Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@muletaalemayehu1:
Muleta Reformed
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 17 September 2024 10:20:12 GMT
42671
2554
431
856
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.68MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.68MB
)
Watermark .mp4 (
47.11MB
)
Music .mp3
Comments
Saron Girma :
እንኳን ያንተ ሆንኩኝ ኢየሱሴ🙏🙏🙏
2024-09-17 22:33:46
36
Tame_A_ድኛለሁ :
ጊዮርጊስ እንኳን እናንተን ልያድን እራሱንም ልያድን አልቻለም ሞቷል 🤣🤣🤣 በኢየሱስ ስም የሙታን ጠሪ መንፈስ 🤣🤣🤣🤣🤣ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው ያድናል
2024-09-18 07:43:11
1
Tasew wendim :
ቅዱሱ ነው የሚለው ንጉሱ አይደለም
2024-09-18 07:50:43
3
እንቅጭ እንቅጯን :
ዘፋኙ ከዳሽን ቢራ ፋብሪካ ቢሮ ሲገባና ሲወጣ በተደጋጋሚ ታይቷል
2024-09-18 01:36:14
0
user691161132156Aynalem :
ችግራው ኢየሱስን ንጉሳቸው ስላላደረጉት ነው
2024-09-17 21:31:57
0
የጌታ ልጅ :
ok
2024-09-18 05:17:09
0
zeray J :
🥰
2025-11-18 18:39:53
0
Eph :
ቀድር አንተ ምን አገባክ ኦሪዲ ተቀድሮብካል እኮ
2024-09-17 14:25:59
0
ብርሃኑ :
የቢራው ጠርሙስ ላይ ነው የነገሰው
2024-09-17 10:42:23
69
SaintSaved :
የጊዮርጊስ ፎቶ ስላለበት አማትበን ብንጠጣ ችግር አለው?🤔
2024-09-17 15:42:11
53
Kiyanu :
" መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" (የሐዋርያት ሥራ 4:12)
2024-09-17 17:30:30
43
kiya :
ወጣቱን ከጠርሙሡ ቢያነሡት አይሻልም
2024-09-17 11:27:58
39
MiMiሻ :
ወረቀቱን ከማንሳት እጃቹን ከጠርሙሱ አንሱ
2024-09-17 12:23:59
30
kiya23 :
ስንት ንጉስ ነው ቆይ ያላቸው?🤔 ጌታሆይ አስባቸው እነኝህን ሠዎች😭😭
2024-09-17 20:27:11
14
Abel Argaw :
ተጨዋች የሆነ ሀይማኖት ዳሽን እየጠጡ ጊዮርጊስ ይሰብራሉ😂😂
2024-09-17 10:26:36
12
Ma 🤗🫅🥰 :
ተማሪ እያለህ አጭበርባሪ ነበርህ… እስከዛሬ አልተውክም? አለመለወጥህ ይገርማል
2024-09-17 17:46:49
11
aberu berhanu :
መዳን በእየሱስ ነው
2024-09-17 18:43:51
10
SoloAlex :
ተባረክ ፀጋ ያብዛልህ 🥰
2024-09-17 14:54:42
9
אבי טסגאייה :
መዳኛችን ሲል ሰማሁ ልበል
2024-09-17 14:39:15
9
Betty Moges :
ተጠጥቶ ካለቀ ጠርሙስ ላይ ወረቀት ይላጥ የሚል ማህበረሰብ 😔። ጌታ ኢየሱስ እድሜ ዘመኔን ሳልጨርስ ያንተ ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ
2024-09-17 10:42:11
9
netsanettena :
የምትጠጡ እናተ የምትጮሁት እናን አትጠጣ ተብለሀል አትጠጣ።
2024-09-17 20:19:07
9
Beneyam13 :
ጭር ሲል አልወድም😂😂😂
2024-09-17 10:46:15
8
ያህዌ ይርሄ :
ለመጠጣት ምክንያት አገኙ
2024-09-17 11:11:57
8
iron :
ኢየሱስ ያድናል
2024-09-17 18:51:21
8
@samika :
ትልቅ ጥያቄ ብሮ ዘመን ይባረክ!! እሱ የሮም ወታደር ነው
2024-09-17 17:30:08
8
getye bante :
መዳኛችን መተማመኛችን?ያሳፍራል
2024-09-17 16:55:40
7
Daniel Tadesse :
መድሀኒአለም ይባርክህ👍😍
2024-09-17 19:18:45
7
Rock :
የእግር ኳሱ ንጉስ መሰለኝ😁 💪💪
2024-09-17 17:28:25
7
Amartii Girmaa :
nugusachin Eyesus bicha new🙏🙏🙏
2024-09-17 17:37:13
7
Fikadu Jesus :
😍አረ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።መዳኛችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ጊዮርግስ አይደለም ወገኖቼ አረ አትሳሳቱ😍
2024-09-17 10:58:25
6
Solulu@One love :
ተባረክ ወንድሜ። አቶ ጎርጊስ መቼ አዳኝ መቼ መተማመኛ እንደሆነ አናቅም። የማያመጡት ነገር የለም።
2024-09-17 22:41:01
6
Hailebegashaw :
ተበረክ ንፁ ኦርቶዶክስ
2024-09-17 12:07:28
6
user3342381674011 :
yessssssssss👌👌👌👌
2024-09-18 17:32:07
5
MAN CITY :
እንድ አይነት rational የሆነ ወጣት አላየሁም በረታ ወንድሜ!
