@user6252592343319: #ማርያምእናቴ❤እወድሻለሁ❤💒🙏

weytsa
weytsa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 31 October 2024 05:38:26 GMT
474898
143905
3199
10506

Music

Download

Comments

abi_sol1
Abi--Sol👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤ :
ጼንጤ በ40 አመቱ ያልገባዉ ፍቅር አንዳንዱ በ40 ቀን ይገለፁለታል
2024-10-31 16:19:20
3809
suraa1992
sura Fel :
እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግልን🥰🥰
2024-10-31 11:17:36
2467
user47073174419866
mele :
emebrihan be betuwa tasadigik lela mnm alilim
2024-12-12 17:59:52
0
alex_z_emparos
አሌክስ ጎንደሬው 🩸🦁 :
የኔ አባት ፈጣሪ ያሳድገው🙏
2024-10-31 18:25:57
10
adu_tsegaw
user7783543961031 :
እማ ብለህ የጠራሀት ድንግል ማርያም በጥበብ እና በሞገስ ታሳድግህ🥰🥰🥰
2024-11-02 06:35:50
148
user4157587513793
@beta ye maryam :
የኔ ጌታ አቤት ትበልህ አለቀስኩኝ እኮ
2024-10-31 18:25:54
297
margiyos7
margiyos :
ኧረ ስውነቴ ወረረኝ መናፍቅ ወዴት ናችሁ ድንግል ማርያም በሞገስ ታሳድግህ
2024-11-01 17:01:32
100
yohi1558013885588
yohana የቲጂ :
እውይ የኔ ጌታ አቤት ትበልህ እመቤቴ እቅፍ በቀሚሷ ሽፍን አርጋ ታሳድግህ
2024-10-31 14:01:07
311
user6652851218006
ቲጂ የኪዳንምሕረት ልጅ :
ድንግል ታሣድግህ
2024-12-13 21:03:55
0
abateneh8
Abateneh :
ማነው እንደኔ "ወይ ልጄ" የምትለው የመሠለው?🥰🥰🥰🥰
2024-11-01 12:27:24
97
solbest2
ሶል የቡርትዬ ልጅ :
እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ሆና ታሳድግህ
2024-10-31 12:30:25
105
user7140515330220
እግዚአብሔር ያውቃል :
እንዲ ነው ፍቅሯ ሲገባን የኔ እናት የእንባዬ አባሽ እመቤቴ🙏🙏🙏
2024-11-02 11:02:44
35
elenibelay28
Eleni Belay@28 :
የኔ ጌታ እማ አላት😥 በደጇ ታሳድግህ🥰🥰🥰
2024-11-01 06:22:11
72
afomi.yearsema
afomi yearsema :
የልጅን ፍቅር ከሶ በላይ ማን ያውቀዋል ታሳድግክ የኔ ጣፋጭ
2024-10-31 18:16:26
112
ageria173
ageria173 :
እንባየ መጣ🥰🥰🥰 የኔ ታፋጭ ታሳድግህ
2024-10-31 17:09:33
77
kalkidan682
ቃልኪዳን ድጋፌ :
እውውውውይ የኔ ጌታ ድንግል ታሳድግህ
2024-10-31 11:17:12
188
01hiyuna
01Hiyuna💊💊 :
እማ🥰🥰🥰🥰 የኔ አባት የጠራሀት ማርያም በቤቷ ታሳድግህ🙏😘😘😘
2024-10-31 16:10:43
37
elsabet2118
Elsabet kefene :
እግዚኣብሔር በጥበብ በፀጋ ያሳድግልሽ የኔ አባት🥰🥰🥰
2024-11-01 15:59:38
26
wederi91
[email protected] :
እንደህጻን ልብህ ንጹሕ ሲሆን ነው እማ የምትላት።ፍቕሯ የሚገባህ!!!
2024-10-31 18:18:32
43
chunmimi1
ጩኑ የሚሚ :
ድንግል ማርያም ትጠብቅክ ከነወላጆችህ ባንተ በብላቴና ቤተሰቦችህ ተባርከዋል በድንግል ልጅ
2024-11-01 19:31:54
18
amanuel1991
Amanuel Kibre :
የእውነት ልቤን ነካኝ በዚህ ጣፋጭ አንደበቱ🥺 ታሳድግህ
2024-11-01 06:04:26
21
user42281236053628
192206 :
እመቤቴ ታሣድግህ የኔ ውድ ልጅ
2024-10-31 12:48:31
21
yaye035
creator.search.insight :
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እድግግግግግ ታድርግህ የኔ ጣፋጭ
2024-11-01 14:03:21
9
simuca7
simuca :
በልጅነቱ ፍቅሯ የገባው እመቤቴ በጥበብ ታሳድግህ ጣፋጩ ህፃን🥰🥰🥰
2024-11-01 18:28:58
9
user1376388794110
ቅዱሰ ሚካኤል :
ሲገለጥልህ የዘላለም እናትህን ታያት አለህ እናተሰ መች ይሆ እማ የምትሏት ???
2024-11-02 11:26:44
6
To see more videos from user @user6252592343319, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About