@belayneh236:

ያሬዳውያን
ያሬዳውያን
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 October 2024 12:00:35 GMT
33243
2281
113
222

Music

Download

Comments

dagi22301
Đäģmăŵį :
ርዕሰ ደብር የንታ መርሻ😇
2024-10-19 17:41:48
9
daneal.dani1
Daneal Dani :
የኔታ መርሻ የብቸኛው የተክሌ አቋቋም ምስክር መምህር ደ/ታቦር ።በነገራችን ላይ አለቃ ተክሌ ገብረ ሀና አቋቋሙን ከደረሰ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰማው ከዚሁ ቦታ ነው(ደብረ ታቦር ኢየሱስ)
2024-10-19 17:04:07
7
user55790611765436
tewoflos :
አቤት ፀጋ የአዲስ አበባ የኔታዎች ሰሙአቸው
2024-11-13 17:52:51
5
dagmbelete
dagmbelete :
የድጓው ሊቅ አባታችን
2024-10-19 16:30:10
5
gizachew16john
Z D Gizachew yohannis :
የኔታ መርሻ አባቴ 🥰🥰🥰🥰🥰
2024-10-19 12:06:00
5
tamatama9071
ዘተዋሕዶ :
46 ኛው የቅዱስ ያሬድ ጉባኤ ወንበር መምህር
2024-10-21 20:18:00
4
tedeadamu6
ቋንቋዬ ነሽ ድንግል :
አረ በናትህ በቅርብ ከሆንክ ዝማሜያቸውን ላክልን
2024-10-20 19:00:35
3
no.free.lunch8
"no Free lunch" :
""ረቢ ሊቅ" ንህነ ንሴብሀከ"
2024-10-20 10:54:47
3
jon.jon.meles
Jon Jon meles :
የድሮ አባት ናቸው በረከትዎ ይደርብን🥰🥰🥰
2024-10-19 22:46:18
3
user59508112173433
memhr sibhat :
አሃውየ ፈፍቁራንየ ሰላም ለክሙ አምላከ ሰላም ይቀብክሙ የሚለውን ወረብ ያሰሙኝ እባክዎ
2024-10-19 13:10:13
3
abunan829
Abusha829 :
ርዕሰ መምህራን መርሻ ❤🙏
2024-11-24 22:47:48
2
tamene2220
ታመነ :
የኔታ መርሻ ታላቅ አባት🙏😍😍😍😍❤❤❤በእጃቸው ተባርኬአለሁ።የደብረታቦር እናቲቱ ማርያም አስተዳዳሪ እና በደብረታቦር ኢየሱስ የተክሌ አቋቋም የምስክር መምህር። የማውቀውን ነው ሌላውን ጨምሩበት🙏🙏🙏
2024-10-22 10:26:51
2
user3829920027617
Abyu Alemnew :
መምህር መርሻ ዘደብረ ታቦር ኢየሱስ
2024-10-20 16:40:55
2
mekde132
መቅደስ)ስማ ዳዋ) ለምለሟ ስማዳ💘💘💘💘💘 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-10-20 07:31:06
2
proudly_orthodox
proud_ORTHODOXY :
"ሀይላ ለጥበብ ክርስቶስ ፀንአ ሀይማኖትኒ ኢየሱስ አምዳ ወድዳ ለቤተክርስቲያን መስቀል"❤ "የጥበብ ሀይሏ ክርስቶስ ነው የሀይማኖት ፅናት ኢየሱስ ነው የቤተክርስቲያን አምዷ መሰረቷ መስቀል ነው"
2024-10-19 17:12:29
2
arthemether
arthemether :
Ammmen
2024-11-23 15:57:55
1
kale.tsidk
Kale Tsidk :
መርሻ አባታችን ያኑረወት
2024-11-23 14:47:07
1
spartacus37943
ሸጋው የወሎ ልጅ :
🥰🥰🥰
2024-11-20 16:35:50
1
kestu21
የሰሜን ቡቃያው :
እሁዬ እድወርድ አርገው
2024-11-19 15:34:35
1
senay.senay459
Senay Senay :
ረዥም እድሜ
2024-11-17 08:18:53
1
sd.ss615
አተ ያልከው ይሁን አምላኬ(27)💒/12(19👰 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-04 22:23:35
1
gibtseadibaru7
gibtseadibaru :
መምህር መርሻ የተክሌው መምህር የመነንበረ ብርሃን ድምቀት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2024-10-21 17:19:41
1
zinabama
የዝናብ ቀን ለማኝ!!! :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-10-21 15:30:12
1
girumdamtew
girumdamtew705 :
የነታ ቃለህይወተን ያሰማልን
2024-10-21 06:28:29
1
abebe.marie1
abebe marie :
🥰🥰🥰
2024-10-21 06:15:33
1
To see more videos from user @belayneh236, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About