@sewasw0912: 'የትግላችን ማዕከል ዘመነ ካሴ ነው''ብልጽግና ‼️ "አሁን ያለነው በፋኖ ልዩነት መሃል እንጅ አማራ ክልልን አጥተነዋል ። እንደ ትግራይ ክልል አማራ አንድ ቢሆን የብልፅግና ህልውና የለም ነበር። አሁንም የምንዋጋው መንግስትነታንን እንዳናጣ እንጅ መዋቅራችን አማራ ክልል ፈርሷል። የውጊያው አላማ አስገድደን ለመደራደር ብቻ እድል ካለን ብለን ነው። ፋኖ የህዝብ ድጋፍ አለው። አሁን የምንጠቀመው እነሱም ጎጃምና ጎንደር ሸዋ ወሎ በሚል ጎጠኝነት ተጠልፈው ነው። የብልፅግና ብቸኛ ምርጫችን ይህችን እድል ተጠቅመን ዋና ዋና መሪዎችን እርምጃ መውሰድ እና አባላቱን መበተን ብቻ ነው ። እስክንድር ለመደራደር ዝግጁ ነው ። ዋናው መሪ እና ብዙ ተቀባይነት ያለው ዘመነ ካሴ ስለሆነ እሱን ካላስወገድን ብልጽግና አደጋ ላይ ነው። ዘመነ ከተወገደ ሁሉም ቀላል ነው። የእስክንድር ጉዳይ አልቋል ። እስክንድር ጋር ብንደራደር ምናልባት መከታውን ብቻውን ነው ይዞ የሚመጣው ። ስለዚህ የትግላችን ማዕከል ዘመነ ካሴ አድርገናል ። የሚል የብልጽግና አመራር ማጠቃለያ ሃሳብ መሰጠቱን የውስጥ አርበኞች መረጃውን  አድርሰዋል !! © eyoha

ዘመነ ካሴ
ዘመነ ካሴ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 03 November 2024 10:02:02 GMT
36215
1920
33
312

Music

Download

Comments

abrish.30
@Abrish7 :
እረ በክላሽም ይሁን የኔ ጀግና ተምሮ ይሄዳል
2024-11-04 05:21:05
3
betbebasrese
Nahom :
ፈጣሪ ይጠብቅህ
2024-11-05 19:51:11
2
getabalew.zerihun
Getabalew Zerihun :
ኑርልን ዘምዬ
2024-11-28 00:02:11
0
user8378027883608
ahmed :
jegnaa
2024-11-11 06:43:26
0
mengestu36
mengestu :
ድል ለአምሀራ ፋኖ
2024-11-10 18:17:07
0
user95298148695
user95298148695 :
መድሀን ያለም ይጠብቅህ ዘሜ
2024-11-09 07:10:19
0
shewayegelaw0
Abriham የአራዳው :
እውነት እና ንጋት እ ይባላል ታሪክ እንዲህ ነው መማር
2024-11-05 16:39:19
0
bettyasrat10gmail.comame
BettyAsrat :
የኛ ሊቅ ዘምዬ🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-05 06:02:39
0
adagonderew123
Ada Gonderew 🇨🇬🇮🇱🔐 :
ፈጣሪ ይጠብህ ዘምየ የኔ ጀግና
2024-11-04 18:29:58
0
bomba3396
Bomba :
ፈጣሪ ጠባቂ መልዓክን ይዘዝልህ...
2024-11-04 17:31:32
0
user9585733374387
user9585733374387 :
ዘሜ አችን ኑርልን
2024-11-04 13:57:57
0
makibel.sewagegn
Makibel Sewagegn :
ፈጣሪ ይጥብቅህ
2024-11-04 10:12:23
0
yge727
Yege :
አበሳ!
2024-11-04 07:38:21
0
b_e_k_i_2127
B-e-k-i -21-27🇨🇦 :
ፈጣሪ ይጠብቅህ
2024-11-04 07:20:56
0
amha602
Amha602 :
ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን🥰🥰🥰
2024-11-04 06:07:31
0
kassahungirma81
k7 :
jagna fano 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-04 04:17:56
0
user2665196977990
አቡ ኢምራን :
ትችላለህ የኔጀግና
2024-11-03 20:07:16
0
samerir2
samerir2 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-12 20:56:44
0
user612969113326
አለምዬ ።፫፫፫% :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-04 19:09:48
0
melese.shufer
z, Micale :
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
2024-11-04 17:34:35
0
user8138434514269
fikru :
🥰🥰🥰
2024-11-04 12:47:56
0
user908157283215773
user90815728321577l :
🥰🥰🥰
2024-11-04 11:36:37
0
user2318308424328
መርዓዊ❤❤❤ሙሽራ :
🥰🥰🥰🥰
2024-11-04 11:10:45
0
user2182432355903
እኔን ለኔዉ ተዉኝ 😒😒😒 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-04 05:02:22
0
fano3403
belete samary :
🥰🥰🥰
2024-11-03 23:01:46
0
To see more videos from user @sewasw0912, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About