@baladeraw: ተመላሽ ምግብ እየጠበኩ ነው የኔ አባት ደስታቸውን ተመልከቱ 🙏 #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ባለአደራው #baladeraw #fypシ #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok #የእናንተገፅ #kindness #gift #surprise #አባት #father

Baladeraw
Baladeraw
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 October 2024 14:18:01 GMT
1030528
87731
1906
15645

Music

Download

Comments

iser9841
⚜️ :
አባትን እንደዚ ማየት ያማል😢😢😢😢
2024-10-14 15:09:13
1816
tigisy0
Tigisy :
የኔ አባት የሚያናግራቸው ስላጡ አንተ ስትጠራቸው እንዴት ተደስተው ሮጠው መጡ ተባረክ።
2024-10-14 17:51:26
737
jigsao15
east@15 :
ሁላችሁም የ50ብሩን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ። ባላደራው ተባረክ
2024-10-14 16:56:54
498
gethair11
ጊዜ ለኩሉ :
ባዳ በምን ጣእሙ ዘመድ አያስፈልግም
2024-10-14 14:30:02
404
efram418
efram :
አይ የኔ አባት አቦ ወንድ ልጅ አይጣ!!!!
2024-10-14 14:23:00
497
user8481523881207
Tame :
በናት እንደዚ አይነት አይነት ነገር አታሳየን ያማል ማርያምን እንደዚ አይነት ነገር ሳይ ቢኖረኝ እላለው😭😭😭
2024-10-14 19:48:48
172
redina329
redi🦋 :
ፈጣሪ እንደሰጠህ ይስጥህ🥰🥰
2024-10-14 14:36:30
174
user996748840112
ሁሉ በእርሱ :
መልካም ንወ ግን ተሳዳቢ ነው ሲሰክር ይቅርታ ሰካራም ንው
2024-10-15 14:29:17
18
user3401633302082
1234 :
አንተ ሰው ግን ሰው ነህ መልአክ ፈጣሪ ሀሣብህ ሁሉ ይሙላልህ
2024-10-14 18:39:38
67
nenibura
𝙣𝙚𝙣𝙞𝙗𝙪𝙧𝙖 :
ሁሌ የኔ አባት አንደበትህ ጣፋጭ ምን እላለሁ እድሜና ጤናን ይስጥህ
2024-10-14 15:40:03
131
gettube0
Get :
በየ ቤተሰቡ አንዳንድ ሰው መርዳት የሚችሉ ብዙ ባለ ጸጋዎች አሉ እነሱን ሳይረዱ ብሄርተኛ ነኝ ሲሉ ሳይ ግርም ይሉኛል 😥
2024-10-14 15:27:06
46
user2334706907016
user2334706907016 :
አመብርአሁን በሃደከበት ጥላ ክለላ ትሁነሀ
2024-10-14 15:40:04
47
bedirushemisu735
Bediru Shemisu :
አላህ አረጅም እድሜከጤና ጋር ይስጥህ ወድማለም
2024-10-14 18:28:25
27
zetruestar
Ze-true star :
1000 አመት ኑር !!
2024-10-14 14:38:35
23
seblezemagashity
አቢሲኒያዊ :
ጌታ ሆይ አንተ ጎብኝ! ባላደራው ግን ፈጣሪ ይባርክህ
2024-10-14 17:50:25
21
wsemaet12
(✿◠‿◠♥)ማርያም እመብርሀን(♥◠‿◠✿) :
ድንግል ትጠብቅህ ወንድሜ ቃል የለኝ አንተን ሚገልጽ እንባህ ፈጣሪ ያብስ ❤🙏🥰
2024-10-14 16:10:57
22
abiygebeyehu4
abiygebeyehu4 :
እ /ግ አብዝቶ ይስጥክ በጣም ነዉ የማደንቅህ ወንድም
2024-10-14 18:00:04
25
ewunetuewunetu
እውነቱ :
ለሰጪ ፈጣሪ ይስጠው።
2024-10-14 17:59:30
12
youngg676
franko 20 :
ገና ሲጀምር እኮ ነው like የማረገው ተባረክ🥰🥰
2024-10-14 14:53:24
16
user2725289078429
Masr :
ኤረ በናታችሁ የ50 ቻለንጅ አሳዩኝ
2024-10-14 17:07:55
26
selam_g414
S E L A M I N A -D :
የኔ ደግ ልበ ወርቅ ምን አባቴ ላርግህ ብቻ እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ይስጥህ
2024-10-14 16:51:38
19
redi.wale
尺ed :
abet yegna ጭካኔ ሲለምኑን የተራቡ አይመስለኝም😭
2024-10-19 10:13:55
24
adiskibir7
ᴀᴅɪsᴋɪʙɪʀ🦅 :
እራጅም ኑር ወንድሜ🥰🙏
2024-10-14 14:48:30
15
mekonenamare
mekonenamare :
ተባረክ ብሩክ ሁን ግብዝ እንደነዚህ አባቶች እንዳንሆን ጠንክረን እንስራ እንቆጥብ
2024-10-14 14:51:35
13
user4202575426979m
user4202575426979Mati :
🙏🙏🙏🙏tebarek
2024-10-14 17:40:02
10
To see more videos from user @baladeraw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About