@tushavibes: #onthisday

tasha
tasha
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 15 October 2024 10:51:02 GMT
8994
457
9
2

Music

Download

Comments

mula.grande
Mula Grande :
perfection
2024-10-16 14:13:23
0
romanrojas8870
bigolebobcat :
gorgeous
2024-10-16 05:46:14
0
tacohut52
overlord27 :
I am
2024-10-15 10:57:44
0
adampalmer278
adampalmer278 :
😍😍😍
2024-10-16 11:57:59
0
___che34
___che34 :
🔥🔥🔥🔥
2024-10-15 11:29:15
0
chilledlibation
Chilledlibation :
delicious mami
2024-10-15 20:37:24
0
foreman_2023loco
jgaribay47 :
beautiful curves 🔥🔥👌
2024-10-15 15:08:36
0
rickcanales169
Ricardo :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2024-10-15 14:28:42
0
To see more videos from user @tushavibes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Inbox: 617 [ ለበረኃ ሰይጣን ፥ ራሴን ዳርኹ ] ሰላም ልዑል ፤ የአስራ ስድስት አመት ልጅ እያለሁ ከ ወንድሜ ( ኮንስትራክሽን - መንገድ - ይሰራ ነበር ) ጋር ወደ አፋር ሄድን ። አፋር እንደደረስን ፥ ሎጊያ ከምትባል ከተማ ቤት ተከራይተን ኑሮ ተጀመረ ። አምስት ወር ሳይሆነን ፤ አከራያችን ቤቱን ልቀቁ አሉን ። ሌላ ቤት መፈለግ በጀመርን በሁለተኛው ቀን ፥ አንድ ቆንጆ ጊቢ ውስጥ አገኘን ። ስድስት ሰርቪሶች ሲኖሩት የጥገኛዋ ቤት እኛን እየጠበቀች ነበር ፤ ገባን ።  አንድ ቀን ከ ጎደኛዬ ጋር ልንዝናና ወጥተን እየተዝናናን መሸብን ፤ ሙቀት ስለሆነ ቢራ እንደጉድ ይገባልሃል ። ለሊቱ ሲያጋምስ ግዜ ፥ ጓደኛዬን ተሰናብቼ ወደቤት መጣሁ ። ግቢ ስገባ ስድስት ሰዎች ቁመታቸው ሶስት ሜትር ይሆናል ፥ እሳት አንድደው ይጫወታሉ ። እኔ ሞቅ እንደማለት ብሎኝ ስለነበር ፥ የአንዱ ተከራይ ዘመድ ይሆናሉ ብዬ ፤ አልፌያቸው ገባሁ ።  አፋር በጣም ሙቀት በመሆኑ ፤ ሁሉም የሚተኛው በረንዳ ላይ ነው ። እኔም ፍራሼን አውጥቼ ከነሱ ፊት ለፊት አንጥፊ ተኛው ። ጠዋት ስነሳ እነዛ የሚያማምሩ ወንዶች የሉም ፤ እሳት ሲነድበት የነበረ ቦታ ሄዳድኹ ፥ ምንም አመድ የለም ። ደነገጥኩጬ ራሴን መጠራጠር መረጥኹ ፤ ለማንም አላወራሁም ። ሉሌ ፤ ማታ ግን የተፈጠረውን ነገር እያንዳንዷን አስታውሳለሁ ። በማግስቱ ማታ ከመጡ እንደው ብዬ ጠበቅኹ ፤ የመጣ የለም ። ያየኋቸው ውጡራን ውበት ልነግርህ አልችልም ፤ በጣም ውብ የሚባል ወንዶች ናቸው ። ሲቆይ ግዜ ረሳሁት ። በሳምንኑ ሀሙስ ቀን ፥ ቅድም ያልኩኽ ጓደኛዬ ቤት አምሽቼ ፤ ግማሽ መንገድ የሚሆን ሸኝታኝ ተመለሰች ።  ግቢያችንን ከፍቼ ወደውስጥ ስዘልቅ የመችለታዎቹ ሰዎች ፥ ሁሉም አሉ ። እንዳየኋቸው ደነገጥኩ ። ክብ ሰርተው ጫት እየቃሙ ነበር ። ሠላም ! ለማለት ስሞክር አፌ እይንቀሳቀስም ፥ ማውራትም አልቻልኩም ። ሁለቴ ሞክሬ ሲያቅኝ ግዜ ፥ ወደ ውጪ ወደነበር ፍራሼ አመራው ። ልቤ እየደለቀች ፥ ድርያዬን ሰብስቤ አረፍ ስል ፥ አንደኛው ፈፈገግ ብሎ እያየኝ ነው ።  ሉሌ ፤ ድርብ ጥርሱ እንዴት እንደሚያምር ልነግርህ እችልም ። በረንዳዬ እጄን ተደግፌ እያየሁት ፥  እንዴት እንደሆነ አላውቅም ልቤ ወደደው ። ፈዝዤ ፥ እያየሁት አንጎላጀጀኝና ተኛሁ ። ከመተኛቴ በፊትና በኋላ በነበረው ቅፅበት የተከናወነ የማስታውሰው ነገር የለም ።  ጠዋት ፀሀይ አይኔን ወግቶኝ ስነሳ ፤ የነገርኩሆ ሰዎች በቦታው የሉም ። አሁን ግን እንደመችለት አይነት ስሜት እየተሰማኝ አልነበረም ።ከበታቸው የቀረ አመድ ባላገኝም የልጁ ፈገግታ አይኔ ላይ አለ ፥ እውነት እንደነበር እርግጠኛ ነኝ ።   አርብ ለሊት ፤ የትም ሳልሄድ ቁጭ ብዬ ጠበኳቸው ። አላሳፈሩኝም መጡ ። ቁመታቸው ከቤቶቹ ጣሪያ ያልፋል ፤ ደነገጥኩ ።  የሆነ ያልገባኝ ነገር አለ ፤ ፈገግተኛውን ልጅ ሳየው ግን መመራመሬን እርግፍ አርጌ ተውኹ ። ዛሬ ከሌላው ግዜ በተለየ ፥ አብረዋቸው ሴቶች ነበሩ ።   እኔ ግን ፥ እንደተለሐደው መንቀሳቀስም ሆነ ማውራት አልቻልኩም ። ከማየት በቀር ፥ በተቀመጥኩበት ሽባ ሆንኩ ። እነሱ ግን እያዩኝ ይስቃሉ ፥ አንዴ በአፋረኛ እና በ አማረኛ እየቀላቀሉ ያወራሉ ።  ድንገት ፥ የአንደኛዋ ተከራይ በር ከፍታ ወደ እነሱ ነቅጣጫ ቆሻሻ ውሀ ደፋች ። ለሷ አይታዩም መሰለኝ ፥ ስትደፋ ግን እሳታቸው ላይ እና ሁለቱ ፍጡሮች ላይ ነበር ። እኔን መለስ ብላ አይታኝ ፤ አንቺ አተኝም? ! አለች ። ሽባ በመሆኔ ምንም መመለስ አልቻልኩም ። በሩን ዘጋች ፤ በጣም ተናደዱ ። ሴቷ ፍጡር ወደ ልጅቷ ቤቷ እየገሰገሰች ገብታ ስትወጣ አየዋት ። እኔና ቆንጅየው ፍጡር እየተያየን እንደመችለት ፈዝዤ ፥ እንቅልፍ ወሰደኝ ። ለሊት ዘጠኝ ሰዓት ይሆናል ፤ ውሀ የደፋችው ልጆ በጣም በሀይለኛ ትጮኽ ጀመረ ። ሁሉም ተከራይ ፥ ተነሳ ። እኔ በጩኸቷ ባንኜ ስነሳ ፍጡራኑ የሉም ።ፍርሀት ከጩኸቷ ጋር ሲደመርብኝ ግዜ ሰውነቴን ወረረኝ ።ጎረቤቴ ፥ ህፃን ልጅ አለቻት ። ህፃኗ ፥ ከሷ ብሳ እንጥሏ እስኪበጠስ ከእናቷ እኩል ተርገበገበች ። ጎረቤት ተደናግጦ ፥ ዘምዘምም ፀበልም ተደረጋላቸው ። እኔ ያየሁትን እንዴት ብዪ ልናገር ?  እንዲህ እያለ ፤ ከፍጡራኑ ተላመድን ። በሁለተኛው ቀን ይመስለኛል ፥ ሴቷ ፍጡር  ቀጥ ብላ ወደኔ መጣች ። አመጣጧ ያስፈራል ፥ አይን አይኔን እያየች ከአጠገቤ ቁጢጥ አለች ። ከትላንት ወዲያ እጣቢ የደፋችብኝን'ን ጎረቤትሽ ፥ ከዚህ ግቢ ውጪ በያት ! ይሄን የማታደርግ ከሆነ ፥ ልጇን እገላታለሁ ! አለች።  