@kasishenokweldemariam21: #መምህርግርማ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #orthodox

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 October 2024 15:40:07 GMT
1307886
57941
2177
10811

Music

Download

Comments

user41001987949396
ሀዋ አህመድ :
ወላሂ እኔን ከዚህ በሽታ ያዳነኝ ሰው አለ አድራሻቸውን የሚፈልግ በውስጥ ያናግረኝ
2025-10-08 17:15:03
21
me597744
GG👸 :
መፍትሄዉን ንገሩኝ አባ ቁሜ ቀረሁ 🥺ትዳር አስጠላኝ
2026-01-17 03:19:53
6
firita00
ፍሪታ የናቱካ000 :
እውነት ነው ያሉት በሙሉ እኔ ጋር አለ ግን መፍትሄው ምንድነው???
2024-10-24 18:27:56
274
eden.asefa1
Eden Asefa :
መምህር መፍቴሄው ምንድን ነው ተሰቃየሁ በጣም
2024-10-24 18:13:11
84
samrawitadmasu675
ሁሉ አገርሽ :
እረ መፍቴውን ንገሩን ችግሩማ አብሮን ነው።
2024-10-24 18:47:54
639
kalyetewodros
KAlye Tewodros :
አባ እርዱኝ እኔ ገና እኮ ልጅ። ነኝ ሂወቴ ተመሰቃቀለ
2024-10-25 08:54:11
41
selam.alemu584
Selam Alemu :
ቆይ አባ ችግሩ እንዳለ ሆኖ መፍቴሄው ምንድን ነው ???
2024-10-25 10:50:51
29
fantubelet
ቅድስና ናታል :
አባ እኔ የተቸገርኩት ምንም ብር አልበረክትልሽ እያለኝ ነዉ የተቸገርኩት ምንድነዉ መፈትሂዉ
2024-10-24 18:58:44
44
merryalex06gmail.com
merry :
እሄንን መንፈስ ወጋሁት
2024-10-25 07:07:41
48
mieraftadesse
wedere :
ታዲያ መፍትሄው ምንድነው ?
2024-10-24 18:29:32
17
alinamarketingdigital002
Cristina Alina :
ፈጣሪ ምህረቱን ላክልን እመቤቴ ለምኝልኝ ልጅሽን
2024-10-25 13:42:32
34
hiku3547
nod@ :
አባ ማርያምን እኔ እየተሰቃየሁ ነው በቃ ሁሉም ነገር ይበላሺብኝል 😭😭😭😭😭
2024-12-03 20:29:55
18
balefotawa
Mahi🦅Nile🌊🌸 :
መፍትሄዉ የምትሉ ገዳም ሂዱ ሱባዬ ያዙ ፀልዩ🙏
2024-10-25 13:17:38
108
edan1525
Edan :
የኔ አባት እመቤቴ ፀጋውን ታብዛላቹ
2024-10-24 16:28:17
34
merryworku
Merry Worku :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
2024-10-24 16:04:43
123
geni.raya
ኤፍታህ በለኝ ጌታ🤲🏽የአቡየ ወዳጅ🤍5 :
መድሀኒአለም አባቴ አንተ ፍታኝ ደክሞኛል አምላኬ
2024-10-24 16:57:19
22
mealem_27_23
ግያዝ (መዐለም dejene) :
መምህር ትምህርትዎን አያለሁ በጣም ጠቃሚ ነው የፀበል አገልግሎት ግን መቼ እና የት ነው የምናገኘው ለአገልግሎት ከሄዱበት ሲመለሱ ያሳውቁን በህመም እየተሰቃየን ነው።(በመተት)
2024-10-24 16:12:42
8
ayinadis3
Ayinadis3 :
መፈትሄ ነው አጣሁ እሡንማ መዘረዘረ አያሥፈልግም አውቀዋለሁ
2024-10-24 19:07:07
11
abel0651
Abel :
እኮ የአይነ ጥላ መፍትሔውስ ምንድነው?
2024-10-25 15:18:12
9
beza7947
Beza :
መፌቴሄው ምድነው አባ
2024-10-25 12:54:44
5
user7842720682362
Setotaye :
እሽ ፀልዪልኝ
2024-10-24 15:58:15
7
bezakebert
Beza bb :
መፍቴሄው
2024-10-25 15:51:34
7
user1176001821651
eden eden :
አረ አባ በእግዚአብሔር ስም አሰቃይቶኛል መፍትሔው ምድነው
2024-10-24 21:12:47
7
To see more videos from user @kasishenokweldemariam21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About