@haymet_media: ይህን ያውቁ ኖሯል❓ ገዳማዊ አባታችን አቡነ እንድርያስ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ቫይራል #የእናንተገፅ #orthodox #ብፅዕ_አቡነ_እንድርያስ

ኀይመት - Haymet Media
ኀይመት - Haymet Media
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 October 2024 13:33:51 GMT
167054
26797
254
2816

Music

Download

Comments

kefelgenketema
Kefelgen Ketema :
የቤተክርስትያናችን ድንቅ አባት ብፁህ አባታችን በረከቶት ይደርብን
2024-10-14 18:22:23
249
zefetret
Eleni :
I was there and received the blessings 😇😇😇
2024-10-14 20:37:18
114
_tewahedo
Tewahed0☦️ :
where is the full video?
2024-10-14 16:16:14
22
fikirtamareyamzha
fikirta z hagraselam :
እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን
2024-10-14 14:32:16
68
42realme
Him :
ከዛ የኛ ዲያቆናት በሰላም ወደየቤታችሁ ግቡ ይሉናል
2024-10-14 22:19:56
14
bellaabo2
Keefa Bella :
ጵጵስናቸውን በሚገባ ጠብቀው የሚኖሩ አባታችን እኚህ ናቸው በጣም ነው የምወዶት አባቴ ኑሩልን
2024-10-15 18:03:36
18
mirkuze_21
ኤሊዮራ Lyrics :
የብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን
2024-10-14 18:42:55
19
user9060607521146
ባታ ማርያም :
አሜን በረከትዎ ይደርብን እውነተኛው አባታችን
2024-10-14 19:18:49
17
bezabezuhan
ቤዛ የአርሤማ :
የእርሶ አይነቱን መድኃኒዓለም ያብዛሌን🙏
2024-10-15 00:09:32
13
emusal4
emusal :
እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ።
2024-10-14 15:17:10
8
amha_2313
አንድ ሃይማኖት :
ገዳማዊ አባት ማለት ምን ማለት ነው
2024-10-14 18:02:58
7
tiktok.ledil
Le dil :
የአባቶቻችን ስራቸው ህያው ነው በረከቶ ይድረስን
2024-10-15 15:44:08
7
marta_dubale
Marta_dubale :
እድሜ ከጤና ጋ
2024-10-23 06:01:02
3
user8501504117341
user8501504117341 :
እረድኤቶት ይደርብን
2024-10-17 02:01:22
9
befeku19
Bfekadu Solomon :
አባትነት ምን እንደሆነ ያሳዮን የዘመኑ ዲዮስቆሮስ ብጱዕ አብነ እንድርያስ በረከቶ ትድረሰን ።
2024-10-16 08:29:09
5
user74753241030543
user74753241030543 :
እድሜ ይስጥልን አባታችን
2024-10-14 15:41:51
5
john06_00
ĴÔን :
ብጹዕ አቡነ እንድርያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የሊቀ ሊቃውንት አባት እንደሆኑ ስንታችን እናውቃለን ??? በረከታቸው ይደርብን
2024-10-16 11:15:59
3
user505161957814
ክርስትያን ነኝ በክርስቶስ የዳንኩ ኦርቶዶክሳዊ :
አረ ብፁእ አቡነ እንድርስያ የት ናቸዉ አሁን በሞቴ
2024-10-17 15:33:05
6
kiduskabaw
kidus-kabaw :
ሊቁ አቡነ እድርያስ
2024-10-14 18:00:17
7
biniad19
ብንያም :
ቡራኬዎ ይድረሠን አባታችን🙏 በዘመናችንም እንደርሶ ያሉ ደጋግ አባቶችን ያላሣጣን የድንግል ልጅ ይክበር ይመሥገን አሜን🙏
2024-12-11 13:29:07
1
yenebyat
yenebyat :
የኔ አባት በርሶ አንድ ቀን ለመባረክ እግዚአብሔር ይርዳእኝ ❤️❤️❤️
2024-10-17 21:46:11
2
sewasewbirhanu667
Sewasew Birhanu :
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
2024-10-18 11:08:11
4
mikiyas.160
mikiyas 16 :
ምልክታችን የሆኑ ብቻቸውን የቀሩ ቅዱስ አባት አቡነእድርያስ በረከተዎ ትደርብኝ የማታውቃቸው በአሁን ጊዜ እንደእሳቸው በትምህርት የላቀ ጳጳስ አይገኝም 4ጉባያት መምህር የድጓ መምህር የቅኔ መምህር አሁን በገዳም ነው የሚኖሩት እያስተማሩ
2024-10-14 19:28:35
3
user44967413935090
user44967413935090 :
አሜን። የ5 ኪሎን ምቾት ትተው የ4ቱን መጽሐፍት ቤት በጣም ገጠር ያለች ቤተክርስቲያን ላይ ወንበር ዘርግተው የሚያስተምሩ ድንቅ አባትና መምህር፣ የዘመናችን ድንቅ ብፁህ አባታችን ። የጵጵስናጥግ፣ የሊቃውንት ራስ ጠንቃቃው ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን። ረጅም ዕድሜ ይስጥልን። አሜን። ❤❤❤❤❤❤❤
2024-10-16 15:10:19
1
fantaneshejigu
fantaneshejigu :
አሜን፫
2024-10-22 05:59:58
2
To see more videos from user @haymet_media, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About