@alpha_1980: #ethiopia #አማርኛ #algorithm

A family friendly channel
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 21 September 2024 13:51:40 GMT
59896
6294
358
1328

Music

Download

Comments

ab.rham2121
አብ 21 :
ይሄንን ሁሉ ነገር እያወክ ግን ደና ነክ??? 🤔
2024-09-21 17:57:25
40
zetiktoki
TikTok :
አንተ ዩቱብ ላይቭ መመህር ነህ የቲቪ ፕሮግራም አየር ሰአት ተመድቦ መተላለፍ የገባዋል
2024-09-21 21:34:38
62
mohammedsi6
mohammedsirajmoha88 :
ወድሜ ተናፍቀህ ነበር እንኳን ደና መጣህ ታላቁ ሠው ኩሩ ያገሬ ልጅ
2024-09-21 19:20:59
57
torba506
HANKY PANKY :
እውነት አንተ ትለያለህ አገራችን እንዳንተ ትልቁን ስእል ለማሳየት የሚተጉ 10 ሰዋች ቢኖሩ በርግጠኝነት ኢትዮዽያ ትለወጥ ነበር የተቀመጠለትን የወጥመድ ፍርፋሪ ንቆ ስለ ጐተራው ያስብ ነበር
2024-09-21 17:40:57
37
filmon186
𝙥𝙡𝙚𝙣𝙞𝙩𝙪𝙙𝙚 𝚜𝚒𝚗 :
follow him guys ታተርፉበትአላቹህ
2024-09-21 15:54:56
26
diorlady7
diorlady7 :
I always click on like 👍 before listening to you 😄 you're the best thanks 🥰 please keep it up 🙏
2024-09-21 15:15:06
13
bekabez187
Beky :
waaaaw exactly
2026-03-17 10:20:53
1
ebromuha
,ኢብሮ 𝖙𝖆𝖞𝖕𝖎𝖓𝖌 ..📿 :
ወላሂ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ከአንተ በጣም ነው እሚመቸኝ እምትናገርው ነገር በተለይ እነዛ ነጮች እሚሰሩብንን ሴራ እምታጋልጥበት መንገድ ይመቸኛል አንተ ቀጥል ብዙ ሰው ከእንቅልፍ መንቃት አለበት
2024-09-22 01:13:53
0
7.revelation
Revelation/አስተርእዮ :
ማትስ ይሰለቸኛል ግን ትዕግስት ቢኖረኝና በደምብ ብሰራ ደስ ይለኝ ነበር!😃😘😘🙏🙏🙏🙏
2024-09-21 18:49:52
0
abumahir2020
Temame yasin :
አይ አፍረካ መቼ ነው ምንንቃው
2024-09-21 14:26:14
16
zemelaku16
Zemelaku16 :
Video ማየት ሳልጀምር ነው like ያረኩት 😍😍😍
2024-09-22 02:53:26
7
hvendebeek
2PAC :
አንተ ማለት Google ነህ እድሜ ይረዘም👍👍👍❤️💛💚
2024-09-21 19:01:31
13
ambela.com
አምበላ :
በmain Stream media ብትመጣ በጣም ጥሩ ነበር ። እንዳንተ ዓይነት ሃሳብ ያላቸው ሰዎች እኮ ጥቂቶች ናቸው።።any way በቅንነት ስለምታጋራን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
2024-10-06 07:52:14
2
jacklaughed21
Jack :
Stay blessed my favourite teacher
2024-09-21 18:51:44
20
user466001912461
951525 :
ድንቅ እውቀት ነው ያለህ አመሠግናለው
2024-09-21 16:03:43
6
sam.mohammed82
islam is peace :
እኔ 6 ክፍለ ጊዜ ሂሳብ ቢሆልኝ ምኞቴ ነበር
2024-10-06 17:41:00
1
beki.ikeb
和平, :
bergit +×÷-eko normal new gin the power of minamin eko new ziget specially xy milut negerisa
2024-09-21 17:52:26
6
samrinafx
Samrina 🎇 :
እግዛብሔር ይመስገን እኔ ነኝ አልጎሪዝሜን እምቆጣጠረው አሰራራቸው ከገባኝ በዃላ
2024-10-29 13:47:25
0
kingjahet
Jah kingdom :
ሒሳብ A+ ነው ያለኝ ዠለሴ
2024-09-28 07:27:46
3
hkmah916
ሂክ_መት 🐈 :
😅 እኔ ራሱ በጣም ሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር ሂሳብ ነበር አሁንም አልወድም 😭
2024-09-21 20:59:34
0
dawitfikre0
Dawit Fikre :
ተበርታልን ወንድማችን!!!
2025-09-17 03:58:47
1
dreaminghgb
Dreaming :
ውስጥ ድረስ ገብተህ ስለምታስረዳን በደንብ ይገባናል ቀጥልበት አፍሪካ መንቃት አለበት
2024-09-21 15:26:51
1
andualem52
የአለም ልጀ አንደአምላከ ግርማ :
👍👍👍👍👍👍Good job brother ilke u are mind
2024-10-06 06:59:22
2
hgshebruw
@wegvrnd :
In my capacity as a developer I concur with your guidance eventually we will arrive at a decision and endeavor to construct our platform. That would be a positive algorithm
2024-11-28 20:17:22
0
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About