@captureinc.ca: 🇨🇦 ለተወደዱ ደንበኛችን የመኖሪያ ፈቃድ ቪዛ ተፈቀደላቸው! በካናዳ ኤድመንተን የሚገኘው ካፕቸር ኢምግሬሽን፣ ከ 17 በላይ ሀገራት የተወጣጡ ከ170 በላይ የሆኑ ደንበኞችን በማስተናገድ፣ የተወሳሰበ የሚመስለውን የካናዳ ኢሚግሬሽን ፕሮሰስን እንዲወጡ ረድቷል። 🇨🇦 በ +1 (204) 574-8801 ዋትስአፕ ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ብቻ ያስቀምጡልን! #habeshatiktok🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #canadaimmigration #captureimmigration #habeshatiktok #visaapproved
Capture Immigration Inc. 🇨🇦
Region: AE
Thursday 03 October 2024 08:15:12 GMT
Music
Download
Comments
abdisakedir6644 :
after biometric ke sent gize behuala new mels magengew ?
2024-10-03 10:57:05
13
𝑨𝒎𝒚ᥫ᭡♥️ :
ለሰዎች የምስራች እንደመንገር የሚያስደስት ምን አለ🙏
2024-10-03 10:51:11
136
Tes :
ከጎንህ ቁጭ ብላ ስታስመስል አይከብድም
2024-10-05 10:34:25
42
Gezu :
endet new apply yimaderigew
2025-01-26 20:33:30
0
እንዳለ ልደታ :
ሙድ መያዝ የማይሰለቻቹህ
2024-10-03 14:52:54
32
Abeke Endalk kebeb :
እኔም መሄድ እፈልጋለው እባክ
2024-10-06 17:29:22
5
አነ ባዓለይ(❤)ጓል ዓድዋ😘 :
አረ ከ ድባይ እንዴት መህድ እችለለዉ🙏
2024-10-14 12:58:27
5
Tasefanesh :
እኔስ መቸይሆን የሚሄደው ግን አይይ
2025-02-13 20:34:52
0
taju kedir :
አረ በናትህ
2024-12-17 12:40:30
0
Sarit :
ታድላ በፈጣሪ
2024-11-27 08:13:16
0
ሰብረኛዋ :
አረ በፈጠረህአደት መምጠት ይቻላል
2025-01-17 12:38:44
0
mimo :
edet new.
2024-11-11 17:30:28
0
lubaba :
ወንድም.እንደትነህ.ስራወ.ምንድነዉ🥰🥰🥰
2024-11-27 14:56:05
0
ደስታ ተስፈኛዋ ነኝ የድግል ልጂ✈✈✈ :
በረከት
2024-11-21 00:24:11
0
solomon :
በረክት እኔም እፈልጋለው ወንድሜ
2024-12-14 18:06:24
0
Gemechu :
ሰላም beki መሄድ እፈልጋሌዉ የምጪርሰዉን ብር ንገርኝ
2024-11-22 11:55:52
0
samiri@love :
እኔም ሞሄድ እፈልጋለዉ እባክህ
2024-12-16 15:11:04
0
Efta 🍫🍫🍫 :
ወንድሜ ከኢትዮጵያ ውጭ በሌላ አገር የካናዳ ፖረሰስ መጀመር እችላለው ያለ ምን ክፍያ ካለውበት አገር መሄድ እችላለሁ PIz አሰረዳኝ 🙏
2024-11-11 14:50:03
0
Daniel :
0967715643 መሄድ እፈልጋለሁ አውራኝ
2024-10-06 11:30:43
0
user8747157830424 @yeabe12 :
ሰንት ይጨርሳል ወጪው
2024-12-15 16:15:46
0
Fayesal 67 :
ምን ያስፈልጋል ወንድሜ
2024-11-27 11:32:04
0
Aman abduletif :
ከየት ነው ፓስፖር ሚሰጠው ፓስፖርቱን ይዞ ነው ኤንባሲ ሚሄደው ከዛ ነው ቪዛ ሚመታው እንደዛ ነው ማቀው ውሸት ይሁን አላቅም መፍረድ አልፈልግም
2024-12-02 16:35:28
0
Lola@Froche :
ፕሮሰስ መጀመር እችላለሁ ወይ
2024-12-13 15:44:29
0
eyrs :
እፈልጋለሁ
2024-11-14 18:43:12
0
To see more videos from user @captureinc.ca, please go to the Tikwm
homepage.