@melektegnawu: አይዞን እሺ እናልፈዋለን ተወዳጆች

መልዕክተኛው 2
መልዕክተኛው 2
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 October 2024 08:52:56 GMT
125312
20977
945
5680

Music

Download

Comments

ashu12214
Ashu :
ገና ሲገብ የተናገሩት ብቻ በቂ ነው 🥰🥰🥰🥰
2024-10-09 18:04:10
344
nt_jesus2
NT :
መልክተኛውን የሚወድ ብቻ @Like ያርገኝ🥰 🥰
2024-10-09 19:43:52
82
braga.arsenal
ብረሀኑ ጁላ የጂማው 🇪🇹&🇺🇸🇪የሊሊ :
የዛሬው ይለያል ምን አይነት ምርቃት ነው
2024-10-09 14:54:47
108
etsegenet.kebede
Etse Keb902(ጴንጤ) :
"ክርስቶስ በመግስቱ ያስገባህ" አሜንንን ይሁንልህ 🥰🥰🥰
2024-10-16 03:26:26
123
fiker_muleta
fiker_gunners :
እኔእራሱ ላንተ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏
2024-10-09 13:16:28
63
bezi2821
Bez🦋💜 :
ክርስቶስ በመንግስቱ ያስገባክ🥺🙏
2024-10-09 15:38:48
74
user7022413061699
user7022413061699 :
ምርቃታቸው እንዴት አንጀት አርስ ነው
2024-10-10 03:59:10
60
shemsedin.shamil
ዝምተኛው :
እናት ሺ አማት ትኑርልክ የምትሉ like
2024-10-09 14:09:31
42
birukyezinu1
ብiruk😎 :
ምንም በሌለበት ምስጋና እና እምነት የሞላቸው ብርቱ አባት❤
2024-10-18 04:33:01
136
kebelayhungitmoch
Belayhun :
እጂግ ልዩ ምርቃት"ክርስቶስ በመንግስቱ ያስገባህ"🥰
2024-10-11 09:02:30
32
erdagofurniture
Erdag furniture :
በፈጣሪ ላይ ያላቸው እምነት🙏
2024-10-10 06:15:52
23
hiwet466
ኤማዎስ :
ባለ አደራው እና መልክተኛው ግን ይለያያሉ?
2024-10-22 17:40:26
41
notification85907
Notification :
ወይኔ ምርቃቶቹ ደስ ሲሉ
2024-10-21 08:53:29
14
tsedym
Tsedy Mengste :
"ክርስቶስ በመንግስቱ ያስገባህ"🥺🥰
2024-10-09 19:15:41
15
blen61
Blen Mesfin :
አቤት ምርቃት ከዚህ ዘመን ትውልድ ያድንህ ትክክለኛ ምርቃት
2024-10-23 16:19:38
10
kale151554
kale151554 :
አረወይኔ አባቶች እንደዚህ ማየት ከባድ ነው ውይይይይ
2024-10-22 16:11:26
10
nb81585
ንጉሤ በቀለ :
ምንም ነገር ለመፃፍ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ ወንድሜ
2024-10-22 16:13:24
12
beki629
beki629 :
ክርስቶስ በመንግስቱ ያስገባህ😮
2024-12-02 10:52:36
7
chereka68
GENET :
እኛ ሁሉ ተሞልቶለን የምንኖረው እንኳን የእርሶን ያክል ፈጣሪን አናመሰግንም
2024-11-08 14:52:42
5
user9613075653697
yene :
ደስ የሚል ምርቃት "እግዚአብሄር በክንዱ ያኑርህ"
2024-10-22 18:33:57
7
user8091844445516kasu
ካሣዬነህ :
በእውነት ከዚህ ትወልድ ጌታ ይታደገን
2024-10-22 15:53:03
6
liduu8925
ab 1234 :
ምን ያህል የታደልክ ነህ 🥰🥰🥰🥰
2024-10-21 20:04:26
10
yosi6211
yosi421 :
ክርስቶስ በመንግስቱ ያስገባህ 🙏 እንዴት ያለ ምርቃት ነው
2024-10-17 15:33:22
8
fitsesam.7786
ፍፁም :
ባርኮታቸው አንጀት ያርሳል👍👍👍
2024-10-10 07:03:14
7
tilisha8
@TILISHA AYE@ayele :
ደስ አለኝ🥰🥰
2024-10-11 11:49:09
6
To see more videos from user @melektegnawu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About