@neim776: Replying to @hani898401 #ጥለቡ #እዳያመልጣችሁ

ነኢም ወሎየዋ ☺️
ነኢም ወሎየዋ ☺️
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 21 September 2024 15:25:08 GMT
118229
1897
125
1349

Music

Download

Comments

s068669
S :
ለኔ የአዲስ ኢሜል ብከፍትም 10ነው የሚሰጠኝ
2024-09-26 19:07:56
7
tewi1416
Hiwi የመነኗ👑 :
እኔ 2ለት ጊዜ መጣልኝ ኮዱ ግን በሌላ ነው
2024-09-28 22:58:04
0
songofsolomon0
Zufan Aberiha :
ያስርን ይመጣል ውዴ እባክሽ ንገር እንደት ነው👏👏👏
2024-09-29 00:39:33
0
bentibaba2
M :
በነፃ የመጣብንን መቀየር እንችላለን ዴ
2024-09-27 11:48:43
0
user8973928934669
ይሁን ፍቃድህ 🙏🙏🙏🙏🙏 :
ማስቀነሻውን ንገሪኝ
2024-09-22 11:13:17
0
emuye1075
emuye :
እሺ ኮድ ስጭኝ
2024-09-27 00:44:50
0
susu88701
سوسو :
በፊት አንድ ግዜ ጠልቤለዉ እሱ ይጠፈል ወይ አድስ አሜን ከገየሩኩ???
2024-09-25 20:05:26
1
12.2109
SELAM2⃣1⃣[አድራሻየ ➕ከመስቀሉ ስር ነዉ💒 :
ድባይ ይሰራል ወይ
2024-09-26 20:24:22
0
user637453834636
user637 ህልም አለኝ ገና ያልተፈታ? :
ያውነው በብር አይደል😳
2024-09-28 01:31:33
0
saiful.rsna
ኢክራም የደሴዋ❤🇸🇦🇪🇹🌹الله اكبر :
ቆይ ለኔ በካሺ የማይቀበልኚ ለምድነው የነፃ ሰቶኚ ነበር አንዳን በብር ለመክፈል
2024-09-24 12:39:15
0
h0967219
𝑨𝒏𝒆 𝐌𝒖𝒔𝒍𝒊𝒎 (≧ 🤌🌿☕️ :
ወደ በአላህ በዉሥጥ አሣይኝ እኔን እቢ አለኝ
2024-09-25 21:57:19
2
kedr_fano_33
kedir fano :
ነኢም የኔ ተመጣ ስጦታ አለሽ ታልመጣ ስጦታ አለኝ ካንቺ😆😆😆😆😆😆
2024-09-22 04:37:22
0
fandishan6
ወሎ :
10እያመጣብኝ እባለኝ በአላህ ንገሪኝ ማር
2024-09-29 09:40:44
0
user43054425924834
የገበሬዉ ልጅ ነኝ የእረኞቹ እህት💪😇💜🙇 :
የኔ ካሽ እምቢ አለ ካወቅሽ please🥺🙏
2024-10-02 16:08:06
0
egzabherfkirnew
ሠዉ ብዙ ይላል :
ልብስስ ለመጥለብ እንዴት ነዉ ሠወቹን የምናገኛቸዉና የምናናግራቸዉ እሲ ንገሪኝ በማርያም ለምሳሌ ይሄን ይሄን እፈልጋለሁ የምንላቸዉ በምን መንገድ ነዉ እሲ ንገሪኝ እህቴ ለመጥለብ ፈልጊ ነበር ቁጥርም የለም የሚገኙበት፣
2024-10-02 15:14:30
0
eman.tades
الحمد لله :
1 በብር 2 ነፃ ይሰራል ሺኤን ቲሞ አዲስ ኮድ ነፃ 548146189
2024-09-28 12:49:35
0
zahara.2848783
Zahara🌸❤ :
የከሺየለምደ.አሁላይ.አሳውቁኝ.በአላህ..ወይሥየኔብቻነው.የከሺየለሺምየሚለኚ
2024-09-29 14:42:15
0
lazzydog420
Marta🌿Mola :
yene wud yene bearebegna new yemimetaw mn ladrgew
2024-09-28 07:36:40
0
507susu
𝓽𝓼𝓮𝓱𝓪𝔂"☦️የመሲሁ,,ልጂ☦️ :
አረ አይሰራም🙄
2024-10-01 23:26:26
0
zed4010
ZED :
አዲስ ከፍቼ ሳስወርዱን አልቀበል አለኝ በትክክል ሰጥቼው ግንበአንድ ሰልክ ኢሜል ቀይረን ይሰጣል
2024-09-27 22:01:18
0
zizuziza84
eilu :
ስሙማ የነፃው 2 ልቀይር ፈልጌ ዛሬ 4 ቀኑ አልደወሉልኝም አይወይሩም እደ እስኪ የመለሳችው ካላችው ንገሩኝ
2024-10-20 00:45:47
0
user9251662004487
ሀና 💫የናቷ ናፋቂ😢 :
እረየኔዉዲባአላህስሞትልሽበናትሽ አደስስልክገዝቸአረቤኢሜልሞልታነበርየከፈተቺልኝያንንለመቀየርእኔእደትአርጌነዉየምቀይርዉ
2024-09-29 23:14:38
0
maritayilma
@mahi23🥀 :
እኔ አንዴ ጠለብኩ ድጋሜ ባዲስ አካውንት ስገባ አይሰጠኝም ከ1በላይ አይጠለብም እዴ
2024-09-28 01:38:52
0
s4308624652437890725
🌀ኬ"ዘ"ኝ"ው‼️ :
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ደስስስስስስብሎኛል ዛሬ መጣልኚኚኚኚ💃❤❤❤❤❤
2024-09-25 16:36:55
0
To see more videos from user @neim776, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About