@salahzaint18: @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypシ゚viral #muslimtiktok #explorepage #ethiopian_tik_tok #foryoupage

Sαlαɦ 𝓩αiη⁷✪
Sαlαɦ 𝓩αiη⁷✪
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 30 September 2024 19:33:00 GMT
140519
12784
1141
4113

Music

Download

Comments

sahiorthodox
SAHI :
መቼም በቁርአን ላይ ቆመህ ስለ እስልምና ውይይት አታደርግም 🤣🤣🤣🤣🤣 ይሄ ይታወቃል 🤣🤣🤣
2024-10-01 02:18:41
18
hunter_2.40
HUNTER 🔰 1 > 3 :
እረ ሳላህ አምልጦት ነው ባክህ 🤣🤣🤣🤣
2024-09-30 20:00:53
253
mmamay8
ማማይ የመሲሁ ልጅ :
ልክ በናንተ ሲሆን በሁለቱም እናድርገው ስንል ርእሱን ሺፍት አደረጋችሁ ፈራችሁ የሚለው አባዜያችሁ በናንተ ላይ አይሰራም አይ የሙስሊም ጭንቅላት 😂😂
2024-10-01 03:18:22
78
ashuyab
Ashu "ዩሐንስ 8:54" :
ጋሽ ሰበቡ ፈርቻለሁ አትልም😂
2024-10-01 02:50:13
79
eotc_21
Unapologetically Orthodox :
ስለዚህ የገባኝ ቁራን እራሱን ችሎ መቆም አይችልም ማለት ነው። thank you
2024-10-01 11:00:47
18
softshock_yeab
ᎩᏋᏗᏰ 🌪️ :
😁😁😁😁 ለምን ትፈራለህ ምትተማመንበት ከሆነ 🤔
2024-10-01 05:53:02
37
sebey391
🇪🇸Spaintina 🇦🇷 ✌️ :
ሳላህ ከሚመጥንህ ሰው ጋር ብትወያይ ጥሩ ነበር😌 ይሄ ምን ያቃል ገና አልተማረም ኮ😳😳😳
2024-09-30 20:40:40
67
abumuawiya6
Abumuawiya :
አይ አክሊል በእዛው እንዳጠፋ ሰበብ ደርድረህ
2024-09-30 19:42:11
71
_sonofgod__
ክርስቲያን - Χριστιαν ☦️ :
እስላም ብቻውን ቆሞ ሃይማኖቱን defend አያርርግማ 😭
2024-10-01 03:27:10
38
sela4056
selamedin4056 :
እኔ የሚገርመኝ ሁለቱም የክርስትና ግሩፖች ስተታቸውን ለመሸፋፈን እኛ ጋር የሚተሻሹት ነገር 😂😂😂
2024-09-30 19:48:40
23
sew11aa
💜Hanan💜 :
ማማይ ነይ ወንድምሽን አስመልጪዉ 🤣
2024-10-01 01:12:19
12
user042176543
sipu 🦋✝️ :
ኸረ ቁራኑን አድኑት ሙስሊሞች 😳
2024-10-01 18:13:46
25
fetiha44
Feti😊 :
ሳላችን😊
2024-09-30 19:54:14
13
burahnapologist1
አልቡርሀን ዕቅበተ ኢስላም ማህበር :
አንድ ቸልሶ እንዳይሆን ይህን ንግግር የተናገረው😲
2024-09-30 20:02:05
25
einya21
Einya :
ለምን ቁራኑን ፈራ😂😂😂😂 መፅሀፍ ቅዱስ በቀጣይ ትወያያላቹ
2024-10-01 00:20:52
20
thesucceroftruth
the succer of truth🕌⚖️⛪️ :
አክሊል ጴንጤዎች የሚጠራ መሰለዉ እንዴ😂 የሳላህን ልክ አለማወቅ ይልሀል
2024-09-30 20:36:01
25
theotokos26
@ማኃተው☕ :
አይ ምክንያት መደርደር በቁራኑ ተወያይ እስኪ
2024-09-30 19:49:32
9
yeremaw3
@AliY Car :
ሙሊሞች መቼም ቁርአንን ይዘን መቼም አፈራም
2024-10-01 17:13:31
6
mohammedhijab10
ሙሀመድ ሂጃብ :
እግዲህ ካልተቀበለ ክርስቲያኖች ይፈሩበት🥰🥰🥰
2024-09-30 19:46:33
24
ezedin8018
ezu :
የውርደት ቀን እየቀረበ ነው መሰለኝ😂
2024-10-01 05:40:53
6
nas8087
Nas Nov :
ለምን መሰለህ እንደዛ ያለው already ባይብል fallible ነው ብሎ አምኗል ።እናም ቁርአንም ኮ ችግር አለበት ከበረታችሁ አትውጡ አይነት argument አስቂኝ ነው።😂😂😂😂።
2024-09-30 19:57:32
6
mohammedhijab10
ሙሀመድ ሂጃብ :
በንዴት ፕሮቴስታንቶች ስላናደዱት እንጂ ከሙስሊሞች ጋ የመወያየት ብቃት ኖሮት አይደለም የዉይይት ጥሪ የጠራዉ ምን አለ በሉኝ አይመጣም😅😅😅
2024-09-30 19:56:18
7
kaliedahmed28
ሀሙዲ 🇪🇹🇪🇹✌🇸🇦🇸🇦☝ :
አረ ሳላህ አክሊሉ እሚባል ሰው አምልጦት ነው እመነኝ አይወያይም
2024-10-01 04:13:38
6
saib.na
SAIB :
ለምን መፅሐፍ ቅዱሴን ጨመርክ በሚል ተልካሻ ምክንያት ፈርቶ በዛው እንደመይቀር ተስፋ አደርጋለው 😁😁😁😁
2024-10-01 03:34:17
5
melekh878
🎀ملك👸🏽 :
ጥሪ አቅርበን ነበር ለማለት ነው 😂ይቀራል አይመጣም🤭
2024-09-30 20:35:30
6
To see more videos from user @salahzaint18, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About