@mq_col: Para esos espacios amplios 😍 te presentamos la mejor sala para exteriores ❤️ Nuestro instagram es hermoso 😱 ¿Ya lo viste? (mq_col) 😍 #colombia🇨🇴 #mueblesparaexteriores #mueblesbogota #mq #plasticosmq #salasparaexterior #mueblesmodernos

MQ
MQ
Open In TikTok:
Region: CO
Wednesday 02 October 2024 00:36:37 GMT
12503
89
16
45

Music

Download

Comments

nubiarodriguez032
Nubia Rodriguez :
precio por favor
2025-04-16 14:04:29
1
andres.fonseca31
Andres Fonseca :
Hola precio
2026-07-25 15:22:21
0
rico04327
rico :
Precio
2024-11-11 21:14:19
1
jecunena05
Jecunena :
Precio porfa
2024-12-17 02:46:24
0
mafeburbano5
mafe burbano :
Hola qué precio tiene
2024-12-10 19:00:47
1
ranzerous
Gustavo Burgos :
Hola qué precio tiene?
2024-12-24 02:16:37
1
yarelilopezponce7
yayi :
🥰🥰🥰
2025-02-28 21:13:18
0
the.best3052
the best :
😳
2026-01-04 23:55:21
0
To see more videos from user @mq_col, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ክፉ አትናገሪ 🤕 ✍️ራስ መኮንን ድልድይ አካባቢ ነበር በ1976 ዓ.ም ነበር የተወለደው ከዛም የ10ኛ ክፍል ትምህርቱን በዳግማዊ ሚኒሊክ ትምህርት ቤት በመከታተል ሳለ በ1992 ነፍሱ ወደምትወደው ሙዚቃው አለም የገባው ከዛም በመቀጠል በተለያዩ መድረኮችን እና የምሽት መዝናኛዎች ላይ በተደጋጋሚ ከሰራ በኋላ በ1994ዓ.ም የስዊት የሙዚቃ ባንድ ለመሆን ቻለ በዛም በነበረው ቆይታ ትላላቅ የሙዚቃ ድግሶች እና የስነጥበብ እና የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ላይ ስራዎቹን በማቅረብ ነበር የህዝቡ ጆሮን ማግኘት ችሎ የነበረው የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን ተወዳጁ እጅግ ባለተሰጥኦው የዜማ እና ግጥም ደራሲው ድምፃዊ ሄኖክ አበበ🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ በ1990ዎቹ ከመዲና፣ ከ3M፣ ከአፍሮ ሳዉንድና ዜማ ላስታ በኋላ አንድ ባንድ ብቅ አለ። ወጣቶቹ በከፍተኛ የሙዚቃ ወኔ ነበር ተሞልተዉ የመጡት ። በተለይ የኤልያስ መልካንና የዳግማዊ ዓሊን ሥራዎች አጣፍጠዉ በመጫወትና የሄኖክ አበበ የአልበም ሥራ ላይ በመሳተፍ። እንደአፍሮ ሳዉንድና ዜማ ላስታም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ስቱዲዮ የተለያዩ ድምፃዉያንን አጅበዉ ሥራቸዉን አስቀርፀዋል። የተለያዩ መድረኮችም ላይም ሰርተዋል፣ ስዊት ባንዶች ። የባንዱ ባለቤት በየነ የፍሬወርቅ ሲባል የባንዱ አባላት የነበሩት ደሞ ኪሩቤል ተስፋየዬ (ኪቦርድ) ልዋም መሐሪ (ቤዝ ጊታር) ቴዎድሮስ ኃይሉ (ድራም) ዮሴፍ ኃይለማርም (ሊድ ጌታር) ናቸዉ። ስዊት ባንድ እነ ኪሩቤል ተስፋዬ ከመምጣታቸዉ በፊት እንደ ቴዲ አፍሮ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ አብነት አጎናፈር፣ ፀጋዬ ስሜ ብዙ ድምፃዉያን ሰርተዉበታል። ታዲያ ሄኖክ አበበ የመጀመሪያ አልበሙን ከኤልያስ መልካ ጋር ሊያወጣ በተዘጋጀበት ግዜ ኤልያስ ለሙዚቃ ሥራ ዉጪ ስለሚሄድ ኪሩቤል ተስፋዬ የኤልያስን ስቱዲዮ እንዲጠቀምበት ሲጠይቀዉ ኤልያስ በመስማማቱ ኪሩቤል በገና ስቱዲዮ ዉስጥ አቀናብሮ ነዉ የሄኖክ መሐሪ ይሄ ዛሬ የጋበዝኳቹ
ክፉ አትናገሪ 🤕 ✍️ራስ መኮንን ድልድይ አካባቢ ነበር በ1976 ዓ.ም ነበር የተወለደው ከዛም የ10ኛ ክፍል ትምህርቱን በዳግማዊ ሚኒሊክ ትምህርት ቤት በመከታተል ሳለ በ1992 ነፍሱ ወደምትወደው ሙዚቃው አለም የገባው ከዛም በመቀጠል በተለያዩ መድረኮችን እና የምሽት መዝናኛዎች ላይ በተደጋጋሚ ከሰራ በኋላ በ1994ዓ.ም የስዊት የሙዚቃ ባንድ ለመሆን ቻለ በዛም በነበረው ቆይታ ትላላቅ የሙዚቃ ድግሶች እና የስነጥበብ እና የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ላይ ስራዎቹን በማቅረብ ነበር የህዝቡ ጆሮን ማግኘት ችሎ የነበረው የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን ተወዳጁ እጅግ ባለተሰጥኦው የዜማ እና ግጥም ደራሲው ድምፃዊ ሄኖክ አበበ🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ በ1990ዎቹ ከመዲና፣ ከ3M፣ ከአፍሮ ሳዉንድና ዜማ ላስታ በኋላ አንድ ባንድ ብቅ አለ። ወጣቶቹ በከፍተኛ የሙዚቃ ወኔ ነበር ተሞልተዉ የመጡት ። በተለይ የኤልያስ መልካንና የዳግማዊ ዓሊን ሥራዎች አጣፍጠዉ በመጫወትና የሄኖክ አበበ የአልበም ሥራ ላይ በመሳተፍ። እንደአፍሮ ሳዉንድና ዜማ ላስታም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ስቱዲዮ የተለያዩ ድምፃዉያንን አጅበዉ ሥራቸዉን አስቀርፀዋል። የተለያዩ መድረኮችም ላይም ሰርተዋል፣ ስዊት ባንዶች ። የባንዱ ባለቤት በየነ የፍሬወርቅ ሲባል የባንዱ አባላት የነበሩት ደሞ ኪሩቤል ተስፋየዬ (ኪቦርድ) ልዋም መሐሪ (ቤዝ ጊታር) ቴዎድሮስ ኃይሉ (ድራም) ዮሴፍ ኃይለማርም (ሊድ ጌታር) ናቸዉ። ስዊት ባንድ እነ ኪሩቤል ተስፋዬ ከመምጣታቸዉ በፊት እንደ ቴዲ አፍሮ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ አብነት አጎናፈር፣ ፀጋዬ ስሜ ብዙ ድምፃዉያን ሰርተዉበታል። ታዲያ ሄኖክ አበበ የመጀመሪያ አልበሙን ከኤልያስ መልካ ጋር ሊያወጣ በተዘጋጀበት ግዜ ኤልያስ ለሙዚቃ ሥራ ዉጪ ስለሚሄድ ኪሩቤል ተስፋዬ የኤልያስን ስቱዲዮ እንዲጠቀምበት ሲጠይቀዉ ኤልያስ በመስማማቱ ኪሩቤል በገና ስቱዲዮ ዉስጥ አቀናብሮ ነዉ የሄኖክ መሐሪ ይሄ ዛሬ የጋበዝኳቹ "ክፉ አትናገሪ" የተካተተበት "ያምርባታል" የሚለዉ የመጀመሪያ አልበሙ በ1997 እነ "ያስተሰርያል" "ቁልፉን ስጪኝ" አይነት እጅግ እንከን አልባ ግዙፍ አልበሞችን ተጋፍቶ የወጣዉⵆ አልበሙም ከወጣ በኋላ አሁን በካናዳ የሚገኛዉ ድምፃዊ ሄኖክ አበበ ያኔ ከስዊት ባንድ ጋር የሙዚቃ ሥራዎቹን ተጫዉቷቸዋል ። ሄኖክ አበበ ከባንዱ ጋር ከተጫወታቸዉ ዉስጥ "የኔ ቆንጆ፣ ያመላልሳታል፣ እና እንግዲህማ" የሚሉት ይጠቀሳሉ። "የኔ ቆንጆ" ለመድረክ ብቻ ያዘጋጁት፣ ያመላልሳታል ግን ኪሩቤል ተስፋዬ ካቀናበረዉ የሄኖክ አበበ አልበም "ያምርባታል" ላይ የተወሰደ ነበረ። ስዊት ባንዶች በመድረክ ካጀቡዋቸዉ ድምፃዉያን መካከል ጌዲዮን ዳንኤል ጌዲ በተራ የሚለዉ አልበሙ ላይ ያሉ ራሱ በተራን ተጫዉተዋል ። (ቅንብሩ የኤልያስ መልካ) በዳግማዊ ዓሊ ከተቀናበረዉ የቴዎድሮስ ሞሲሳ አልበም ላይ " ስፈልግሽ ጠፍተሸ" የሚለዉን ቴዲ ሞሲሳ ሄኖክ አበበ እየተቀበለዉ በስዊት ባንዶች አጅበዉት የተጫወቱት ይጠቀሳል። ታደለ ሮባ ጓደኛ ሲል ከብርሃኑ ተዘራ ጋር ካወጣዉ አልበም ላይ በኤልያስ መልካ የተቀናበረዉን "ከፍጥረት የግልሽ" ተጫዉተዋል። (ቅንብሩ የኤልያስ መልካ) የአለማየሁ ሂርጶን "ያስብሻል" የሚለዉን፣ የጎሳዬ ተስፋዬን ተጫዉተዋል። (ቅንብሩ የኤልያስ መልካ) ስዊት ባድ በራሱ ሪኮርድ ያደረገዉ የሄኖክ አበበ አልበምን ነዉ ታዲያ የሄኖክን ይሄን አልበም ሙሉ ቅንበሩን ደግሞ ኪሩቤል ተስፋዬ ነዉ የሰራዉ። ታዲያ ይሄ አልበም እንዴት ተሰራ? 📍የ1990ዎቹ አጋማሽ አመታት ላይ ሄኖክ አበበ ከአንዲት መልከ መልካም ቆንጆ ወጣት ጋር የበረታ ፍቅር ይዞታል ምክንያት እያስፈጠረ ከአጠገቧ የማያስጠፋ ፍቅር ....ማፍቀሩን ለእሷ የሚነግርበት አንደበት ቢያጣም የሰላ ብእሩ ግን ወረቀት ላይ ቡሀላም በሙዚቃ ለመናገር የገደበው አልነበረም ። "አለቅህ እያለኝ የያዘኝ አባዜ ያመላልሰኛል በሯ ሁል ግዜ ምክንያት ፈጥሬ ላይሽ እመጣለሁ ካላየሁሽማ በሀሳብ ማለቄ ነው "ሲል "ያመላልሰኛል" ባለው ርእሱ ይናገራል በል ሲለው ሌላኛውን ገፅ ይገልጥ እና ደሞ "ሆኗታል" በሚል ርእስ ... "ሆኗታል ልቤ ለእሷ ማደሪያዋ አርጋ ልትሄድ ነበር ጥላ ከለላዋ ዛሬማ ብትርቅም ብትሄድ ብትለየኝ ልቤ ግን ለፍቅሯ ዋስ ልሁናት አለኝ" የሚል ግጥምን ይከትብላታል እንዲህ ያሉ እውነተኛ የፍቅር ታሪኮቹን እና ሌሎች የህይወት ገጠመኞቹን በማካተት እንደ ጭፈራው ደራ፣የአይኔ ቋንቋ፣አንድ ሰው ይለኛል እና ሌሎች ስራዎችን ግጥም እና ዜማ ሰርቶ አጠናቀቀ ታዲያ እዚህ ተወዳጅ አልበም ላይ "ጭፈራው ደራ" የተሰኘው በፊውቸሪንግ ናቲ ማን የተሳተፈበት የሙዚቃ ክሊፕ በወቅቱ በእጅጉ የተወደደ እና ዛሬም ድረስ ለብዙሀን ልዩ ትዝታ የሆነ ሙዚቃ ነው የዚህ አልበም ሙሉ ግጥም እና ዜማ በሄኖክ አበበ የተደረሰ ሲሆን ተወዳጁ የሙዚቃ አቀናባሪ ኪሩቤል ተስፋዬ ከክብረት ዘኪዮስ እርዳት ጋር ግሩም አድርጎ አቀናብሮታል ... ሌላውን ታሪክ በሰፊው ለመመለስ ቀጥሮ በመያዝ ለዛሬ አበቃሁ🙏🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ሄኖክአበበ #ክፉአትናገሪ #musictube369 #ethiopianmusic

About