@shega_adane: Ethiopian Skylight Hotel is just 5 minutes from Bole Airport, offering 1,024 cozy rooms and 97 in-terminal options, perfect for both business and leisure stays. You’ll enjoy modern amenities, free Wi-Fi, and plenty of comfort. Plus, it has Addis Ababa’s biggest ballroom and eight meeting rooms, great for events or special occasions. #ethiopianskylighthotel #skylighthotel

Shega - ሸጋ
Shega - ሸጋ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 September 2024 18:39:31 GMT
1902342
56318
356
2638

Music

Download

Comments

user493742538817
user493742538817 :
Sky light hotel
2024-09-21 16:50:21
3
alreadyplanted
Amare Gebeyehu :
የተሰራ ህንጻ ላይ ዲም ላይት በማድረግ እና ሳር በመትከል ያደገ አገር የለም ከቲባ አብይ ኦሮሚያን ትግራይን አማራን አስተዳድሮ አያቅም።
2024-09-21 03:02:11
152
yeweynualijj
𝐍𝐚𝐳𝐳 ☠️☠️ :
በጣም ያምራል ግን ለኔ ምን ይጠቅመኛል ሰላምን አጥቼ አየኖርኩኝ
2024-09-23 14:19:34
53
anyman1919
ዘ_ቤተ አምሐራ :
ይኸ በወያኔ ዘመን የተሰራ ነው አዳነች የጨመረችበት ቢኖር እንደ ጭፈራ ቤት መብራት ብቻ ነው ብልፅግና ሰው አፈናቅሎ ሳርና ዛፍ ከመትከል ውጭ ሌላ አያውቅም
2024-09-28 08:44:22
23
alex01367
Alex :
wow🥰🥰🥰So Amazing 👏 😍 I think that this place must be US....🥰🥰🥰
2024-10-30 02:01:39
6
favenfavn
👸faven👸Love 🥰🇨🇦🇬🇧🇪🇹 :
የኢትዮጵያ እዝብ ግን ስንባል መቼ ነው የምና አመሰግናለሁ ስናጣ መከራ ስናገኝ መገራ አይይ ወርቅ ስባል ፋድያ የምንል ጠባብ ጭቅላት የሞላን
2024-09-21 07:15:12
35
wuhabism_cancer_of_islam
A Wahhabi is not a Muslim :
የሃገር እድገት በህንፃ ብዛት አይለካም😏
2024-09-25 17:05:55
9
abduwabi
abdu wabi :
Bole Skay light
2024-09-21 04:25:45
7
taitusdiablos
Taiydos Santos :
ehe addisba newu endatilign
2024-09-20 23:24:46
29
merkin.mata
Merkin Mata :
ok
2024-12-20 05:47:54
1
john.nsiah
John Nsiah :
Ghana must wean herself from politics and the west and learn from Ethiopia
2025-09-27 19:34:54
1
burte.abarsh
burte abarsh :
5
2026-01-26 19:02:02
1
mkeyajmal
muhaeg :
ስካይላይት የሰራው መንግስት ትንፍሽ አላለም ዲምላይት ስለሰቀልክ ያዙኝ ልቀቁኝ አልክሳ
2024-09-23 17:16:53
4
fikadu102
fikadu102 :
የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም የኦሮሞ ሙሰኞችና ባለጊዜ ፈላጭ ቆራጭ ሰማዩም መሬቱም የኛ ነው ኬኛ ነው የሚሉ የተመረጡ የዱባይና የመካከለኛው ምስራቅ ሸሌዎች ሴክስ ቱሪዝም በጨረታ የሚበዱበት ሆቴል ግማታም ወንጀለኛ መደበቂያ RPG ይናዳል።
2024-09-23 14:36:11
3
awel466
SCHOOL LIFE🚴🏽‍♂️📯🤼‍♀️🏃‍♂️ :
አረ ይደግም የናዙ ድምቀት🥰🥰🥰🥰
2024-12-15 07:25:24
1
jonago01
John Doe ♈ (🔥+🔥) ♌ :
አብይ ትችላለህ የምትሉት ግን ያማችኋል?🤣🤣🤣 በሱ ደሞዝ ነው እንዴ የሰራው? ይህን ያክል ግብር የምከፍለው, እየራበን እየተጎዳን ለመንግስት የምከፍለው ለማን ነበር ባባ? ሰው እየሞተ ታግሰን ፀጥ ያልነው ይህን እንዲሰራ ለማን ነው ጀለስ???
2024-10-22 14:07:25
4
lubaba509
Tarik :
ወያኔ እጅሽ ይባረክ!!
2024-09-21 06:18:44
18
adu.1935
@Adu /19 :
ይሄ አሁን እምታየው በደቂቃ ፈራርሶ ዱቄት ሆኖ እምታየው ነው የሰው ልጂ ካልተከባበር ሰላም ከለለ ሁሉም ከቱ ነው
2024-09-22 09:52:12
2
yordanosdesta731
natan.jr :
ይህ ህንፃ በመለስና ሃይለማርያም አመራርነት የተሰራ ነው። መብራት ብቻ ተጨምሮበታል !
2024-11-16 07:34:32
2
infidelkiller
Z A V I 77 🚭 :
ኢትዮጵያ ውስጥ ውሸት ነው። 🇪🇹🇬🇶
2024-10-20 12:12:59
1
kenu179
kenan :
ይኤ ሁሉ ልፋት ለማነው እየሞትን እኮ ነው
2024-10-17 09:16:55
1
iphone16mk
MK99 :
ለ90%ድሐው ማህበረሰብ ምንሊጠቅመን ከማየት ውጪ ገብተን አንጠቀም
2024-09-21 14:36:48
1
baraanbaras5
Ananikaa :
😂😂😂ህንጻዎቹ እና መንገዶቹ ቆንጆዎች ናቸው ግን ህዝቡ ሲራብ ምን ይጠቅመዋል
2024-09-21 17:43:33
1
ucmog
ISAAC-UCMOG :
በዚህ ጥሩና አስፈላጊ ነገር ከመደሰት ይልቅ ሚያማርርና ሚቆጣ ሰው ሚያስፈልገው መድሃኒት መውሰድ ብቻ ነው
2024-09-23 17:48:33
1
booruuf
booruuf Travel :
bole sky lighet hoteeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeel
2024-10-24 14:02:37
3
To see more videos from user @shega_adane, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About