@tewahedomediacenter: #በወቀታዊ_ጉዳይ_ላይ_በአዲስአበባ_ሀገረስብከት_የተደረገ_ምክክር #ሙሉውን_በዩቲዩብ_ገጻችን_ያገኙታል #ethiopian_orthodox_tewahedo #

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 October 2024 15:14:59 GMT
135703
7751
966
2010

Music

Download

Comments

debtera4
ዕብራይስጥ :
1000000000000
2024-10-10 02:31:02
0
mikozeelab13
DN MIKIYAS 13 :
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም 😢😢😢
2024-10-09 18:01:36
95
nebatik1
bentik :
ትራፊኮች ናቸው እንዴ? አወፋፈራቸው
2024-10-09 16:56:33
102
mela212133
መልዐኩ ሚካኤል :
የመሬት መንቀጥቀጥ በእናንተ ምክንያት ነው የመጣው
2024-10-09 18:44:22
54
user3332185943817
ማርያም :
እግዚብሔር ምስክሬ ነው የኔ ዘመድ አድስ አበባ ብር ከፍሎ ተቀጥሯል
2024-10-09 16:58:33
66
antesh12
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
አጋስስ ብቻ የተጠራቀመበት ቤተክህነት
2024-10-09 16:33:46
30
shemles.wsemayati
shemles w/semayati :
አቤት ይቅር ይበለኝ እንጂ የሚፈርጡ ነዉ የሚመስሉት አንዳንዶቹ
2024-10-09 18:32:04
39
user6086000874013
ጊዜ ለኩሉ :
የሌባ ስብስብ አበዳችሁ ምዕመናን ብር አንሰጥም ማንም ብር አትስጡ ከሰጣችሁ ለገዳማት ስጡ
2024-10-09 18:48:32
43
teferiyirigu2
ተፈሪ ይርጉ :
የሁሉም ንግግር አትንኩን አትመርምሩን እየሰረቅን እንኑር ነው የሚመስለው።
2024-10-10 05:33:44
12
solomongetachew58
ሰለሞን :
በየአጥቢያው የሚሰራው ግፍ እንኮን አማኝ ከሃዲም አይሰራው የገጠር አጥቢያ ነበር እናንተን መመደብ።
2024-10-09 18:50:08
27
ethiopiaagere75
ሳምሶን :
ውሻ በበላበት ይጮሃል! ውሻዎች ይጮኻሉ ግመል መንገዱን ይቀጥላል።
2024-10-09 18:35:45
30
tamratedesalgn
Tamrate Desalgn :
ለምን ትፈራላችሁ
2024-10-09 16:05:45
22
user90032167205223
Halib :
አምስቱ ውሾች በጣም አበዱ አቡነ አብርሃም እግዚአብሔር ያበርታዎት እንኳን ጀመሩት ትውልድ ይቋጨዋል ጉዳዪን
2024-10-09 18:58:54
60
dave_cbe_1221
ማህበረ በኩር ሰማያዊያን :
የሌባ ስብስብ ። እነዚህ ሙልጭ አርጎ ማውጣት ነበር
2024-10-09 16:31:19
64
only_love2122
ፍቅርብቻ :
እረ ከበዳቹሁኝ🥺
2024-10-09 16:52:52
10
tesfu..1
ama :
በፆምና በፀሎት እንደደከሙ ያስታውቃሉ
2024-10-09 19:52:41
5
mekonnensis
መኰንን ሲሳይ :
ሁላችሁም ደንግጣችኋል ካልሰረቃችሁ ምን አናደዳችሁ ።
2024-10-09 19:01:11
37
user353258626322
user353258626322 :
ቡፁዕ አቡነ አብርሃም የአባቶችዎ አምላክ ከርሶ ጋር ይሁን የሌባ መንጋን እንዳይፈሩ
2024-10-09 18:57:44
36
tafete.semagn
Tafete Semagn :
አባታችን አቡነ አብርሃም አግዚአብሔር ከአርሶ ጋር ነው ይህን ሁሉ
2024-10-09 19:01:30
36
ela1928v
ela1928v :
"የመንጋው ጨርጋጆች " በእናንተ ምክንያት ምን ያህል አንገታችንን እንደደፋን የምናውቀው እኛ ነን
2024-10-09 18:36:36
33
zeab1088
zeab :
ለምዕመናን አርአያ የሚሆን የሃይማኖት መሪ ከነዚህ ሁሉ 1 አጣሁ!!!
2024-10-09 18:32:10
6
tamene22220
Tamene :
ምንድነው ተመካክረው የሚናገሩ መሠሉኝሳ። ውሸት ቢከመር በጠጠር እውነት ይናዳል💪
2024-10-09 17:08:22
25
teddydegefa3
me and my :
እውነት የሌላችሁ መሆናቸው ጠራ!! ወየውላችሁ !!
2024-10-09 18:33:26
22
hruye888
ኅሩይ :
እስኪ ተመርመሩ ሲባል እንቢኝ ማለት ምን የሚሉት ከሌብነት ውጪ
2024-10-10 04:39:11
10
nebafikre20130
NebaFikre20130 :
ከፖለቲከኞችም በላይ የሆኑ አባቶች
2024-10-09 17:00:41
21
To see more videos from user @tewahedomediacenter, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About