@rafatoelintiative: በመጥፎ የሰውነት ጠረን ለምትቸገሩ - መዝሙረ ዳዊት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #habesha #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ethiopia #ethiopian #ኢትዮጵያ #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር

Rafatoel worku
Rafatoel worku
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 September 2024 14:58:43 GMT
84048
4731
108
573

Music

Download

Comments

user3385847047992
user3385847047992 :
So so we drink the hot water or what is next
2024-09-26 19:11:01
5
be.re.ke.t
beki🍀 :
thank you and can you make a video for depression please 🙏
2024-09-22 16:37:39
4
yesthatsyou2
yes that’s you :
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከሆናቹ በየ እለቱ ዳዊት ድገሙ በቃ የጥንቖላ ወሬያቹን ተውት መዝሙረ ዳዊት እኮ ዳዊት ለ ክርስቶስ ምስጋናና ፀሎት ያደረገዉ ነዉ ጌታም የ ወደደው ነው በአጠቃላይ መንፈስና ስጋቹን ከፈጣሪ ጋር ያገናኛል
2024-09-23 20:07:18
12
maste629
maste629 Mas :
ወንድማለም እባክህ ለኔ ምክር ስጠኝ ፈተና ውስጥ ነኝ አግብቻለሁ እና ባሌን እወደዋለሁ ግን አብረን ስንሆን ሰላም አልሰጠውም ማለት በቃ ምንም ለራሴም ግራ ገባኝ እንደዚህ አይነት ሰው እንዳልሆንሁ አውቃሁ ሳያጠፋ እጨቃጨቀዋለሁ
2024-09-23 07:00:32
16
tnomaiha.21
ሃ.ይ.ሙ.@21 :
እባክህ ዛሬም ደግሜ ልጠይቅህ የመርሳት ችግር እባክህ🙏🙏!
2024-09-22 15:22:07
71
ashu_bh
ashu :
አጠቃላይ የመዝሙረ ዳዊት ገቢሮችን በ PDF ብትሰጠን ?
2024-09-22 19:46:27
44
biniyamhm
biniy.hm :
RAFATOEL..... ራፋቶኤል ጉዞህን ቀጥል 👍👍👍
2024-09-22 15:57:18
27
ethiopowerwomen21
ስለ አንቺ :
ትእግስተኛ ለመሆን የመዝሙር ክፍል የተረጋጋ ስብእና እዲኖረኝ እባክህ ወንድምአለም ።
2024-09-22 20:18:56
18
user6791951782817
user6791951782817 :
የመርሳት ችግርን ብትነግረኝ
2024-09-22 18:20:45
17
natnael.aligaz
Natnael Aligaz :
ለመርሳት ችግር
2024-09-22 19:10:17
15
kidistbiruk7
ቅድስት/ኪዲ/ :
ከክፉ ልምዳችን?
2024-09-22 16:59:45
12
jollybonda1
jolly bonda :
ረጅም ዕድሜ ላንተ ወንድሜ
2024-09-22 19:44:01
10
ykdkasa21
WELCOME :
አመሰግናለሁ ወንድማችን በርታ ስሰቃይበት የነበረ በሽታ ነው 😥
2024-09-26 13:52:17
6
fdjshghhks
ምን ለማለት ነው :
አረ ራፋቶኤል በማርያም ለመወፈር ምን ልድገም😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
2024-10-17 13:20:16
4
yemohamedmestaysha
Emily :
የራሱ ጠረን ለራሱም ይሽታል ግን ይታወቀዋል
2024-09-23 09:28:14
1
alemgena.13
Alemgena :
7 ጊዜ ግን በጣም አይከብድም
2024-12-15 15:11:57
1
meri.rita8
Meri rita :
እናመሰግናለን ወንድማችን እባክህ የድል መተትን የሚሽር ክፍል ካለ ተባበረኝ
2024-09-25 06:58:37
3
beftualemu12192123
Tiyaa T :
የቤተሰብ ዛር ችግር
2024-09-27 09:51:53
2
user7304086180240
ያሚ ምኞት :
ለዐይን ህመም እባክህ
2024-10-05 11:46:08
0
tara27597
Abush :
የተረጋጋ ሰሜት የለኝም ለምንድነው ሰራ እየሰር ሰዬ ለይ ችግር ወይም ደባ ይመጥብኛል ገራ ይገበኛል...ለምድነው ደሞ ግንዘብም አያዝልኝ መፍቴው ምንድነው መምህር
2024-09-24 18:19:24
1
user6086000874013
ጊዜ ለኩሉ :
የግእዙን ነው ወይስ አማርኛውን እንድገም ወንድማችን
2024-09-23 06:17:42
0
ethiopowerwomen21
ስለ አንቺ :
የአንተ ችግርህ እደፈለግንህ ስለማትገኝልን ነው ከ3 አመት በፊት ዩቲዩብ ለይ ቆንጆ ጀምረህልን ነበር ከዛ ጠፋህብን እና እባክህ ቶሎቶሎ ስራልን እደዚህ አጭር ቢሆን እንኳን ወንድሜ ።
2024-09-22 20:26:04
4
zebenayasmamaw7
ዘበናይ :
እባክህ ወንድሜ የመርሳት ችግር አለብኝ እርዳኝ
2024-09-27 04:08:39
2
fasilsisay106
circle106 :
ለህፃናት ችግር የሚሆን
2024-09-23 08:23:13
2
To see more videos from user @rafatoelintiative, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About