@wengelawitt16: #መስከረም ፲፪/12/ ቀን ! ♥ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ! #ሚካኤል ማለት #ማን እንደ #እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡ ቅዱስ ሚካኤል #ለምህረት #ለይቅርታ የሚላክ መልአክ ነው፡፡ ቅዱስ ሚካኤል #ለባህራን #የሞቱን ደብዳቤ #የቀደደለት ሞቱን ወደ #ሠርጉ የለወጠለት እና #ቅድስት አፎምያም ከጠላት ሰይጣን ያስጣላትና ያዳናት መልአክ ነው፡፡ #ቅዱስ ሚካኤል #ከሕዝቅያስ ፡ #ከኢያሱ ፡#ከሶምሶን #ከኤርሚያስ ፡ #ከእንባቆም ፡ #ከዳንኤል ጋር የነበረው #ከሐዋርያት አርድዕት ፡#ከጻድቃንን፡ #ከሰማዕታት ጋር የነበረ #ሰማዕታትን በደም #ፃድቃንን በገዳም ያፀናቸው ዛሬም በመርዳት ላይ ያለ ቅዱስ #መልአክ ነው፡፡ በከበረ በቅዱስ ሚካኤል ቀን መታሰቢያን ያደረገ ፡ #ዝክሩን የዘከረ #ለቤተክርስቲያን #ዕጣን የሚሰጥ #መስዋዕት #የሚያቀርብ ፤ የታረዘ ያለበሰ ፤ ያዘነን ያረጋጋ ፤ #የተከዘን የሚያፅናና ፡ #የታመመውን የጎበኘ ፡ #በስሙ የተማፀነ በሥዕሉ የተማፀነ ገህነምን አያይም ብሎ በቅዱስ ሚካኤል ድርሳን ቃል ኪዳን ገብቶለታል፡፡ #የቅዱስ #ሚካኤል #ረድኤት #በረከት #አይለየን!#ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ቅዱስ_ሚካኤል_ለሁላችን_ይድረስልን #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤ #ተመስገን #🙏🙏🙏 #🤍
✨Amen✞︎ አክሌስያ family፲፮🕊
Region: LB
Saturday 21 September 2024 16:36:42 GMT
Music
Download
Comments
ማሬ የሰማዕቷ ልጅ 6 :
ኣሜን ቅዱስ ሚኬኤል ኣባቴ እርዳኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-29 07:36:46
1
K 51221 :
ኣሜን ኣባቴ 12
2026-01-25 06:44:08
1
እናቴ ህይወቴ :
አሜን
2026-09-20 12:08:28
0
Miraf Miraf :
አሜን
2026-08-31 05:36:35
0
HM271219 :
አሜን
2026-08-18 21:03:58
0
zufanshimelis182 :
አሚን አሚን አሚን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-20 21:12:42
0
የድንግል ልጂ :
አሜን🙏🙏🙏
2026-04-20 07:57:00
0
እሙ የማርያም ልጅ :
አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-19 02:05:17
0
Fenidisha :
አሜን
2026-03-13 17:34:11
0
ንስሯ🦅💫 :
አሜን🤲
2026-03-21 09:59:10
0
Merhawitmhretab :
Amennnnn
2026-06-18 20:20:49
0
abie :
አሜን
2025-07-18 02:05:56
0
meba❤ :
Amen🙏🙏🙏
2026-02-20 07:12:03
1
selamawet :
አሜን
2026-05-06 04:05:45
0
Lula Gual Abeyti :
Amen
2025-11-21 20:58:37
0
Abel :
🙏🙏🙏Amen
2025-12-23 19:43:08
0
ንስሯ🦅💫 :
አሜን
2026-08-18 09:51:42
0
K 51221 :
ኣሜን (3)
2026-02-03 18:47:40
0
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና :
አሜን
2026-11-14 21:28:13
0
roza_mimi1 :
🙏❤🙏🙏❤🙏
2024-09-21 19:37:06
1
✨የማርያም✞︎🕊️ :
🙏🙏🙏🙏🙏
2024-09-21 16:40:02
1
🤎ጨረቃዬ🤎 :
🥰🥰🥰
2025-01-07 17:30:14
1
selamawt semon :
🙏
2026-03-13 00:45:34
0
selu seluye :
🙏🙏🙏🙏🙏❤️
2024-10-09 00:27:30
0
To see more videos from user @wengelawitt16, please go to the Tikwm
homepage.