@bradvitsigarantang241417: #fyp #s2pengangguran s2 #exotic #exotic #fyp #mentahanvideo

Bradvitsigarantang41417
Bradvitsigarantang41417
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 23 September 2024 03:00:13 GMT
135
6
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @bradvitsigarantang241417, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እውነትን ተናገር፣ሴት ልጅን ከልብህ አክብር፣ፈጣሪህን ፍራ ለህሌናህ ተገዛ፣ዝምታን አብዛ፣ላመንክበት ነገር ቁም፣አላማህን እንጅ ሴትን አታሳድ። አካልህን በስፓርት፣ልብህን በፍቅርእና አዕምሮህን በእውቀት ጠብቅ።ፈፅሞ ሱስ አይኑርብህ ለራስህ ክብር አሳጥቶ ከጎንህ ያለችውን እንስት ክብሯን ታሳጣታለህ ከሰውነት ተራ አውጥቶ ከፈጣሪ ያርቅሃል እንጅ ትንሽም ጥቅም አይሰጥህም። ከዝሙት ፈፅሞ ሽሽ። ኩሩ ወንድ ገላውን ከአንድ ከተመረጠች ሴት ውጭ አያሳይም። ለአንድ ሴት ብቻ በሙሉ ፈቃድ ራስህን አሳልፈህ ስጥ።ታማኝ ሁን።የአንድን ሴት ህይወት ስታበላሸው እንደ ባንክ ብድር አስበው ከነወለዱ ትከፍለዋለህ። እመነኝ ዋጋ ትከፍላለህ። ታመን እንጅ ፍራትን አስወግድ፣ሰውን አትናቅ ንቀትን አስወግድ፣ክብርህን አስቀድም የሰውንም ክብር እወቅ፣በንግግርህ መሃል የሰዎችን አይን ተመልከት፣ፈታ ብለህ ተቀመጥ በርጋታ ተናገር፣ማዳመጥ አብዛ ጥቂት እና እውነትን ተናገር።  ለሁሉም ሰው ክብር ስጥ። ለትንሿ ሰላምታ ሳይቀር አመስጋኝ ሁን።ስታመሰግን የተሻለ አካላዊ፣መንፈሳዊና አዕምሯዊ ጤና ይኖርሃል።ከውጥረትና ከጭንቀት ነፃ ትሆናለህ።ለመሰናክል እጅ አትሰጥም፣በራስ መተማመን ይኖርሃል፣ለሰው አዛኝ እና ሩህሩህ ትሆናለህ፣ጤናማ እንቅልፍ ይኖርሃል፣ህይወትን ትወዳለህ፣በረከትህ ይበዛል።  በመጨረሻም አስተማሪ ያልሆነ ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀምህን ቀንሰህ ስፓርት ስራ ፣አንብብ፣በቂ ረፍት አድርግ፣መንፈሳዊ ህይወትህ ላይ አብዝተህ ስራ።በአለማዊው ስራህ በትጋት እና በአላማ ስራ የፈጣሪም ፈቃድ እንድኖርበት ፀልይ።በርታ💪🏾🕊️ ለምትወዷቸውና ለምታከብሯቸው ወንዶችሸር አድርጉት።  እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About