@ephrem_k: #ኤፍሬምታምሩ👌 #ኤፍሬም_ኬርስማ #ephremtamiru #ephremkersema

Ephrem
Ephrem
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 October 2024 17:37:01 GMT
334339
15751
470
1540

Music

Download

Comments

user20810711874637
user20810711874637 :
ማንም ዘፋኝ ቢዘፍንም ኤፍሬምን የሚተካና የሚወዳደር የለም
2024-10-21 20:44:27
267
user6121959700041
ኢትዮጲያ ትቅደም :
የጉራጌ አባቶች እንደ ኤፍሬም ሚወዱት ዘፋኝ የለም
2024-10-22 21:45:26
162
selamtayeyidres
ወደው አይስቁ :
ኤፍሬም ታምሩ የሚሊዮኖች ምርጫ ሺህ አመት ኑርልን
2024-10-21 17:52:46
138
user4795428185400
Hiwi Abebaye :
የእውነት አዛኝ ነው እኔ በአካል አውቀዋለሁ
2024-10-23 19:12:05
67
yozana51
•|YOZANA|• :
የምንግዜም አንደኛ ዘፋኝ
2024-10-22 16:42:54
13
abi12161921
Abebaw369 :
ሁሌም ትልቅ ሰው ነህ ephuye አንወድሃለን
2024-10-28 18:57:25
9
demissiezerihun
user9416112435554 :
ልዩዉ ዘፋኝ
2024-10-21 07:32:55
16
mby2015
MBY2015 :
በትክክል ነው
2024-11-17 23:41:38
6
user9043813700568
Aden tsegashet :
ትግራይ ውስጥ በጣም ተወዳጂ ዘፋኝ ነው
2024-12-03 03:40:58
8
user9036932294460
Kenain1234 :
ምንግዜም፣ኤፍሬም አንደኛ
2024-10-22 18:01:28
32
tadele834
Tadele :
100 % ኩሩ ነህ ገለፃዉም እዉነት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
2024-10-25 04:02:40
35
fanta.temsgen
Fanta Temsgen :
ውይይይ ምርጥ ሰው
2024-10-25 18:39:08
15
abdi9f
Abdi ሙክታር :
ኤፍሬምን አለመውደድ ይቻል ይሆን?
2024-11-17 18:56:01
13
geni.derbew
GG :
አፍሬም ታምሩ በጣም ነው የምንወድህ በተለይ 1980ዎቹ ውስጥ ወጣት ሁነን እንሰማው ነበር
2024-10-24 18:52:32
25
ethiohist5859
ETHIOPIA ;LAND OF ORIGINS!!! :
ኤፍሬም🥰🥰🥰🥰ይለያል
2024-10-21 07:56:05
15
sewhonenenmut344
ሳሚ :
መዳኒቴን እዎድልሃለሁ
2024-11-17 08:43:13
6
azeb4997
Azeb :
ኤፍሬም ጨዋ ነው።
2024-10-21 11:51:34
13
magum509
yes you can :
the best singer in Ethiopia epheam is incomparable
2024-10-22 20:21:29
3
user20810711874637
user20810711874637 :
ኤፍሬም ስመ ገናናው አንጋፋው
2024-10-21 20:42:16
10
liyu7997
Liyu🍫🍫 :
እዉነትም ኩሩ ስለሆነ ነዉ እንጂ😍😍😍
2024-10-24 19:31:14
9
misganugobena
misganugobena :
ዘፈኑን በጣም ስለምወድ ገና ቴፕ ሳልገዛ ቁጥር 2 ካሴቱን በ1975 ገዝቼ አስቀምጬ በአመቱ ደግሞ መግዛቴ ትዝ ይለኛል፤ ከዚያ በኻላ ያወጣቸዉም አላለፉኝም። ዛሬም በጥንቃቄ ይዣቸዉ አሉ። ግን ቴፔ አልማዝ ጨርሶ በምን ላጫዉታቸዉ?
2024-10-21 18:54:00
5
candofa
Gunner😍💪🔥 :
እንኳን ኮራህ እወድሃለሁ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏😍🙏
2024-10-25 06:47:13
7
habtamufine
habtamufine :
ሁልጊዜም ኤፍሬም
2024-10-22 19:08:16
10
wasihunamare345
Wasihun Amare :
he explained already Gojam people characters....
2024-10-21 21:36:29
15
user1709210936276
user1709210936276 :
ኩሩ ማለት ለሙያዉ ኩፊደንስ ያለዉ እና ተወዳጅ ስለሁነነዉ ኤፍሬም ታምሩ የሚተካ ሰፍኝ መቸም የለም ኑርልን
2024-10-21 16:12:56
5
To see more videos from user @ephrem_k, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About