@baladeraw: ቆይ አንዴ አታሳልፉት ይህን ቃል የታጣለት ደስታ ላሳያችሁ 🙏 #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ባለአደራው #baladeraw #fypシ #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok #የእናንተገፅ #kindness #gift #surprise #አባት #father #brother

Baladeraw
Baladeraw
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 October 2024 15:40:11 GMT
147779
14097
342
3023

Music

Download

Comments

hope_374
HOPE :
baladeraw mimechachihu 🥰 like
2024-10-24 15:50:51
123
aluuuu06
Alu Alu.. :
ማጣት አይኑ ይጥፋ እንዴት ነው የሚያሳዝነው
2024-10-24 17:06:18
46
pastor.anteneh.mel5
Pastor Anteneh Melaku :
🥰🥰🥰ባለአደራው የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ
2024-10-25 16:43:39
11
tigi3916
tigi :
ምንም ሳትፀየፍ ልቀፍህ የምትለው ነገር ደስ ሲል ለዘላለም ኑር
2024-10-25 12:27:02
8
user2092565027445
user2092565027445 :
እባክህን በዋትስአፕ የላኩልህን እይ በዱባይ ቁጥር መጨረሻው 250 የሆነ በናትህ ባላደራው እባክህን
2024-10-24 16:02:09
6
malconim
ማልኮም +++ :
ናዚዎች ሀገራችንን ሲኦል አረጉዎት
2024-10-25 09:04:02
4
2143black
ሕድያት መቐለ 🇵🇪🛡🇵🇪 :
ወንድ ልጅ ሲቸገር፡አንጀት፡ይበላል
2024-10-25 16:24:04
5
eyob967789
ƏB ĻøVƏ :
ወንድሜ ላንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
2024-10-24 23:45:47
3
huseenqaasim05
HUSEEN QAASIM :
አላህ ይስጥህ ኣቦ
2024-10-24 16:08:37
5
user760050272501
user760050272501village man🌾 :
የፍተኛውን ዘመን አስተሳሰብ የምያስቡ ሰዎች የአሁን ትውልድ ጋር አምጥታችሁ አታያይዙ አታያያዙት ኤኼ ወደ ፍት ለማስቀጠል የምታደርገው ጥረት ስለሆነ የሞቱ ሰዎች ያደረጉትን አሁን ማሰብ አሁን ራሱ እንደነሱ መሞት ነው ፡
2024-10-25 12:59:55
1
kam.life6
kam life :
አላህ ሺ አመት ያኑርህ ወላሂ ቃላት አነሰኝ
2024-10-24 19:14:21
3
user4975458313283
ፋጡማ የሀርቡዋ :
የኔአባት የናትህ መሀፀን ይለምልምልን
2024-10-28 12:14:55
1
biruk8161
biruk :
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካህ ባላደራዉ
2024-10-25 07:09:32
2
antenehegetachew3
antenehegetachew3 :
ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
2024-10-25 17:26:56
3
ybe431
ybe💈 :
እናመሰግናለን
2024-10-24 15:55:06
3
weldegebrealhay49491215h
ወልደ ገብርኤል ሀይማኖት :
ኢትዮጵያ ዛሬም ሰው አላት የአዲስ አበባ ህዝብ 13000,000ሚሊዮን ቢሆን 100 100 ብር ብናዋጣ ስንት ሰው እናነሳ ነበር ቻሌጁን ግን ተቀላቅለናል ሰላምህ ይብዛ ባላደራው
2024-10-24 16:58:41
1
kushekussa
kushe kussa :
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
2024-10-27 00:29:10
1
user760050272501
user760050272501village man🌾 :
ኤከሌ እንደዝህ አገራችን አደረገ የምትሉ ከዝያ አስተሳሰብ አሁን ለራስህ ውጣ እንደዝህ አደረጉ ብሎ አይታሰብም ላለፈዉን አታስቡና ይቅርና ለወደፍት የማሰብና የመተጋገዝ ዝንባለ ይኑርህ ይኑረን ፡
2024-10-25 12:53:43
1
promisepk1
Promise.pk :
ማጣት አይኑ ይጥፋ እንዴት ነው የሚያሳዝነው
2024-11-06 07:13:04
1
teyo160
Teyobestia :
ባላደራው ግን ምን አይነት መባረክ ነው የሠውም መልእክት ማድረስ እኮ ትልቅ ነገር ነው ተባረክ አቦ
2024-11-29 17:59:28
1
eswe431
Zoma :
አንተንም እመቤቴ ከነቤተሰቦችህ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
2024-11-02 14:59:27
1
abelasintayehu
segma boy :
ተባርክ ወንድሜ🥰🥰🥰
2024-10-30 04:14:27
1
dolardolar098
🍫 𝐃𝐞𝐫𝐚𝐫𝐭𝐮 🎀 :
የመዳም ቅመሞች ስለ ፍቅር መጫወት ተዉትና አጎንብሳቹ ስራ ስሩ ወንዶችን ከሀይምሮአቹ ዉልቅ አርጉና አዉጡ
2024-11-19 19:37:52
1
selam_g414
S E L A M I N A -D :
ከብዙዎች ውስጥ የተመረጥክ እንዴት መታደል ነው እማምላክ ወላዲተአምላክ ትጠብቅህ ወንድሜ
2024-10-24 15:54:54
1
devani179
D𝙚𝙫𝙖𝙣𝙞 🔥 :
Tebarek bro 🥰🙏
2024-10-24 15:54:44
4
To see more videos from user @baladeraw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About