@amirhussenofficial: አልሀምዱሊላህ🙏🥰 የተወለድኩበት ቀን ረቢዕን መግጠሙ ውልደቴም ህይወቴም ሰኬቴም ስራዬም የሳቸውን መንገድ የሚገጥም በሳቸው ወልደት በረካ የሚቃና የሚሰምር እንዲያደረግልኝ በዱዓቹ አትርሱኝ! ወዳጆቼ! በአላህ ፍቃድ የተሻለ አዲሰ የህይወቴ ምእራፍ! #amirhussenofficial #foruyou #ethiopian_tik_tok #viral_video

AMIR HUSSEN✔️
AMIR HUSSEN✔️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 September 2024 16:16:45 GMT
235462
15897
790
620

Music

Download

Comments

kamil.abrar.nur
Kamil :
በውስጥህ አመሥግን አዝማሪውው😏
2024-09-29 16:28:21
118
abdellahebnmubarek
زوجة مبارك :
አቦ አትቅረፀርፅብን 😳 ደሞ የሀስድብኛል በል ኣሉህ
2024-09-29 19:39:39
30
mohammedyenus2
Muhamed :
እና መውሌድህ ይከበርልህ🤣🤣🤣🤣
2024-09-30 03:42:10
219
amirhussenofficial
AMIR HUSSEN✔️ :
የተወለድኩበት ቀን ረቢዕን መግጠሙ ውልደቴም ህይወቴም ሰኬቴም ስራዬም የሳቸውን መንገድ የሚገጥም በሳቸው ወልደት በረካ የሚቃና የሚሰምር እንዲያደረግልኝ በዱዓቹ አትርሱኝ! ወዳጆቼ! በአላህ ፍቃድ የተሻለ አዲሰ የህይወቴ ምእራፍ!
2024-09-29 16:55:51
26
user3718107169430
NURU :
አትወጣጠር ባክህ ጉረኛ ነገ ሟች ነህ
2024-09-30 17:33:27
32
a_l_i_f03
Alif Videography :
HAPPY BIRTHDAY 🎂On this special day, I wish you all the very best, all the joy you can ever have and may you be blessed abundantly today, tomorrow and the days to come! enkuwan tewaledklen Amu🥳
2024-09-29 17:48:32
13
ake.best
Alfa best :
የሴቶችን ኮሜንት ፈልገህ ነው
2024-09-29 18:49:44
27
alfa_mavera
Mavera Video Production :
የእድሜ በረካ ይስጥህ
2024-09-29 19:08:42
16
kedirmuhammed02
ከEDIR🐦 :
ወንድሜ እንኳን ተወለድክ አሏህ እረጅም ሀያት ከ አፈያ ጋር 💚♥
2024-09-29 16:31:32
13
abdulaziznuru12
Abdulaziz nuru :
የአረህማን ባርያወች እድህ ተቆልለው አይጓዙም እስኪ በግዝፈትህ ተራራን በልጠህ አሳዬን 😁🤔
2024-09-30 11:33:45
11
esmelzakier2310224
𝑒𝑠𝑚𝑒𝑙 𝑧𝑎𝑘𝑖𝑒𝑟🦅💵 :
መውሊድ ይከበረልህ🤣
2024-09-30 17:43:31
9
anwecr7
anu Cr7 :
እና የት ክለብ ይቀወጥ
2024-10-01 17:00:03
7
user4381488001569e
rayen :
እና ልተከብረዉ ነዉ
2024-09-30 17:20:55
7
zuzu642
emu.mubeshirat. :
እና ልደትህን ልታከብር ነው ነጠር ነጠር አትበል
2024-09-30 11:47:38
6
rabia.mohammed13
Rabia Mohammed :
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ስለላህ አለይሂ ወሰለም
2024-10-04 05:49:47
5
mejidane
Cristiyano uttam.7 :
አላህ ቀሪውን እድሜህን ትክክለኛ አቢድ ሁነክ እሱን የምትገዛው ባሪያው ያድርግህ ከሂዳያ ጋር😍❤
2024-10-21 08:54:59
5
abuyumna44
AHMED MUSTOFA :
ዱርዬ
2024-09-30 18:57:29
6
s.m....3
S...M...... :
ዱርየ ማፍያ
2024-09-30 09:30:57
6
kalidzakiy
🌳𝑲𝒂𝒍𝒊𝒅 𝑲𝒆𝒎𝒊𝒔𝒆🌳 :
ራፐራችን😃
2024-09-29 18:24:32
5
lbnumuhe0
@mubarek 123 :
ወያላው የአንተንም ልደት አንዋር መስጅድ አክብረው
2024-09-29 19:53:26
5
hayduu37
Ali Hayder :
Yene abat እንኳን ተወለዱ ሰይዲ
2024-09-29 16:24:38
28
fedilanuri0
Fedila🍂 :
Happy birthday Amiro 🎂
2024-09-29 17:08:46
5
user75747758828761
ኩን ፈየኩን :
ኩራተኛ ጀነት ሽታዋን አያገኝም
2024-10-01 18:52:56
4
user1448656245530
ييئئئئ :
እና አንተ የተወለድክበትን ቀን እናክብር ታዳ😂😂
2024-10-04 14:59:43
4
faa.agarooo
Fadutii W. Saliba 2🐐❤️🤍🌏🍫 :
mashalaa 😍
2024-12-28 06:48:55
1
To see more videos from user @amirhussenofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About