2024-09-17 21:57:49
5
አዲስ ፍጥረት❤✝️ :
የምናባቱ ንጉስ ነው ጊዎርጊስ እግረኛ ወታደር ነው
2024-09-17 18:40:53
5
Mesafint :
መነሳት ያለበት ከሰውየው ላይ ቅዱስ የሚለው ስም ነው Because of the man was cruel and murderous !!
2024-09-17 19:09:01
5
ሃመልማል🌞 :
መዳኛችን መተማመኛችንም ብለዋል ኮ ሙሌ😞😞😞
2024-09-17 11:51:36
4
Eyoba :
መዳኛችን አንድ የእንግሊዝ ወታደር
2024-09-17 19:09:13
4
ሊያ ✨ኢየሱስ ዋናዬ💫 :
ሙታን ይነሳ እጃችንን ግን ከመጠጡ ላይ አናነሳም የሚለው የአመታችን ምርጡ የኦርቶዶክስ የቢራ ቻሌንጅ ብዬዋለው😂😂😂😂😂😂😂😂
2024-09-17 10:27:06
3
የእርቅ ቃል :
እናንተ ተነሱ ከጠርሙሱ ..ሀሀሀሀ
2024-09-18 17:10:44
3
ምህረት :
ምን አናደደህ መዝሙሩ የሚለው ይነሳል ቅዱሱ እንጅ ንጉሡ አይልም ምንድነው መንጣጣት አረ አድቡ አሁንስ
2024-09-17 17:40:44
3
Benny icak 🦁 🇪🇹 :
ኦሪት ዘሌዋውያን 10: 9 እንዳትሞቱ ወደ መገናኛው ድንኳን ስትገቡ አንተና ልጆችህ የወይን ጠጅና የሚያሰክርን ነገር ሁሉ አትጠጡ ይህም ለልጅ ልጃችሁ የዘላለም ሥርዓት ይሆናል
2024-09-18 22:13:21
3
boontu :
ምን አናደደህ ?
2024-09-17 10:44:48
3
masay :
ኤሬ እስከዛሬ የት ነበረቹ? ምን አለባት ሥራ ብትሰሩ
2024-09-17 12:45:33
3
መሲ በጌታ :
ይነሳ ዲያቆኑ ከጠርሙዙ ይነሳ ቄሱ ከጠርሙዙ በሚለው ይስተካከል😂
2024-09-17 13:08:33
3
Have Marcy God :
እንዴ ሙሌ ምን ነካህ ይወርዳል ንጉሱ ከጠርሙሱ ነው እኮ ነህ ያሉት ከነገሰበት ጠርሙስ ላይ እያነሱ ሲፈጠፍጡት አታይም
2024-09-17 13:04:56
3
asru090 :
ሰሞኑን ነው የጰነጠጥኽው መሰለኝ
2024-09-17 15:02:47
2
Nahom Alemayehu :
አንተማነህ መጀመርያ
2024-09-18 18:04:47
2
Sena𝕒 ሴና :
🥰🥰🥰የሰፈሬ ልጅ ነው😂😂😂
2024-09-17 12:52:34
2
Betina :
😁😁😁😁 ወይ ዘንድሮ😁
2024-09-17 15:49:25
2
ዲዲሞስ :
አረ ቅዱሱ ነው።።።።።።።።
2024-09-18 18:26:50
2
kb lawcorner :
ቅዱሱ
2024-09-18 20:48:56
2
Humanity First :
ሙዚቀኛ ወርቁ ሞላ ሳንኪ መዝሙር በሚመስል ዘፈን ይህን ጅል ህዝብ አዝረከረከው😂
2024-09-18 10:02:08
2
ድንግል ኣማላጄ :
አዬ ትንተና የሞተ🤣🤣🤣🤣
2024-09-17 18:18:59
2
senper kassahunuser334639 :
አይ ሙለታ ግራ ገብቶህ ተከታዮችህን ግራ ታጋባለህ
2024-09-18 21:29:49
2
To see more videos from user @muletaalemayehu1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
One Day inshallah ❤️🩹🥺🥀… Inshallah one day out off country ✈️🇬🇧✈️🇬🇧✈️….#foryou
Premium Dried Deli Mango in Spicy Chili Salt! #driedmango #mango #delidriedmango #delifood #healthysnacks
Lisa and Bart's best future.#fyp #thesimpsons #cartoon #foryoupage #usa
Im tired #anime #аниме #edit #едит #sololeveling #сололевелинг #sonjinwoo #jinwoo #сонджинву #джинву #rjpasin #4k #120fps #60fps #30fps #recommendations #fyp #animedit #trending
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy