@hiweharar: የዋነቴ ጎዳኝ እጂ አልጠቅመኚም🤗🤗🤗####

ሂዊ ለ (21) 19 👸🦅
ሂዊ ለ (21) 19 👸🦅
Open In TikTok:
Region: JO
Saturday 21 September 2024 13:22:27 GMT
290516
7676
331
1461

Music

Download

Comments

helen12763
Helen12 :
ግን እንደኔ ወንፊት የሆነ ሰዉ አለ ምንም ነገር መደበቅ አልችልም😢😢😢😔
2024-09-25 15:57:18
20
amaranegn5
አማራ ነኝ በቃ :
ተመስገን መደበቅ ስወድ
2024-09-21 21:44:41
11
user1808416873176
ሀና 👑የታቦሯ :
የኔ ነገርም ነው
2024-09-25 18:03:46
3
user95378394036863
user95378394036863 :
እውነት በመናገርሽ ለጊዜው ብትጎጅም በዘላቂነት የህሌና ዕረፍት ነው
2024-09-24 15:26:54
4
user2752487556762
የቦረናዋ ቀበጥ ነኝ🥰T🥰M🥰F🌹m🌹H🌹 :
ዛሬ ላይ ላለሁበት ተጠያቄው የዋህነቴ ግልፅነቴ ነው ወላሂ አሁን ያለሁበት ደረጃ እራስ የማስጠፋ ነበር ግን 🥺🥺🥺🥺🥺😪😪😪😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭ምንም ቢፈጠር ከፈጣሪየ ጋር አልጣላም እችለዋለሁ
2024-09-24 01:36:22
3
user1141193034854
ሰይድ የጎጃሙ እዱንያ ያለ እናት ከንቱ💔😢 :
አውቀን እንደ ሞኝ እንደማናቅ እነሱ የሚያውቁ ሲሆኑ የሆነ ሥሀት ተበታችን ድጋሜ ላይመለሱ ያሥውጣናቸው ግዜ ያኔ ሰው መልካም ጥሩ ያውቁታል ምን አደከመሺ ይግፊሺ ተማሬበት 😂😂😜😜😝😝
2024-09-25 12:53:17
3
user6743252528598
user6743252528598 :
ትክክል ነሽእህቴ
2024-10-23 15:35:42
2
dagim486
Dagim :
ኩፎ መሆነን ይሻላል የዋሀነት ይጉዳል
2024-09-22 06:18:33
4
hiyewatawek
Hiyewat Awek :
ይህ ተፈጥሮሽ ነው በፀጋ መቀበል ነው ብትጎጅበትም የህሊና ሰው መሆን ነፃነት ነው ውዴ ኑሪበት የኔም ነው🥰🥰🥰🥰🥰
2024-10-01 13:10:53
1
رنوشا843
ኪዩ :
እኔም ወላሂ አመት ተጠባብቀን ልንጋባ እኔ በጣም ግልፀኛነኝ ተጣላን ለምተጣላችሁ ሲባል ምንአደብቀኝም አለሁ ወላሂ ቤተሰብባልከመጣ አልደብቀዉ ያወሩኝሁሉእነግረዉነበር ግን አላህጥሎአልጣለኝም የማፈቅረኝ ሰቶኛል እሱ ግን አራትወርነዉ የቀራትእናቴ አገርልገባ ትግባ እናእልካለሁእቤት አለ እኔም ሂወቴ ጀምራለሁ ላገባነዉ
2024-10-03 03:23:12
1
yeniwa2
ማህተቤ❤ :
😭😭😭😭😭እኔም ተቸገርኩ
2024-09-22 19:36:09
0
gaisaboaqel
Semira :
እረ ወላሂ ግልፅነት ሲበዛ ይጎዳል 🥺🥺
2024-10-12 23:12:51
1
gppkkkk4
J :
ስበዛ ድብቅ ነኝ እንዳኔ ሁሉም ቢሆን አይጎዳም እለለሁኝ✌️
2024-09-28 11:24:30
0
user8613429130173
ፍኖ❤❤ :
በጣም😥😥😥
2024-10-01 16:00:14
1
user186197363483
ሄለን የመብረሀን ልጅ :
አደኛዋ እኔነኝ የበግ ለመድ ለብሰዉ የሚመጡ ተኩላዎች በምን ይለያሉ እሱ ፈጣሪ ይመልሰዉ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2024-11-10 05:20:20
1
wulbta
☦️19 :
ህይወት እራሳ ታስተምርሻለች ጉዳቱ ስበዛብሽ ድብቅ መሆን ትጀምርያለሽ
2024-09-24 09:35:03
1
.m86409
ام آنس إن شاءالله 🌸 :
ግን እሱ የሆንደ የጎዳኝ💔💔😥
2024-11-12 17:12:03
1
pinkpinky4912
ሀና ነኝ💜ያባቷ ቀበጥ🦋🔐 :
በጣም ያስቸገረኝ ፀባዬ ኡፍፍፍ
2024-10-19 21:20:28
1
momdshi
another one4746 :
ሁሉም ነኝ ባይ ነው😏😏😏
2024-09-23 10:54:56
0
user76245188524323saad
🅢ህልመኛዋ :
💔💔💔💔😭😭😭አይይዝምነዉ
2024-09-23 10:39:07
2
tuahir17
ከመጠምጠም መማር ይቅደም :
አይ እህቴ እኔ ከገባኝ ቆየሁ ግን አልቺልበትም
2024-10-14 13:55:28
1
h709495
H ነኝ ያላህባሪያ❤ :
የዋህ ሰው ምነየም አይጠቀምም ግን ምን ማድረግ አችላለን አድል ነው🥰
2024-09-23 04:58:34
2
godismyshepherd3
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው :
እህህ የኔ ሁኔታ😭😭😭
2024-09-25 18:04:19
2
papioget7
Get© :
ewnet new gltsegninet yigodal. 😥eheyew yasadidegnal😥
2024-09-23 19:06:37
1
amahara13999
Eman🦋 :
ወላሂ እኔምነኝ 😭
2024-09-23 11:14:20
1
To see more videos from user @hiweharar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About