@adonaymada: ስብ ኣቅልጣቹ ቆንጆ እና ጤናማ ለመሆን ኣሰልጣኝ ከፈለጋቹ adonay.ca ብላቹ Google ኣርጉ . . . . . . . . #foryou #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #habesha #habeshatiktok ##foryou #ethiopianmotivationalspeaker #_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #life #habeshamotivation #habeshafitness #adonay #tigraytiktok #oromotiktok❤️💚❤️ #yenekonjo #wendme #adonay
adonaymada444
Region: CA
Thursday 17 October 2024 03:14:37 GMT
Music
Download
Comments
dudu :
ድካም ድካም ሚለን አንተን ስንሰማ ነዉ
2024-10-17 09:06:41
3680
Wengel Girma :
መች አመት በአል ደረሰ የመን ዶሮ ነው።
2024-10-17 08:13:53
2196
YORDI PROPERTY🧿 :
ስጋ ልገዛ ሳስብ ነው ድካም ድካም የሚለኝ😂
2024-10-23 14:03:44
559
Nanikoo⚡️💎 :
ቆይ የጋገርኩት እንጀራ ይለቅ ሁለተኛ አልበላም😀😀😂😥
2024-10-17 10:34:28
386
Biruktye🍫🦋 :
እንደኔ በየ ኮሜንቱ እየገባችሁ ምትደሳሰቱ ሰዎች ይመቻችሁ🤣
2024-10-21 18:43:42
292
ሚሚ :
ሊጥ ሳላቦካ በፊት አትንግረኝም ነበር ? 😌
2024-10-17 09:48:35
158
Tuba :
ብር የለንማ እኛ ዶሮ ሳይሆን ሽኩርት ነው የምንበላው አረ እሱም ተወዷል
2024-10-17 04:56:50
245
ኡክት ሙሀመድ :
እንጀራ ሳጣ ነው እቅልፍ እቅልፍ የሚለኝ 🤣
2024-10-17 09:39:21
112
mekiy mobile :
የእንጀራ እጦት ነው እኛን ያደከመን።
2024-10-23 16:33:09
10
31797460337 :
በኣመት ኣንድ ነው ስጋ እመበላው እሱም በሬ ገደል ከገባ😄
2024-10-17 15:33:20
57
Life is short, live it today. :
እንጀራ እንዴት እንደናፈቀኝ በታውቅ 😌😌😌😌
2024-10-17 04:58:53
97
ፓፓ :
የሰው ፋንድያ 😏ስጋ መብላት አቅቶን መሰለህ መግዛት አቅቶን እንጂ
2024-10-19 17:40:02
16
kb 21 :
ሽሮውን በማንኪያ እንብላው ?😓🤔
2024-10-17 11:20:37
59
💎አ.ቦ.ሊ.ት💎 :
አንተ ትቀልዳለክ እንጀራውንም በስለት ነው ሚገኘው😂
2024-10-17 11:36:36
82
Abela :
bro አልገባሽም እኮ ስጋ መግዣ ስለሌለን ነው የማንበላው
2024-10-23 10:58:14
114
abd🏹 :
እንጀራ አንበላም challeng እንጀምር ባይ ነኝ😁
ዳይ ወደ ሞት😫
2024-10-17 15:16:35
101
𝔲𝔰𝔪𝔦☪️🇪🇹🇪🇹 :
ስጋ መብላቱን ጠልተን ነው ብለህ ነው እንደው መቸ ይሆን የምንግባባው ጎበዝ
2024-10-17 21:28:03
30
ኤሚ Amen :
ገና አንተን ስናይህ ነዉ የሚደክመን ቺክ አቋም
2024-10-17 20:53:19
5
h a@@@@@ :
እኔ እነጀራ በልቼ ነው ፈታ ብዬ የምውል🥰
2024-10-18 09:32:53
21
JP Henry14🇲🇫⚽ :
ከዝህ በፍት በጣም ነበረ የሚወድክ ግን አሁን እንዴ አንተ የምስጠለ ሳው የለም
2024-10-17 09:25:08
23
sebliy❣️ :
ምነው እንጀራችንን ጠምደህ ያዝክብን ኧረ ወረድ በል
2024-10-17 07:35:49
62
hope :
ጤና ይንሳ መዳኒያለም አቦ
2024-11-10 18:39:34
7
mamyethiopia :
አብይ አህመድ ነውዴ የላከህ
2024-10-23 14:21:08
5
Ashy blessed ✝️🙇🏽⛪️✨🚶🏽➡️ :
: 🥱ድካም ድካም ሚለን አንተን ስንሰማ ነዉ🙃🥱
2024-10-17 22:52:18
16
Ephrem Ewnetu :
ሚስጥሩ ከምትጠቀሚው ሞዴስ መሰለኝ
2024-10-17 09:42:26
166
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm
homepage.