@nibret.m: #Ethiopiantiktok #habeshatiktok #lawyertiktok #አሰሪናሰራተኛህግ #ህግ_ነክ_መረጃ #lawyer #viral #foryou

Nibret👨‍⚖️
Nibret👨‍⚖️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 October 2024 06:39:03 GMT
298950
5382
235
2030

Music

Download

Comments

son_of_the_apostles
Son of the Apostles_ወልደ ሐዋርያት :
ምንም ቢያጠፉ የማይባረሩ ሰራተኞች፦ 1. ስለድርጅቱ አሰራር በፍጥነት የተረዱና ቢለቁ ሌላ ካምፓኒ በፍጥነት ሊቀጥራቸው ይችላሉ ተብለው የሚሰጋባቸው። 2. ጎበዝ ሙያተኛ ሆነው ደሞዝ ጭማሪ ሳይጠይቁ በጎን በግላቸው ቢዝነስ የሚያሯሩጡና አለቃን የሚጋብዙ። 3. በድርጅቱ ገንዘብ ውጭ ሀገር ሄደው የተለያዩ ስልጠና የወሰዱ
2024-10-12 11:18:57
7
jossa4258
jossa :
አንተ እራሱ መባረር አለብህ
2024-10-13 05:49:28
5
eskindirmathewos
Eskindir Mathewos :
አሰሪው እነዚን ነገራት መከሰቱን ካወቀ በምንያህል ጊዜ ተግባራዊ ማድረግ አለበት? ጊዜ ገደቡን ካልጠበቀስ?
2025-01-01 11:55:48
0
mila319163
@ ሚሊ ከናዙ :
አንድ ሰራተኛ ከተመደበት ስራ ሌላ ስራ ማሰራት ይችላሉ እኛ ፍብሪካ ውስጥ ያሰራሉ ብዙ ስራ ህጉ የለም ስንላቸው አባራቸዋለሁኝ ይላል
2024-11-18 20:14:22
0
ethiomindset0
Ethio_Mindset :
የመንግስት ሰራተኞችንም አያይዛ ስራልን
2024-11-12 21:51:14
1
mixa.jimma
mixa jimma :
good
2024-10-12 20:22:41
1
user91411119
Aman teki :
በተደጋጋሚ በጠዋት ያረፈደ ያስባርራል ?
2024-11-20 16:37:35
0
moubamoha21gamil.com
moubarek Mohammed :
የግል መሰሪያ ቤት እየሰራሁ ነበር።ነገር ግን የአመት ዕርፋት ሰጠይቅ አይሰጥህ በማለት አሰናበቱኝ።ከዚያ ማሰታወቂያ ለጠፉ።ይህ እንዴት ይታያለሰ?
2024-12-03 04:53:42
0
qeelen.974
ትንሳኤ :
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
2024-10-24 03:08:05
1
user5166866062851
ABDURAHMAN KEMER :
የግል ወይስ የመንግሥት ሰራተኛ ?
2024-10-20 08:41:04
0
wamishaparisthank
wamishaparis :
new labour proclamation 1156/2019 & federal civil servant 1064/2012 ሙሉን በደንብ አንብቡ!!
2024-11-25 15:09:05
1
eph23.edpm
EPhrem :
ሠላም ወሊድን በተመለከተ ማለትም 4 ወር ሟልቷቸው ሲመለሡ ላይብረሪ ዶርም ትሪ አዳር ስራ ላይ ህጉ ምን ይላል የ5ወር ለልጅ እደት አርጋ አዳር መግባት ትችላለች
2024-10-12 12:53:07
0
enawlove811
Bekalu Love :
እናመሰግናለን
2024-11-18 15:32:44
1
lensman21
የማርያም~ወርቅ :
ጠቃሚ ሃሳብ ነው:: 🥰
2024-10-31 05:17:06
1
deraqaw
ደራቃው :
ቀጣይ የሰራተኛውን መብቶች ደግሞ ንገረንና ! የሀገሬ ጠበቆች ! " ለመላጣ ህዝብ በግድ ማበጠሪያ የምትሽጡ ናችሁ "
2024-10-12 17:56:25
1
user91324234677564
Asnie :
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ይህ ነገር ቋሚ ሰራተኛን ብቻ ነው ?ምክንያቱም 6ወር ነው የሚለው ሲቪል ሰርቪሱን ብቻ ነው 45 ቀን የሙከራ ጊዜ ያለውስ?
2024-10-12 12:31:07
0
esayas.smart
esayas smart@ :
አሁን ለሰዉ የሚጠቅመዉ መተሳሰብ መጠንቀቅ ነዉ እንጂ የህ በሰበብ በአስባብ ምክንያት የሚባለዉ ነገር አይጠቅምም
2024-10-12 15:19:28
1
0916216941u
🅜🅐🅖🅘🅛🅐🅛🅐 🅜🅔🅓🅘🅐 🤝 :
ለጽጥታ ሀይል ለምን ተግባራዊ አይደረግም? እኔ የሄን እፈልጋለው
2024-11-21 02:16:57
1
nardi21amogne
@Darkie cuite :
ቆንጆ መረጃ ነው እናመሰግናለን
2024-10-21 19:19:27
1
beneseru
benet :
ጥሩ መረጃ ነው🙏🙏
2024-10-12 09:36:03
3
user7800634176814
user7800634176814 :
ምንም የአደጋ መከላከያ ለሰራተኞች የማያቀርቡ ድርጅቶች አሉ ቢባል እንዴት ይታያል?
2024-10-12 11:37:04
3
berhanuyemenorimi
Berhanu Yemenori Misixiru Ayal :
ok
2024-10-12 16:23:23
1
wondmutadesse
ቂቤው :
ዋው በጣም ጥሩ መረጃ ነው ትምህርት ሰጪ ነው
2024-10-13 12:59:01
1
user7152241140816
akiya :
nice
2024-10-12 13:52:14
1
girma.birhanu6
Girma Birhanu :
አሪፍ ነገር ነው ሌሎችም ተመሳሳይ ጉዳዮችን ልቀቅልን
2024-10-12 21:42:50
1
To see more videos from user @nibret.m, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About