@jesus.season1: ጥያቄ እና መልስ ክፍል 2#ወንጌል_ይለውጣል🙏 #እየሱስ_ብቻውን_በቂ_ነው🙏🙏🙏

Fact Check Bible
Fact Check Bible
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 17 September 2024 05:00:47 GMT
2548
160
31
68

Music

Download

Comments

o.0ooo0
. . :
ሙሉ መልቀቅ ነው... ጭራሽ ቃሌ አልቻለውም
2024-09-17 06:07:30
6
ruthamenmaranatamira7
Ruት Amen Geta Eyesus ሆይ ና 👋🙏 :
ቃልዬ ደስ ሲል የኔ ወንድም ኡፍ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤
2024-09-17 05:47:39
5
miruts57
@miruts belay(MB) :
ኣኬ ትላንት ኣልቻለም
2024-09-17 06:50:38
1
adoniyas1110
Adoni :
አኬ ግን በመጨረሻ ጴንጤ ይሆናል........ ቃል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
2024-09-17 06:06:19
2
ashenzfgjt2
king :
አኬ በአንተ ምክንያት በደንብ የሚያነብ ጴንጤ ኦርቶዶክስ እንደሚሆን እርግጥ ነው.::
2024-09-17 06:48:59
1
asalefaw12
A TS1 :
አይ አኬ🤔😁😁
2024-09-17 05:15:52
1
kal8037
ቃል :
የማርያምን ውቶ ጣላት😂😂😂
2024-09-17 06:59:05
0
deviyo80
Dawit Abebe :
ay Ake😂
2024-09-17 05:44:31
3
12yohannes
GUNNER :
አኬ ማርያም ካደ😂
2024-09-17 06:55:12
1
penkiler24
እኩል ሚዲያ :
የማርያም ኪዳን ተካደ 🤣🤣🤣
2024-09-17 06:43:15
1
elsaeelsae736
ኤልሳ :
የማሪያም ትንሣሄ አይታወቅም🤭🤭
2024-09-17 05:20:43
1
kistaneland
Kistaneland :
ውበቱ 😁😁😁
2024-09-17 07:55:30
0
kingnae811
Esprit de Corps :
አግኝቶታል እዚ ጋራ...😎👍
2024-09-17 07:50:15
0
ashuyab
Ashu "ዩሐንስ 8:54" :
እዚጋ ብቻ በራሱ አኬ prefect ነዉ💪
2024-09-17 07:13:28
0
dawit.mulugeta.adugna
Dawit Mulugeta :
ሙሉውን ልቀቅ 😀
2024-09-17 06:54:15
0
tigabubm
notifcation :
እኔ ቃሌን እሳቴ ብዬዋለሁ 🔥🔥🔥🔥
2024-09-17 06:21:01
3
isru092
፳ኤል ዘነፍስ :
ሙሉውን ልቀቅ😂😂😂 ደሞ ኮ ተአምረ ማርያም ጋር ያላቹ ፍቅር ብታነቡት ትጠቀሙ ነበር
2024-09-17 07:08:34
1
ruthamenmaranatamira7
Ruት Amen Geta Eyesus ሆይ ና 👋🙏 :
ቃልዬ ደስ ሲል የኔ ውድ ወንድም ኡፍ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤ ለአኬ ተጨማሪ መልስ “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።” — ማቴዎስ 22፥29
2024-09-17 05:48:27
1
yoni_21_30
ዬኒ.. :
መደማመጥ ቢኖር ደስ ይላል ። ለማሸነፍ ሳይሆን ለመማር እስከሆነ ድረስ ትንሽ መደማመጥ ይገባል ።
2024-09-17 07:15:10
0
139senay
139senay :
መጸሀፍ ቅዱስ ብቻ ፈረሰ(እናፈርሳለን 😁😂ሜሎስ ) ጭራሽ መጠየቅ የሌለበት አንዳንድ ሞኞች አሉ ለነሱ ትምህርት ይሆናቸዋል 😁😂 አኬ ከባድ ሚዛን ነው!
2024-09-17 07:14:13
0
kal8037
ቃል :
አስተምሮ ከሐዋርያት መጣ ሐዋርያት ከየት አመጡት የመፀሐፍ ቅዱስን የበላይነት ላለመቀበል ተጋጋጠ🤣🤣🤣
2024-09-17 07:03:01
0
maki_dagne
‍ :
(Infant baptism የህፃናት ጥምቀት) አንድ ከዳነ ሰው የተወለደ ልጅ የተወለደው ልጅ አንደዳነ ይቆጠራል ምክንያም ከዳነ ቤተሰብ መወለድ ወንጌልን እየሰሙ ያድጋሉ ለመዳን አንዱ provision ነው ስለዚ መጠመቅ አለባቸው ብለው ያስባሉ John calvin and Luther
2024-09-17 06:59:32
0
sena.geneva.beaut
hani hanita :
Ake coming soon.
2024-09-17 07:05:00
0
To see more videos from user @jesus.season1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About