እሸማታለሁ እንጂ ፤ ከጭንቅላት እስከ እግሬ ሽባ ሆኛለሁ ።  በነጋታው ጠዋት ሶነሳ ፥ ፊትለፊታችን ወዳለ ባለሱቅ ሄጄ የሆነውን ምንም ሳላስበር ነገርኩት ። ቤቱ ከተሰራ አመት እንደሆነውና ከዛ በፊት የከተማው ቆሻሻ መጣያ ስለነበር ሰይጣን ይሆናል አለኝ ። ሉሌ ፥ አጥወለወለኝ ። እዛው እንዳለሁ ፤ ለሷም ለመንገር ቤቱንም ለመልቀቅ ወሰንኩ ። ስረጋጋ ለጎረቤቴ ገብቼ ፥ ነገርኳት ። እሷ ግም እንደበሽተኛ አይታኝ ፥ እምቢ አለች ። ቀን ቤት እየፈለኩ ፥ ማታ ተሳቅቄ ማደር ጀመርኩ ። በሁለተኛው ቀን ህፃን ልጇ በተኛችበት ሞተች ። የሚገርምህ ፤ ለኔ ስም ወጣልኝ ፤ እንደሟርተኛ የግቢው ሰው ሁሉ ሸሸኝ ።  የቀብሯ እለት ማታ ፤ በተኛሁበት (ቤቴ ውስጥ ነው የተኛኹት) እንደሰመመን አርጎኝ ስባንን ሰይጣኖቹ ተከታትለው ወደኔ መጡ ። ፈገግተኛው ሰይጣን አለልምዱ ልክ አልነበረም ። አይኑ ደም ለብሶ ፥ ከዚህ ቤት የለቀቅሽ እለት መቃብርሽን ትምሻለሽ አለኝ ።  አንድ ያመነኝ ሰው ባለሱቁ ስለነበር ፥ ጠዋት ወደሱ ሄድኩ ።   እሱም ፥ አዲስ ነገር ነገረኝ ። ምናልባት ፥ እንዲህ የሚቀያየሩ የአፋር ጎሳዎች አሉ ።  ሰውም ፣ ሰይጣንም ፣ እንስሳም ይሆናሉ  ! አለኝ ። በጣም ሲጨንቀኝ ግዜ ወደወንድሜ ደወልኹ ፤ እሱ ግን ቀልዶብኝ እንድረጋጋ ነግሮኝ ዘጋሁ ። ከሐሳቤ ጋር እየተሟገትኹ ፤ ቁርስ ልበላ ወደሆነ ምግብ ቤት ስገባ ማታ የሚታየኝ ሰይጣን ሌላ ወንበር ላይ ተበምጧል ። ደነገጥኩ ፤ በድፍረት ወደ መጥቶ ሰላም  አለኝ ። እንደወደደኝና መተዋወቅ እንደሚፈልግ ፥ እሱም ለሎጊያ አዲስ እንደሆነ ምናምን አወራኝ ።   የአይኔን ወዳጅ ፥ በቀን ካገኘሁት በኋላ ፥ ለሊት የሚመጡት ነገር ቀረ ። እሱ ነገር መቅረቱ ከጭንቀት ስለገላገለኝ በቀን እየደጋገምን መገናኘት ጀመርን ። እየተግባባን መጣንና ፥ ማታ ስለሚሆነው ነገር ሁሉ ነገርኩት ፤ ሙጼጽድ ያዘብኝ ። እቤት ፤ የምታምር ድመት መጣች ፤ ሳያት ደስ አለኝ ። በተፈጠረው ኹነት ከግቢ ሰዎች ጋር ስለማላወራ ጓደኛ ያገኘሁ መሰለኝ ። ልጁ (ስሙኖ ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር ፤ ስለፈራሁ ይቅር ) ሁሉ ነገሬን ተቆጣጥሮኛል ወይም በቃ ወደድኹት ።  የሆነ ነገር ግን ግራ ይገባኝ ጀመር ። እሱ ወደቤት ከመጣ ድመቷ ጭራሽ ትጠፋለች ። እሱ እግሩ ሲወጣ ጠብቃ ደሞ  ትመጣለች ። ወንድሜ ከአዋሽ ሲመጣ ልነግረው ፈልጌ ፥ እንዳያጣጥልብኝ ፈርቼ  ተውኹት ። እየተጫወትን አመሸን  ። የቤቱ ሙቀት ለሁለት አይደለም ፥ ለብቻ ራሱ አያስተኛም ። በረንዳ ላይ ፍራሽ አንጥፎ ልንተኛ ስንዘጋጅ ፥ ያልኩህ ድመት መጥታ የወንድሜን እግር መቦጨር ጀመረች ። ። (ይቀጥላል) #savagestories #truestory #habeshantiktok #ethiopia #habeshantiktok

About