@mesfin665: 1ኛ ቆሮንቶስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ሰው ሁሉ እንደ እኔ ሊሆን እወዳለሁና፤ ነገር ግን እያንዳንዱ ከእግዚአብሔር ለራሱ የጸጋ ስጦታ አለው፥ አንዱ እንደዚህ ሁለተኛውም እንደዚያ። ⁸ ላላገቡና ለመበለቶች ግን እላለሁ፦ እንደ እኔ ቢኖሩ ለእነርሱ መልካም ነው፤ ⁹ ነገር ግን በምኞት ከመቃጠል መጋባት ይሻላልና ራሳቸውን መግዛት ባይችሉ ያግቡ።

ዲያቆን ዘደብረ ይድራስ
ዲያቆን ዘደብረ ይድራስ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 02 November 2024 09:37:50 GMT
22622
1744
9
293

Music

Download

Comments

lindadan637
ነገ መቼ ነው❓ :
መልካም ቃል ያድናል መጥፎ ቃል ይገድላል
2024-11-12 09:32:14
2
21nuhamin1
Nuhamin ዘሙራኤል :
ግሩም ትምህርት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-02 17:13:35
2
user4808193083068
Sawaya Tomie :
ግሩም ትምህርት ነው ዘመንህ ይባርክ
2024-11-02 19:38:43
1
werkafer1
Werkaferahu Wuletaw :
ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
2024-11-03 11:12:45
0
alemnesh141
alemnesh141 :
መምህሬ🥰🥰🥰🥰
2024-11-02 15:29:25
0
tgisiti
Tg Tg :
🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-24 02:41:26
0
enat8182
Enat :
🥰🥰🥰
2024-11-03 07:43:01
0
wasihun.dase
መ/ር Wasihun Dase ዘደብረ ፀሐይ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-02 09:54:52
0
hiweybuityfuly
hiweybuityfuly :
tkkl🥰🥰🥰🥰palew hiwet yesmalna
2024-11-23 11:24:36
1
To see more videos from user @mesfin665, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About