@tizetagirma7: #ኢየሱስ #እፁብነህአንተ ##tesfatv #mezmure #mezmure_christian #jesus #jesuslovesyou #jesuschrist #jesusisking #v #viral #viraltiktok #viraltiktok #for #foryoupage #foru #mezmure_protestant ##tesfatv #mezmure #mezmure_christian #jesus #jesuslovesyou #jesuschrist #jesusisking #v #viral #viraltiktok #viraltiktok #for #foryoupage #foru #mezmure_protestant
Tizu🎸
Region: US
Friday 25 October 2024 18:17:07 GMT
Music
Download
Comments
Abelo :
በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ትውልድ አለው ጌታ ክብር ይሁንለት
2024-10-26 14:46:24
198
workeyearsemalej :
አዎ እግዚያብሄር አለ በዙፋኑ እንዴት ነው የሚያምሩት በናታቹ የት ነው የሚያገለግሉት ንገሩኝ በናታቹ
2024-10-26 04:14:10
52
TG beauty salon :
በደሙ ተሸፈኑ🥰🥰🥰
2024-10-26 08:10:50
47
denekedesalegn :
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
2024-10-26 01:15:48
56
Yabu12 :
ዛሬ በነዚ ልጆች ስባረክ ዋልኩኝ ዘመናቹ ይባረክ የልጅነታቹ አምላክ ይጠብቃቹ💐🥰🥰
2024-10-25 20:19:13
16
Passover ⛪🇪🇹 :
ሃሌሉያ እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ከሚጠቡ ሕፃናት ምስጋና የተገባህእልልልልልል 🥰🥰
2024-10-25 19:28:55
15
Martha :
ፍፁም መንፈሳዊ ነገር የላቸውም ኪነት ነው የሚመስለው
2024-10-26 21:20:27
11
Zion ፂዩን👑 :
ወይኔ ልጅነቴን አስታወሱኝ ተባረኩ እደጉ እድሜያችሁ በቤቱ ይለቅ አለም አያግኛችሁ።
2024-10-25 21:06:48
16
May@123 :
አድራሻቸዉ የት ነዉ ልጆቼን ቢቀላቀሉ 🥰🥰🥰
2024-10-27 09:36:18
20
ሜሮን birhanu :
ተባረኩ እድግ በሉ
2024-10-26 17:27:32
8
samidan :
መልካሙን መርጣችኋል እና አይወሰድባችሁ ተባረኩ❤❤❤❤🙏!!!!
2024-10-28 07:02:52
6
መናፍቅ ነኝ አው የእየሱስ ናፋቂ ነኝ ⒽⒼ21🙏 :
አቤት የኔ ጌታ የፈጠርካቸው እነዛ ትናንሽ ልጆች አሳድገህ ለዚ አተን ለማምለክ አደረስካቸው የኔ አባት የኔ ጌታ የኔ እየሱስ ክብር ይሁንልህ ስለነዚ ብላቴናዎች ክብሩ ጠቅልለህ ውሰደው🥰🥰🥰🥰🥰
2024-10-27 17:23:21
8
Narobikaye_Dere :
Blessed on the name of almighty jesus🙏🙏🙏
2024-10-26 18:19:20
11
@ Amen Beyene 🥰🥰 :
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ
2024-10-26 19:09:41
5
selinaselina125 :
አሜን እግዚአብሔር ይባርካቸው
2024-10-26 15:48:27
5
meme :
ተባረኩ ቤቤቱ ያሳድጋችው ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-10-26 06:14:30
5
Gifty :
ከዚህ በላይ መባረክ የለም 🙏🙏🙏
2024-10-27 03:07:37
6
Mekidas 🇧🇴🇪🇷(GEMINI :
#አቤት ድምፅ ስርአት .እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏
2024-10-26 21:19:07
6
pa :
በኑሮ በተለያዩ ችግሮች እና መከራውስጥ ችግር ሲገጥማችሁ ይንን መዝሙር አዳምጡት እና ውጤቱን ተመልከቱት!!
2024-10-27 05:30:15
3
hiwi ye GETA :
AMEN AMEN HALLELUJAH elilililililililililili elilililililililililili elilililililililililili AMEN AMEN 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-10-28 04:20:54
1
Tsinat 🇧🇷🫶 :
Amen amen 🥰🥰🥰🥰🥰
2024-10-28 18:17:29
1
Blen :
አሜንንንን ተባረኩ እደጉ
2024-10-28 00:24:22
2
Mercy electronics Hossana :
ጌታ ኢየሱስ ያሳደግሽ ስታምሩ
2024-10-28 21:44:09
2
ያሕዌሕ ንሲ(ሣራ የንጉስ ልጅ) :
እግዚአብሔር ይባርካችሑ በጥበብ እና በሞገስ በቤቱ ያሳድጋችሑ በ ቤ ቱ ዘመናችሑ ይለቅ🥰🥰🥰
2024-10-26 10:56:43
1
@Selina :
ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ የዘመኑ ክፋት አያግኛችሁ ❤❤❤
2024-10-29 20:42:37
1
To see more videos from user @tizetagirma7, please go to the Tikwm
homepage.