@matiyastigistu293: 📍ወይራ(ዘነበ ወርቅ)አቡነ እጨጌ ወ አርሴማ ቤተክርስቲያን #fyp #ethiopia #orthodox #cinematic @ab

ማትያስ ትዕግስቱ
ማትያስ ትዕግስቱ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 October 2024 12:14:40 GMT
179813
29371
211
2599

Music

Download

Comments

iseral21
The Man :
አቡነ አጨጌዮሐንስ ዘፀግሮ ዲናሶር ምስራቃዊ የሰላሜ የነፍሴ የዕረፍት ቅዱስ ገዳም የኔ አባት ታሪክ ቀያሪ በክብር ከፍ ያደረጉኝ አረ ስንቱን ልናገር ምዕመናን እባካችሁ ደጅ ጡኑ የኔ አባት ይለዮብኛል።
2024-10-15 19:26:02
171
endoyegecholij
Endo Get B. :
ድንቅ ቦታ.....በረከታቸው ይደርብን🥰
2024-10-15 13:19:42
158
melala_y
melat yemane :
የሰላሜ ስፍራ🥺❤️
2024-10-15 04:11:43
19
marvelous_haniy
Hana_Mariam :
dejun lemerget yabkagn🥺🙏
2024-10-15 16:52:01
34
thesuzanenergy
thesuzanenergy :
ደብራችንን እንዲህ አሳምርኽ ለቀረፅከው እጅህ ይባረክ 🙏
2024-10-16 11:13:30
12
mafi.nail4
mafi nail⓳💅 :
የሁሉ አባት የኔ ሰሚ የኔ ሙላቴ አባትዬ❤
2024-10-16 15:28:54
2
nahusenay21
⛔219 :
ማህደረ መለኮት ወይብላ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን እና ቀራንዮ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በቀጣይ ቢሰራልን
2024-11-28 16:38:04
2
mafikafele
mafi :
በደንብ ቦታውን ንገረን ወንድሜ
2024-10-15 09:57:51
6
zufan_ay99
zufan_ay99 :
በስመአብ ልዩ ነውኮ
2024-10-15 16:55:01
7
.12252294
ማርታ 12 የቅዱሰ ሚካኤል ልጅ :
አባቴ አቡነ እጬጌ ዮሐንሰ ለደጆት አብቁኝ
2024-10-17 09:10:25
4
enateyee24
🌸 :
ከመገናኛ እንዴት ነው የሚኬደው
2024-10-25 13:54:55
1
cheguevara.orthodox
Lij dagm አቡጡ :
ወይራ ገነተ ሰማይ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ
2024-10-16 08:43:03
2
sofanit_5
Sofi :
ይገርማል አዋሽ 7 ኪሎ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት አርሴማ ወ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም አለ
2024-10-15 17:44:50
2
lulit.78
Lulit :
በትክክል ቦታው" የከተማው ገዳም" የሚለው ቃል ይገልፀዋል እግዚአብሔር ለራሱ እራሱ ከልሎ ጠብቆ ያቆየው ቦታ
2024-10-15 20:36:16
1
adalesemagne7
adalesemagne7 :
ቦታ ተናገሩ ስትባሉ የግል ቤታችሁ ይመስል ለግላችሁ ይዛችሁ ለብቻችሁ እምታንቁት ነገር ይገርመኛል ። መናገር ካልፈለክ ለምን ቲክቶክ ላይ ታወጣዋለህ ? እግዚአብሔር የፈቀደለት አንድ ቀን ያየዋል !! የጋን መብራት ነህ
2024-10-16 09:24:45
1
user1102994019032
Abel :
እጨጌ ዮሐንስ የኔ አባት
2024-10-27 07:38:29
2
hannah12.m
Han🌸 :
የፃድቁ ቤት❤️🙏
2024-10-16 12:00:19
2
tinsae.getahun1
Tinsae Getahun :
አንች ቤተክርስቲያን ስንት እዳ አለብኝ
2024-12-18 23:34:33
1
bemnigezu
Bemni Gezu :
የሰላሜ ቦታ ♥
2024-10-15 19:16:14
2
pinuti16
Pina🦋 :
በረከታቸው ይደርብን🙏
2024-12-06 18:28:49
1
tigiyetesfye
tig 21 :
እውነተኛ አገላለፅ ሰላም ያለው ቦታ🥰
2024-10-15 11:44:06
3
yanu11881
yanu1978 :
ሠውነቴን ውርር አደረገኝ 😍 የኔ አባት የጭንቄ ፈጥኖ ደራሽ ቋጠሮዬን ፈቺ❤🙏🙏🙏
2024-11-09 17:11:55
1
dagimwit0
dagi :
አቡ እጨጌ
2024-10-15 15:53:17
2
beta_21_
Beta 21🦋🧸 :
የኔ አባት 🥰🙏
2024-10-15 14:05:12
3
To see more videos from user @matiyastigistu293, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About