@gabry252: #gabry #momlife #funnyvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral

Gabry
Gabry
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 October 2024 15:02:28 GMT
3856842
153252
1602
4763

Music

Download

Comments

bezawit.samson
ቤዛ :
መቼም እኛ የወንድ ልጅ እናቶች እረፍት የለን 😂😂😂😂
2024-10-23 15:18:24
3244
alemtsi_yenealem
Alemtsi_Yeňealem :
እናቱ የለችም😂😂😂
2024-10-23 15:34:59
2003
1518cute
kidist :
ወይኔ አቺ ግን ሳልፈልግ ታስቂኛለሽ
2024-10-23 15:21:39
878
arsemafurnitureet
Geni 🌹🌹የፍቅር ሰው🌹🌹 :
ጉድሽን አላወቅሽ🤣🤣🤣🤣
2024-10-23 16:41:53
267
kidufamilies
kidufamilies :
ጥበብ ጠርታሻለች 🥰
2024-10-23 17:29:14
204
samry248
SAMRI THRIFT(ቦንዳ) :
ቡና አልጠጣሽም ማለት ነዉ😂
2024-10-23 16:55:03
199
kawli33
kawli :
ከቤቴ ጀምሬ የምለፈልፈው😅😅😅
2024-10-23 16:28:06
76
mehaletmehari
ኢትኤል :
አረ ኡኡኡ የወንድ ልጆች እናቶች እኮ በቅርቡ ልናብድ ነው 🤣🤣🤣🤣
2024-10-24 05:15:38
86
senait177
user43815795172 :
ያችባይሆን ትተሽው ሂደሽ ነበር
2024-10-23 17:31:37
108
user6288312277481
Baniyas :
እንዴት እንደምወድሽ ልነግርሽ አልችልም 🥰🥰🥰🥰
2024-10-24 13:37:04
24
tesfsh_comach
ተስፍሽ ኮማች 🤪 :
አርቱ ያለው እናንተ መንደር ሰይፉ የሚያቀርበው 21 መንደር ተቸገርን እኮ 😁😁
2024-10-23 18:27:18
8
bettykal1
Ye Ezana enat :
አንድቀንማ ምንአገባሽ የሚል ይገጥመኛል በሰው ልጅ ያዙት በግራ አርጊው ሹራብ አታለብሽውም ነበር አፌ አያርፍም😁
2024-10-24 09:36:10
11
helen_gyohannes
🦋Helen🦋 :
ወንድሜ ሳይክል እየነዳ አይታው እንዲ ነው ያለችው😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2024-10-23 21:56:28
9
melebless
Mele belay :
ቆይ ለአባቱ😂😂😂😂
2024-10-23 19:18:07
33
ribikamesele4gmail.com4
ribikamesele4gmail.com4 :
በጣም ነው እንዴ እናት የሆንሽው😁
2024-10-24 08:42:16
10
user607195515040
koki :
አቺ ብቻ እኮ ነሽ የምትረጅን
2024-10-23 18:25:11
11
mikisolii
Tg🦋🦋 :
ስወድሽ እኮ🥰🥰🥰
2024-10-23 15:27:24
8
wanukiya1
Wanofi :
😁😁አዎ የለችም
2024-10-23 15:11:33
8
abilityge12
Ability💫🌸 :
my smile 🤣🤣
2024-10-23 16:11:11
5
marye.meklit
ማርዬ & መክሊት :
😅😅😅 አይ አንቺ
2024-10-23 15:21:34
5
iconicchildrens
Amerti :
ወንድ የወለደ😂😂😂😂
2024-10-23 17:01:47
7
tg23370
Tg :
ያንቺ ልጅ ባይሆን ኖሮ ትተሽው ሄደሽ ነበር
2024-10-23 17:01:15
6
yabuyab28
yabu :
አንዳንድ ሰውማ እረ መኪና እንዳይገጨው ልጁ በጅሽ ያዝ አድርጊው ስትይ አቤት አስተያየት በኔልጅ ምን አገባት ይመስላል እኔ ደሞ ለምዶብኝ አያስችለኝም
2024-10-24 10:58:16
6
To see more videos from user @gabry252, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About