@tiya_ge: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹 #fypforyou #ethiopian_tik_tok #viralvideo #viral #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #brokenheart #moreviews #funnyvideos

Tiya💫
Tiya💫
Open In TikTok:
Region: GB
Tuesday 08 October 2024 15:11:09 GMT
5850238
57826
3620
3655

Music

Download

Comments

user3235539259611
ሰላም የማሪያም ልጅ :
የልጁ እሩጫ ግን ምን ያክል ለንብረቱ ያለውን ፍቅር ይገልፃል ወይኔ በሳቅ🤣🤣🤣🤣
2024-10-08 18:11:25
729
fatiha.abrada14
ሙሉ ሸዋ ከይፋት ምድር 💚💛❤💪💪💪 :
ማነዉ የሡ አሯሯጥ ያሣቀዉ ላይክ🤣🤣🤣🤣
2024-10-08 21:36:26
289
user7811757781703
አለም ወለተ ሥላሴ የተዋህዶ ልጅ💒💝🙏❤ :
ማነው እንደኔ ወደ ኮሜነታትር ለማየት የሮጠ😁😁😁😁😁
2024-10-08 21:56:38
234
user73037017
lij susu የባቦዋ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ቀሪ ገንዘቡን አይን ባይን ሊጣው🤪🤪🤪🤪🤣🤣🤣🤣
2024-10-08 15:30:20
205
hayuti933
Hayu habeshawit :
የማይደራደርበት ቦታላይ ስለፈሰሰባት አቤት ሩጫ😂😂😂😂
2024-10-08 19:27:25
71
user99915734108823
stop the war :
የናንተ ቤት ስራቹ ብራክ እመብርሀንን በጣም ነው ሚያስጠላኘ ብሎክ ላርጋቹ
2024-10-08 18:32:26
156
userwg2e6anw7m
ቬሮኒካ My fano-16🦅🍫 :
ቀዝቃዛነው እርግጠኛነኝ🤣🤣
2024-10-08 15:37:02
68
yefgrsaw3
ሸዋ የራሳዋ :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዳቦ በሻይ ሆነ እኮ
2024-10-08 17:39:14
45
chuchu86644
chuchu :
ወይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ
2024-10-08 17:02:36
117
samery19
ሳምሪ :
ባልጠፋ ቦታ ምን አስበሽ ነዉ እዛ ላይ የምደፊዉ 🤣🤣🤣
2024-10-08 17:46:02
49
queen_amhra
queen_amhra💎🇨🇬🔐 :
አቤት ሰው ሁሉ ንብረቱን ሲጠብቅ ለንብረቱ ያለው ፍቅር😂😂😂😂
2024-10-09 02:44:58
68
user9676329665405
ቦ🚦በ🚦ኛ🚦ው👌✅ :
ዳቦውን አገኘውብሎ እደትአደደነገጠ 😅😅😅
2024-10-08 15:46:31
33
milkiiyaam7
𝓶𝓲𝓵𝓴𝓲𝓲𝔂𝓪𝓪𝓶🖤 :
እናንተ የሚያይ ነው የሚገርመኝ ለዛ ቢስ ቤተሰብ😔
2024-10-08 19:57:08
56
elsae108
yheys teamno be egziabher :
ቡና በዳቦ ተጀመረ እንዴ😂
2024-10-09 13:03:49
38
rahalalemsegad
ኪዳነምሕረት 16 እናቴ🥰 :
ሰዉ ሁሉ ንብረቱን መጠበቅ ያዉቅበታል🤣🤣🤣🤣
2024-10-08 17:42:24
11
zu.zu6695
@ZU ZU ብቻ :
አይዞህ አለደረሠበትም ሆ 😂😂😂
2024-10-08 18:41:06
11
samipanda07
Sami panda :
ቆይ አንድ ሲኒ ቡና እንዲህ ያደረገን የገሀነም እሳት እንዴት ሊሆን እንደሆነ አስበን ንሰሀ እንግባ❤❤❤❤ እየሱስ ያድናል❤❤
2024-11-16 22:38:30
14
muulajeclay
muuna Rag dhan Dagan💎👑💌 :
meesha somali ma jogta wn kaso dhuntee😂😂
2024-10-09 12:58:00
17
kerkbao
ሀና ያለዉ :
የኔማር ጎበዝ ባል
2024-10-08 15:17:14
24
medilie8
የኔታዬ :
ቀልዱብን በቀዘቀዘ ብና😳😁
2024-10-09 09:12:36
11
faxumfaum
ዜድ ነኝየመርሳዋ 💚❤💛🌹🌹🌹🌹 :
አወቃ ነዉ ልበል🤔🤔🤔
2024-10-08 15:33:23
39
queenobadiah
QueenObadiah :
mko pia huku najua
2024-10-09 18:19:59
5
dy7cw5j9e7rv
ቦዶ ከብደይ ተስፋ ዲራረይ❤ :
እንዲህ ኣይነ ባል ደስ ስል🥰😘
2024-10-08 15:28:45
73
user1868187725679
አለም ( ናታኒም/ሚካ) :
ንብረቴን ንብረቴን አትልም እንዴ🤣🤣🤣🤣
2024-10-10 21:24:59
5
.sos58
ሶፊያ እድሪሰ 🐝 ንብ family 💸🔥🔥⚡ :
ምንም እኮን ብራክ ቢሆንም ባልየው ግን ትለያለህ
2024-10-08 15:46:27
30
To see more videos from user @tiya_ge, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About