Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tegenue2121: የአባገዳ ባንዲራ ቀለማት እና የቀለማቱ አቀማመጥ ትርጉም ********************* የአባገዳ ባንዲራ ቀለማት አቀማመጥ ከላይ ወደ ታች ጥቁር ⚫️ ቀይ 🔴 ነጭ ⚪️ ነው። ጥቁር መደብ፦ የፈጣሪ የበላይ መሆንን የሚገልጽ ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ራሱ ጥቁር እንደሆነው ሁሉ ፈጣሪው /ዋቃ/ ጥቁር ነው ብሎ ያምናል። ጥቁር ቀለምም በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ የቀዳሚነት መገለጫ ነው። ጥቁሩ ፈጣሪ ያለው ከላይ ነው፤ ዝናብ የሚዘንበው ከላይ ባለው ጥቁር ደመና ነው፣ ራሳችን ላይ ያለው ፀጉር እስኪሸብት ድረስ ጥቁር ነው፤ የዓይናችን ብሌን ጥቁር ነው - የሚገኘውም ከላይ ነው። እናም ጥቁር ቀዳሚ የመሆን መገለጫ ነው። ቀይ መደብ፦ የብቃት፣ ብስል የመሆን፣ ሙሉ ሆኖ የመገኘት እና ለሕዝብ ነፃነት መሥዋዕት የመሆን መገለጫ ነው። ሁሉም ነገር በጊዜው ሙሉ ሆኖ የመገኘት ምሳሌ ነው። የኦሮሞ ሕዝብ አንድ ነገር የብቃት ደረጃው ላይ መድረሱን ሲገልጽ “diimate” /ቀላ/ ብሎ ይገልጻል። ነጭ መደብ፦ የነገሮች ፍፃሜ መገለጫ ነው። እንደ ምሳሌ፦ ጠቁሮ ዝናብ የሚሰጠን ደመና ነጭ ሲሆን አይዘንብም ማለት ነው፤ ጥቁር የነበረው የሰው ፀጉር እርጅና ሲደርስ ይሸብታል (ነጭ ይሆናል)፣ ነዶ ያለቀ እንጨት አመዱ ነጭ ነው … ስለዚህ ነጭ የፍፃሜ መገለጫ ነው ብሎ ያምናል - የኦሮሞ ሕዝብ። #ኢሬቻ #irrecha2024🖤❤️🤍 #fb #viralvedio #fyp #viraltiktok #fpyシ ##foll️owme❤ #oromoethiopia❤🌳🇪🇹 #etv #EBC
💎 T 𝕥𝕠𝕡 💎
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 October 2024 12:27:44 GMT
2222
72
1
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
𝕫𝕖𝕒𝕞𝕒𝕟 𝕜! :
አምላክን ጥቁር ነው ከማለት ውጪ ጥሩ አገላለጽ መገለጫ ነው
2026-08-20 08:44:45
0
To see more videos from user @tegenue2121, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
cuties #twinklingwatermelon #hayichan #yooncheongah #choihyunwook #shineunsoo twinklingwatermelonkdrama
Again😮💨😉#ngunooh#foryoupage #foryou
Happening now Strong woman Irene Namatovu live at Serena Hotel #bricepromotionz #irenenamatovu
this is bonkers 🧜🏼♀️🪸 #ai #mermaid #sea #ariel #trend #trending #trends #fyp #fypシ #foryoupage #AI #aieffect #aieffects
👅 #sonic #sonicthehedgehog #trending #foryoupage #sonictongue
А ты чужая невеста @tgk:Исходы для тебя ❤️🩹🫵 #bmw #edit #m5 #bmwf10 #f10
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy