Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@baladeraw: እንዲህም አይነት ሰዎች አሉ ብሩን አልቀበልም ብለው እሮጡ 🥹 #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ባለአደራው #baladeraw #fypシ #ኢትዮጵያ #kindness #ethiopian_tik_tok #የእናንተገፅ #gift #surprise #አባት #father
Baladeraw
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 September 2024 10:33:00 GMT
2347924
157312
3863
24801
Music
Download
No Watermark .mp4 (
25.09MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
20.39MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
loading..... :
ሰውዬው ደብሮታል በዚህ ዘመን እሚታመን ስለሌለ ነው respect bro
2024-09-18 10:48:06
2855
Life is so hard :
ይቅርታ አድርጉልኝና እንደዚህ አይነት የናጠጠ ደሃ አላየሁም
2024-09-18 11:10:35
1817
Yonas Yitbarek :
ብርን እንደዚህ የመናቅ መንፈስ ይስጠን ጌታ
2024-09-18 14:18:36
1153
yimesilal :
ባለ አደራዉ አንተ የተፈጠርክበት ቀን የተባረከ ቀን ነዉ
2024-09-18 14:03:37
629
ወይኩን. ፍቃድከ ገጠሬዋ የቅዱስ ሩፍኤል ልጅ🙏 :
እኔየገረመኝ ያንተ መከተል የኔ ቅን ወንድም እዳው እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድማችን
2024-09-18 13:56:31
530
Asecfc :
እንዳትለቀው ይሄን ሰውዬ 😂😂
2024-09-18 17:51:08
220
Fike Selale :
ምስኪን ፈርተው ነው ። ማመን አልቻሉም ።
2024-09-18 10:56:17
172
Mamilaooooooooooooooo1412 :
እዉነት ነዉ ለመርዳት ወሬም ወይም መቅረፅ አያስፈልግም መስጠት ነዉ
2024-09-18 17:57:17
52
kemila🇪🇹 :
የኔ አባት ጊዜ አያስተማምንም ፈርተው ነው አንተን ግን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
2024-09-18 13:29:22
146
elsabetabate :
እንደተረዳዋቸው ከሆነ የደረሰባቸው ነገር አለ ማለት ነው😌😌
2024-09-18 11:12:36
245
Mïķëĕ :
Baladeraw አባታችን ምን ያደርጉ ጊዜው በጣም ከፋ እኮ
2024-09-18 11:00:41
134
tsedi :
ታሪካዊ ደሀ!
2024-09-18 13:20:17
57
𝓐𝓡𝓐𝓓𝓐_𝓝𝓐𝓣 :
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ‼️
2024-09-18 11:34:39
121
@kira5669621308444 :
አግዚአብሄር ይጠብቅህ ያተን ልብ ለሁላችንም ይሰጠን
2024-09-18 16:47:25
21
temu :
ባለ አደራው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ
2024-09-18 12:58:30
65
🧚♀️emu 🦋feker :
ጥቅምት 27 ልደቴ ነው
2024-09-18 17:52:13
5
Moke1221 :
አባታችን ምን ያደርጉ ጊዜው በጣም ከፋ እኮ
2024-09-18 11:12:31
37
አንለይ :
በሰራህ ግን እሄ የመጀመሪያው ፈገግ ያስባለህ ስራ እንደሆነ ሙሉ እምነት አለኝ
2024-09-18 17:41:04
5
mafi :
I have a different view about this video. it looks like our relationship with God 😔 running away from our blessings 🙏
2024-09-18 18:04:13
27
Aemro Belete :
እዉነት መሖኑን ስላልተረዱ ነዉ አንተ ፈጣሪ ይባርክሕ የምትችለዉን ሞክረሐል
2024-09-18 12:55:50
21
Abiyahmed 🇪🇹 :
ክበርልኝ
2024-09-18 13:35:18
8
ፍራንስ ❤ CHRIS 💪 :
መጨረሻቸው ግን ምን ሆነ ወሰዱ ተመልሰው ????
2024-09-18 11:47:26
8
fre nahome5 :
በፈጣሪ አድራሻዉን አስቀምጥልን🙏
2024-09-19 18:54:43
9
murad shifa :
ባላደራው አንድ ለፊ የልጆች እናት እጢ ወቶባት የምትታከምበት አጣች እባክህ ካላስቸገርኩህ ተባበራት ፍቃድህ ከሆነ አገናኝሀለው
2024-09-20 20:05:20
1
burtukan :
ወይኔ ሲያሣዝኑ እንዲ አይነት አሥተዋይ አመዛዛኝ ለገንዘብ ያልጓጓ ሰው በዚ ዘመን አለዴ በጣም ነው ያስደመሙኝ ይገርማል
2024-09-20 07:55:16
2
To see more videos from user @baladeraw, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#senior #fypp
Fix bikin penasaran😱💀 #MunafikMelawanIblis #BahayaJadiMunafik #MunafiknyaIndo #filmhoror #malaysia #fyp #masukberanda #rekomendasifilm
Хабиб Нурмагомедов&Ислам Махачев&Ахмедович Магомедшарипов#khabib #UFC #islam #makhachev #zabitmagomedsharipov
𝗠𝗮𝗱𝗮𝗹𝗲𝗻𝗮 𝗖𝗼𝘀𝘁𝗮 𝐂𝐚𝐦𝐩𝐞𝐨𝐧𝐚𝐭𝐨 𝐍𝐚𝐜𝐢𝐨𝐧𝐚𝐥 𝐝𝐞 𝐏𝐚𝐭𝐢𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦 𝐋𝐢𝐯𝐫𝐞 𝟐𝟎𝟐𝟔 🥇 𝘚𝘦́𝘯𝘪𝘰𝘳 𝘍𝘦𝘮𝘪𝘯𝘪𝘯𝘰 ᴍᴀɪs ᴠɪ́ᴅᴇᴏs ᴅɪsᴘᴏɴɪ́ᴠᴇɪs ɴᴏ ᴄᴀɴᴀʟ ᴅᴇ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ @ʀsᴋᴀᴛɪɴɢᴠɪᴅs 🎥 Vídeo propriedade de @oficialfpp #madalenacosta #artisticskating #patinagemartistica #rskatingvids
On World Piano Day… football sounds like this 🎹 #fcbarcelona #barçaontiktok #barcelona #pedri #deportesentiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy