@deshet13: #ዮሐንስሽፈራዉ #dshete13 #health

ዮሐንስ ሽፈራው
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 October 2024 14:27:42 GMT
1850317
108127
3065
36613

Music

Download

Comments

jerusalem2515
jerusalem2515 :
እግዚአብሔር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
2024-10-21 15:04:02
2097
fasil.getachew.faf
Fasil (FAF) :
ለምድነው ግን ይሄን የመሠለ ወንድማችን tiktok ሀዋርድ ላይ እጩ ያልሆነ ለምድነው ያሳዝናል
2025-10-27 20:19:19
43
etsuba.mar
እፁቤ 🥰የናዝሬቷ 😜 :
እሺ ለማይግሬን በጣም ተቸገርኩኝ
2024-10-21 18:09:30
224
mekdi0351
mekdelawit dagnachew :
ወንድሜ እስኪ ለሆድ ድርቀት ስራልን በጣም እየተቸገርኩ ስለሆነ ነው
2024-10-21 17:08:24
57
mitatumitatu
mitatumitatu :
ምርጥ ሰው ነህ እንወድሀለን ቀናነትህ ይበቃል::
2024-10-21 15:26:38
166
sositay8
sosi getent🦋🦋🦋 :
እናቴ ጆሮዋ ያለማቋረጥ ይጮህባታል እባክህ የምታዉቀዉ ነገር ካለ ወንድሜ በህክምና ብዙ ለፋን።
2025-01-13 13:02:40
45
user3462399972667
mahu :
አናመሰግናለን ፌጦ 3የሾርባ ማንኪያ ለጨጎራ አይጎዳም?
2024-12-04 11:56:53
15
abel__25
Abel Abebe :
ፌጦውን በቀን በቀን ነው መውሰድ ያለብን ወይስ በሳምንት ለስንት ቀን እንውሰድ?
2024-10-21 17:00:39
62
nonamesna0
No name :
አጠር አጠር ተደርጎ ቢቀርብ 👍
2024-10-23 11:51:57
9
amanbekele688
Aman Bekele :
ለኩላሊት ጠጠር ወንድሜዋ ስወድህ እስኪ ንገረኝ
2024-10-21 14:59:49
61
tizetaambaye
tizetaambaye :
ተባረክልን እውቀትህን ይጨምርልህ የልጄን ትልቅ ችግር ነው የፈታህልኝ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
2024-10-22 06:57:36
31
seid.shiferaw0
Seid Shiferaw :
ወንድሜ እንደት ነህ ወንድምህ ሰይድ ሽፈራው ነኝ😁
2025-10-23 04:21:04
5
rahel.tad
Rahel21 :
እናቴ ትላለች ለምኑም ለምኑም ፌጦ መዳኒት ነው
2024-10-22 08:21:13
13
kid.3abe
Kid የማርያም ልጅ :
ህዝባችንን እየጨረሰ ስላለ ስለ ካንሰር ቅድመ ጥንቃቄና ባህላዊ ህክምና ስራልን
2024-10-22 04:47:31
48
jojojhon86
ጆጆ :
ጆዬዬ ፌጦውን ለምን ያክል ጊዜ እና በሳምንት ለስንት ጊዜ እንጠቀም
2024-10-23 13:39:39
9
birukasfue
Biruk Asfue :
እግዚብሔር አድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አንድ ወንድሜን የ አስም ታማሚ ነበር ከ እግዛብሔር በታች እረድተህዋል . አመሰግናለሁ
2024-10-22 00:23:45
5
seadina17
seadina fashion🎀👗 :
ወንድሜ የአንጀት ቁስለት እባክህ
2024-10-21 15:39:57
10
yeruyamlak
Yeru🦅🦁 :
የገበሬዉ የጥበበኛዉ ልጅ❤️🩸
2024-10-25 07:03:21
8
user4722616394033
ጥልፍልፎሽ :
ከባይሎጂ ጀምሮ እስከ ጤና ባለሙያ ያሉ ባለሙያዎች በሀገራችን ላሉት በጋራ የሚዲያውንም የጤናውንም ዘርፍ አጋዥ አድርገህ ለምን አትሰራም እውቀትህን እያጋራሀቸው መተጋገዝ ሚቻልበት ሁኔታ ለምን አይፈጠርም
2024-10-21 15:40:21
13
user77864193
ferta(ዕድላዊት) :
ለሆድ ድርቀት ስራልን እባክህ🥺
2024-10-22 09:22:19
20
welide.medihen
Welide Medihen :
ስልክህን ነገረኝ (የት ነው የምትገኘው)
2024-10-21 15:12:52
16
jrygt18
habesha :
ያለ እድሜ ሽበት ለሚመጣ መፍቴ ካለህ
2024-10-23 17:32:55
6
rahelejigu913
ራሂሂ :
በባዶ ሆድ ነው ጥሬውን ነው የምንወስደው ፌጦውን እባክህ መልስልኝ
2024-10-22 17:01:23
6
genetsisay25
genetsisay25 :
የተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
2024-10-21 19:32:13
8
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About