Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yidnek_kasim: Thomas hoover a man survived after his brain was dead according to Kentucky dontors. #የሚኖር_ህይወት #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #doctor #fyp
ይድነቅ ቃሲም
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 October 2024 07:21:15 GMT
339272
28371
699
6581
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.24MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.24MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Rich first :
በኑሮ ወጣ ውረድ ደክሞ አይኑን የጨፈነን ሁሉ ሞቷል እያሉ ሊጨርሱን ነው
2024-10-24 18:06:41
93
abdi yeአና :
ጥቁር አበሳ ሆስፒታል ሰው ቅነሳ ነው ሚሰሩት እዛ የገባ ሳይሞት አወጣም😭
2024-10-24 11:28:53
45
Raf :
ኧረ አንተ ልጅ አትፈራም
2024-11-14 09:09:06
1
Mesi Ambaw :
እረ ቤትለቤት እየመጡ በቃቹ የእንዳይሉን😳ሆሆሆሆ
2024-10-24 08:42:21
153
ሁለት+1=ዝገት :
ከሀገር ልወጣ ነው ተከተሉኝ🥰
2024-10-24 07:25:37
141
🧣samri♐️mitu :
ለደፋሪዎች አያረጉትም ይህንን ህግ
2024-10-24 12:53:07
47
ሐበሻ ፳፫ ፳፬ :
ወይኔ ምን ላድርግልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
2024-10-24 16:13:37
36
Meti@16 :
ስንት መሻሻል ህግ እያለ ባልዘመነው የህክምና ያላት ሀገር እናስተውል የእውነት አንተ ክብር ይገባሀል
2024-10-24 07:37:18
31
Mehert :
ምን አይነት ስጦታ ነው እግዚአብሔር የቸረክ ክብር ለንጉሱ
2024-10-24 18:39:51
15
Mekdi :
በጣም ያሳዝናል መጀመርያም እየሞትን ነው
2024-10-24 13:17:29
13
TgAmen :
አላልቅ አልናቸዉ ምን ያርጉ ።
2024-10-24 10:57:18
13
Emaki :
የሄወት ባለቤት እግዚያብሔር ነው
2024-10-25 07:09:16
10
ቡዜ የድግል ልጅ :
እኔ በዚህ ስአት በታመምም ሀኪቤት አለሔድም ክትባት ቢሉኝ አልከተብም
2024-10-24 18:28:55
10
Gaza 🇵🇸 🇪🇹 ✌️ :
በጦርነት አናልቅ ስንላቸው ብሔራችን እየታየ መለቀማችን ነው በለኛ😂😂
2024-10-24 08:39:53
9
♑ ብሩክ እንደልቡ :
አይይይ 666 ስራውን በተላላኪው በመሪው አብይ እየሰራ ነው
2024-10-24 19:40:14
8
Tseg Oldies :
ትክክል !!!!እሱ የፈጠራትን እሱ ይውሰዳት
2024-10-24 15:05:43
7
@MY shikur0831 :
የህክምና ስህተት በበዛበት ሀገር ጭራሽ ስህተታቸውን መሸፈኛ መንገድ ሊያገኙ ነዋ
2024-10-25 05:04:06
7
Dawit :
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ወንድሜ
2024-10-24 16:26:22
6
Besufekad Amare :
hoooo.... እረ እንምልጥ😳
2024-10-24 07:32:13
6
mahiro_96 :
ይድነቅ ቃሲም የሚመቻቹ ብቻ👐👐
2024-10-24 07:30:14
6
kal 🇪🇹☦️ :
አውነት ነው እኛ አንፈቅድም እኛ አምላክ ነው ሚገድለንም ሚያተርፈንም አንተን ያለማድነቅ ንፍጉነት ነው🥺🥺🥺
2024-10-26 18:45:19
5
joye :
የኛዎቹ ጉደኞች ናቸው ማሰባቸው እራሱ ድፍረት ነው መፅደቅም የለበትም
2024-10-24 17:17:18
5
betidriver🚛 :
እግዚአብሔር የቆረጠው ቀን እያለ እንደዚህ አይነት ሰጣ ገባ ምን ይሉታል 😡😡😡😡
2024-10-24 16:19:19
5
eliza :
አውነት ነው ወንድሜ ተባረክ ግንዛቤህ የሚገርም ነው ፈጣሪ ይድረስልን
2024-10-25 19:15:08
5
Geni :
ትክክል ነክ ማንም በስው ህይወት ላይ መወስን መብት የለውም
2024-10-24 16:17:51
5
ፍቃድህ ይሁን :
ለመግደል የህግ ድጋፍ ምን አስፈለገ አየገደሉን አይደል እንዴ ማን ጠየቃቸው
2024-10-25 13:35:08
4
yalemwerk :
Tekekel wendeme 🥰🥰🥰🥰
2024-11-03 07:34:04
3
Efrem Tefara :
እውነት ነው
2024-10-24 09:57:46
3
disa guug 12334 :
አሁን አይንህን አሞህ ኩላሊቱ fel አርጉዋል የሚሉት ላማራ የተዘጋጀ አዲስ ድራማ ነው
2024-10-25 17:15:31
3
Fifi.G :
ህጉ የሆነ ተንኮል ያለው ይመስለኛል።
2024-10-25 09:29:20
3
yetsion lij :
ኑርልን እንዴት እንደምወድህ 🥰🥰🥰 አንተን መሪያችን አድርጎ ፈጣሪ በሰጠን 🥰🥰🥰
2024-10-25 12:25:44
3
kidist :
በትክክል ተናግረሀል🥰🥰🥰
2024-10-25 11:46:36
3
missfa213 :
የዶላር እጥረቱን ለመቋቋም የደሀውን የውስጥ አካል ሊ።ን እንዳይሆን 🥺🥺🥺😩😩
2024-10-25 03:26:25
3
meni :
ትክክል ነው ፈጣሪ በሀኪም እጅ አትጣለን ያሰኛል
2024-10-27 18:51:10
2
user89747881263 :
በቁማችን ሊገሉን
2024-10-25 10:17:40
2
𝖍ꫀ𝘬𝓲 ⚡ :
አቦ ሺ ዓመት ኑርልኝ 🙏🙏
2024-11-17 17:21:25
2
Yene♉️ :
የልቤን ተናገርክልኝ🥰
2024-10-25 08:46:01
2
ሰርከስ አዘዞ :
ይመችህ ወንድሜ ለክ ነህ
2024-11-20 19:11:56
2
Haymi :
የእዉነት እኔ በጣም አልቅሻለሁ ።
2024-10-24 12:09:07
2
Sara Sara :
አረ የት ሀገር እንኑር ሆሆሆሆ አልሞት ስንላቸው ሊገሉን
2024-10-24 09:44:07
2
ሃኒ ኬክ :
በማሽን የሚተነፍሱት የወጣዉ መረጃ እቃወማለዉ
2024-11-16 05:39:54
2
ummirimaz5 :
ደስ ትላለህ የምታቀርበው ሁሉ ማራኪ ነው
2024-10-26 06:18:31
2
Eskaw@sheger :
ሆስፒታል ውስጥ የምተኙ ሰዎች ተጠንቀቁ😅😅
2024-10-24 08:23:19
2
asnakumekuria :
ተባረክ እንዲህ ሁሌም እውነት ያናግርህ
2024-10-25 08:47:14
2
በእምነት :
እዉነት ብለሀል የፈጠረው ብቻ እሱን መዉሰድ አለበት ።
2024-10-31 07:42:49
2
n+=%@#&? :
አፌ ቁርጥ ይበልልኝ ጀግና
2024-11-14 17:46:38
2
A H :
ይመችህ አባቴ
2024-11-12 18:25:42
2
Asma :
ቀናችን ሳይደርስ ሊጨርሱን ነው😏
2024-10-24 08:48:56
2
Creator.Search.Insight :
መንግስት ስለጠላን ነው በስበብ ሊጨርሱን አልሞት አልናቸው😁😁😁😁😁😁
2024-10-28 04:38:57
1
Semage Tesgeya :
ተባረክ
2024-10-28 05:32:29
1
To see more videos from user @yidnek_kasim, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#любовь❤
📲 Đăng ký MBBank Online nhưng liên tục bị lỗi xác thực, ảnh CCCD không đạt hay khuôn mặt không nhận diện được? 😥 Trong video này mình sẽ hướng dẫn chi tiết: ✅ Các lỗi thường gặp khi mở tài khoản MBBank Online ✅ Nguyên nhân khiến đăng ký thất bại ✅ Cách xử lý nhanh để xác thực thành công ✅ Mẹo giúp mở tài khoản dễ dàng ngay tại nhà ✨ Đừng quên nhập mã : MBAT33 📌 Chỉ cần điện thoại + CCCD gắn chip là có thể mở tài khoản nhanh chóng, không cần ra các chi nhánh. #mbbank #xuhuong #xuhuongtiktok #fyp #viral
Xinh gái nhảy đẹp #huongpham081016
Defender celebration #celebration #vidic #davidluiz #rudiger #fyp
need more of these two #seeyouatworktomorrow #kangmina #wongyubin #kdrama
Are we kidding?🥺🎄 This 100 cotton personalized Christmas blanket is the perfect keepsake or gift! The BEST quality too! #tiktokshopsummersale #tiktokshopcreatorpicks #christmasblanket #christmasgiftidea #christmasinjuly
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy