@musiqawi: 🥹 ኤፍሬም ታምሩ ስለ እናቱ 🥹 . . . . . . . . . . . . . #ethiopian #90s #newmusic #ephremtamiru #mother #musiqawi

ሙዚቃዊ | Musiqawi
ሙዚቃዊ | Musiqawi
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 October 2024 09:45:40 GMT
1877416
129388
1556
12014

Music

Download

Comments

esrom72
Esrom :
ኤፍሬም አንደኛ ነዉ ምትሉ🥰
2024-10-22 10:23:16
2654
davgash1
Goliyad :
አንድ ነገር ገብቶኛል 😏 ሁላችንም ሆድ እየባሰን አልቃሾች ሆነናል
2024-10-22 15:22:19
877
yabut68
melu2 :
ሴቶች ግን እናት እንደምትሆኑ ስታስቡ ደስ ሚል ስሜት አይሰማቹም🥰
2024-10-22 21:24:33
498
yaredmatewos
Yared :
fetari enatachenen yitebekelen🥰
2024-10-22 16:00:29
269
mesti627
mesti :
በጣም ነው ምወደው ማከብርው ኩሩ እና ወንዳወንድ ነው
2024-10-23 12:01:50
62
lamir18
Lamri :
ለመዝፈንም ለማዳመጥም የሚከብድ ዘፈን ነው🥺😭😭😭😭
2024-10-22 15:30:19
96
kbpido
kb pido :
የዚህ ዘፈን ችግሩ ማለቁ 😍❤
2024-10-22 16:06:48
40
sarinaber
sara :
በጣም እምዬ🥺
2024-10-22 18:17:29
55
sisayabebe793
Sissy Abbe :
that is most of Ethiopian boy feelings
2024-10-22 18:06:19
32
amezrn0
MID :
ለኔም በልጆቼ መወደድን ይስጠኝ🥰🥰🥰
2024-10-22 12:59:31
139
aman_fire
Aman🫆 :
ዘፈንማ ኤፍሬም ይዝፈናት 👌👌👌👌👌👌👌
2024-10-22 13:37:32
221
angelic_242
angelic🦋 :
🥹 አንተ እኮ መዳኒት ነህ❤️
2025-12-04 09:24:36
7
deanieslivechat
deanieslivechat :
እንደዚ ዓይነት ሲመት እኮ በልጅነትህ እንደምንም ብላ አሳድጋህ በዛን ግዜ ምንም አቅሙ የለህም ውለታዋ ለመመለስ ልክ አድገህ ሲኖርህ ሳታረግላት አጥተሃት ዓይነት ቁጭት ያለው ሲሜት ነው😥😥
2024-10-25 19:33:36
21
habuneymarjr
@HabuNeymarjr 2127 :
የተአለች እኔ እሷንም አላይ 🥺🥺🥺
2024-10-22 13:12:45
55
12qwas60
የስላሴ ልጅ ነኝ :
እናት ያላችሁ በህይወት እያለች ተንከባከቧት መተኪያ ሌላት ፍጡር ናት 😭😭😭🙏🙏🙏
2025-12-06 11:32:16
9
kenean21
ከነአን🦋 :
እናት ሺ አመት ትኑር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-10-22 13:38:32
35
rihanaawel45
rihana :
ኤፍ እንዴት እንደምወድህ ደርባባ ነህ
2024-10-22 11:47:19
42
mamilla23m
Mamilla🤞🤞🤞ye Ⓕ :
እናት ምትክ የላቲም
2024-10-22 18:26:21
15
abdisafirehiwotabdisa0
feralife :
ለምንድነዉ እምባዬ የማይቆመዉ
2024-10-25 14:36:54
11
_24boy6
_24boy6 :
ለእናታችሁ ልታደርጉ ያሰባችሁትን ሳታደርጉ ሞት አይቅደማችሁ🙏🙏🙏 አሜን...🙏🙏🙏
2025-12-09 19:21:14
7
nebyu.amangimel
Nebyu Aman@gimel :
ከሚገባት በላይ አይባልም ምንም ብናረግ መቼቼም ውለታዋን ከፍለን አንፀርሰውም
2024-10-22 10:01:26
86
mastikif
🙌 𝓶 𝓪 𝓼 𝓽 𝓲 🙌 :
ኤፊዬ የፍቅርና የሙዚቃ ንጉስ 🤴
2024-10-23 01:31:18
10
melkeluv
ALDANA :
እናቴ የኔ ደሀ ክፊሽን አያሰማኝ
2024-10-24 20:03:25
9
andupa50
ኡዛዛአሌና :
ኤፍሬም የጆሮየ ጣዕም
2024-10-22 17:43:47
13
king.sol211
ኮማች✌️ :
ኤፊዬ እንወድሀለን
2024-10-22 18:02:48
11
To see more videos from user @musiqawi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About