #ክርስቶስ_ክብር_ምስጋና_ለንተ #interview #etv #ቢራ #ቅዱስጊዮርጊስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ተዋህዶ #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ክርስቶስ_ክብር_ምስጋና_ለንተ #ሀይማኖት #ጳውሎስ #መፅሐፍቅዱስንእንወቅ

Tek16
Tek16
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 16 September 2024 09:03:38 GMT
197023
20457
68
6341

Music

Download

Comments

royalfamil9
የነዚያ ዘር💪 :
የምትወደውን ነገር እንዴት ጨቅነህ አይቻልም ለማለት እንደከበደህ ሁኔታህ ይነገራል።
2024-10-25 16:22:08
10
user9513173688186
ሮቤል ባልቻ :
ደሀ ደህነቱን ይረሣ ዘንድ የወይን ጠጅ ይጠጣ አይላል
2024-10-18 10:26:18
13
gossawerk
gossawerk :
ምግብ በራሱ ሲበዛ ያሠክራል ሁሉንም በመጠኑ
2024-12-09 10:58:09
0
meargkahsay2
Mearg Kahsay :
ስለ ቡና መጠጣትስ ምን ትላለህ መምህር
2024-10-25 11:46:51
15
kiya76461
kiya :
አትጠጡ ካለ ክርስቶስ አምባገነን ነው ማለት ነው? መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2024-10-25 06:06:09
22
eyu615
eyu615 :
መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ የሚለውን ያብራራህበት መንገድ አትግደል ይላል እንጂ መማታት ትችላለህ ያልክ ያህል ነው ስለሆድህ ሕመም ጥቂት ወይን ጠጣ ያለውም ከሕመሙ ጋር በተገናኘ ሲሆን ከእዚ ጋር አይዛመድም ስለዚህ ጉዳይ ዮሐንስ አፈወርቅ በእንተ ሐውልታት በሚለው መፅሐፉ አብራርቶታል እኔ የምጠጣውም ያንን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ለመጠጣቴ ከቨር አላደርገውም
2024-10-25 04:13:31
5
santasan89
nononononono :
መምህር እውነት ነው በዙ ጴንጤ በሀጥያት ሰክርዋል
2024-10-24 18:50:59
78
user391906853079
user391906853079 :
ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት የሚል የለም
2024-09-16 10:39:09
5
abdunasir.yusuf7
jimi jonsan :
ገብረከዳን ሀለት ይፈቀዳል ይላል
2024-10-04 14:22:45
1
madrasnewsraye
A :
ምሳሌ 23 ምን ይላል አብብልና
2024-11-30 05:41:34
0
mefin8821
Mefin W :
“አሁንም ተጠንቀቂ፤ የወይን ጠጅን የሚያሰክርም ነገር አትጠጪ፥ ርኩስም ነገር አትብዪ።” — መሳፍንት 13፥4
2024-10-25 18:06:19
3
testad_
ⓉⒺⓢ :
"ጨርሶ ባይጠጣ የተደነቀ ነው" የሚለውን የት አገኘው?
2024-10-26 12:57:30
2
tigabu161
ድንግል እናቴ :
kalihiwot yasemalin memire 🥰🥰🥰
2024-10-26 10:04:20
1
user7314803758772
user7314803758772 :
ቃለሂወት የሰማልን ወንድማችን
2024-10-28 04:30:22
1
natnael.molla3
Natnael Molla :
ቃለህይወት ያሰማልን
2024-10-25 21:34:57
1
user8470622419618
user8470622419618 :
🥰🥰🥰ኑርልኝ የኔ ውድ ወንድሜ
2024-10-31 12:16:52
1
abiab305
abawa :
እዉነት ነዉ
2024-10-25 04:17:00
1
belay.amare3
Belay Amare :
arif new
2024-12-04 13:08:31
0
yamagegnehu
yamagegnehu :
ወይን ብቻ ነው ሚፈቀደው?ወይስ ቢራ ውስኪ አረቂ ጠላን ይጨምራል🤔
2024-11-28 06:07:48
0
mame838489
ይልማና ዴንሳ :
💜💜💜💜 ሐቁ እሱ ነው
2024-11-28 11:47:20
0
user1059834683601
Atinafu :
ቃለ ሕይወት ያሰማህ እድሜውንና ጤናውን ጨምሮ ይስጥህ።ስለ ቡና መጠጣትስ ?
2024-11-15 16:31:51
0
user29shalom
shaሎም :
መንፈስ ይሙላባችሁ ሲል ምን ማለቱ ነው??????
2024-11-21 14:05:21
0
user76080034547324
የሰመያሸው 27 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
2024-12-02 09:13:28
0
kibew605
አስጨ ቅቤው((🌹ቺ♥️ቡ🌹)) :
ዛሬ ግን እጅግ በጣም እቃወመሃለው!!! ስብከትክን የሰማ ያየ ሰው ለመጠጣት ይገፋፋል እንጅ ፈርቶ አያቆምም።መጠጥ ገዳይ ነው!!!።
2024-11-14 19:41:40
0
user4821934844229
mamu :
ewonete new
2024-10-28 05:54:50
0
To see more videos from user @tekt_12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About