@dreyasu_derma: የ Vitamin D እጥረት ምልክቶች #vitaminddeficiency #vitamind #dermatologist

Dr. Eyasu Dermatologist
Dr. Eyasu Dermatologist
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 September 2024 10:14:22 GMT
2644157
122474
1798
9447

Music

Download

Comments

zeyinebamoh
Zeyineba :
እጥረት እንዳለብኝ አውቄያለሁ ግን በምን ልተካው/ላስተካክለው?
2024-09-18 14:11:05
65
professor_kuzy
𝐤𝐮𝐳𝐲 ፈረንጁ :
ሁላችንም አሞናል😁
2024-09-18 14:30:31
2094
mrgentleman3773
mr gentleman :
vitamin D malet dinch malet newa
2024-09-18 16:40:52
481
sirajademnega
Siraj Adem Nega :
የተወሰኑት ምልክቶች ይታዩብኛል ነገር ግን ስቅምበት ይለቀኛል መመርመር ያስፈልገኝ ይሆን?
2024-09-18 10:57:16
528
my_amen
Fisseha Bogale :
ልመዱት የምትል መስሎኝ ነበር 🤔
2024-09-19 18:50:45
187
haymiiiiiiiiiiiiiii4
Haymi :
የጠዋት ድካም፣የፀጉር መርገፍ እና የመገጣጠሚያ ህመም አለብኝ ...ስለዚህ የቫይታሚን ዲ እጥረት ነው
2024-09-18 12:51:04
71
caleb_kbd
Kaleb Dawit :
nah this isn't Vit D, it's the inflation!
2024-09-19 08:16:55
23
merhawit324
merhawit :
በጣም ቶሎ ቶሎ ይጨንቀኝል ከዛን መተንፈስ ያቅተኝል
2024-09-18 12:46:17
10
.winta3
🦋 winta 🦋 :
መዳኒቱን ንገረን
2024-09-18 18:50:06
11
27winnerg
WINNER :
ዶክተር ትሰማኛለህ እጥረቱ ተወዉና ምን ምን መጠቀም ያለብንን ነገር አትነግረንም
2024-09-18 17:07:09
36
abiti.crafts
Abiti Crafts :
Vitamin d ,ከ ጠዋት ፀሀይ ማግኘት እንችላለን?
2024-10-29 11:08:26
4
phos.invest
Phos Invest🌱 :
V-D በምግብ መልክ ብጠቀምስ
2024-11-06 21:48:54
2
betisha2133
betisha :
d/r እኔ ደሞ ከነዚህም ዉስጥ የተወሰኑትን ጨምሮ በተጨማሪም ደግሞ ጥፍር መሰባበር የራስምታት ሌሎችም የስሜት መዘበራረቅ አልፎ አልፎ ይታያሉ አመሠግናለሁ
2024-09-18 15:22:16
1
jkgem81
yellow :
ፀሀይ መንግስት አለን ይበቃናል
2024-09-21 03:46:08
13
tezu7314
leya :
ስሜን መጥራት ነው የቀረእ🙄🙄🤣🤣🤣
2024-09-22 18:22:39
14
almazaragaw
ፍቅር አይጉደለን :
ተባረክ መልካምነትህ ይብዛልህ
2024-09-18 11:56:39
9
bis_2119
Bisrat :
ባክህ የፀሎት እጥረት ነው
2024-09-23 19:56:36
4
tesfudecor259
Aseru decor :
yen 16 layi new etret aleb tebeyalew
2025-06-23 14:23:08
1
abebaw698
abebaw :
ፀጉር ያልከው አጋጥሞኛል መፍትሄው ምን ላድርግ
2024-09-28 23:16:37
3
fkrr154
zizu :
ወድሜ ጆሮየን ሁለቱንም ያሳክከኛል በጣም በጣም መፍትሄ ስጠኝ
2025-05-28 07:40:02
1
user907715024934
አፎሚያ🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞 :
ሰላም ዶክተር ቪታሚን ኢ ለወስድ ፈልጌ ደሜ ኦ+ ነዉ ጎዳት ያመጣብኛል ሺታሚን እጥረት በጣም አለብኝ ሁለቱንም ገዝቼ በመዳኒት መልክ በዉጥ ችግር ያደርስብኛል ወይ ቪታሚን ዲ ንም ማለቴ ነዉ ደክተር 🙏🙏🙏
2025-03-18 19:56:37
2
bubu20250
Etu2025 :
yemr hulum lay alehubet🤔
2024-09-21 19:38:52
3
ekuti141
ikram :
ሰፕልመንት ታዞልኝ ለወራቶች ወስጃለሁ እና ግን ለውጥ አለኝ እንጂ ሙሉ በሙሉ አልተሻለኝም የምትለውን ምልክቶች አያለሁ በተለይ የአከርካሪ አጥንት ህመም በጣም ያስቸግረኝ ነበር እሱ ብቻ በጣም ቀንሶልኛል
2024-09-18 14:42:41
1
thisharun
No name :
አመሰግናለሁ ዶክተር
2024-10-28 00:40:47
3
To see more videos from user @dreyasu_derma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About